Amhara Association of America (AAA)'s banner
Amhara Association of America (AAA)'s profile picture

Amhara Association of America (AAA)

@AAA_Amhara57,562 subscribers

Informing, organizing & empowering Amharas in North America. Documenting conflict, violence & political repression in Ethiopia. Contact: [email protected].

Shorts

📢#EVENT: Today, the Amhara Association in Georgia held a successful public meeting and fundraising event to support victims of the #WarOnAmhara. AAA Chairman Tewodrose Tirfe was an invited guest and delivered a speech calling for unity and resilience in this challenging time for Amharas. 📢#የገቢ_ማሰባሰቢያ_ዝግጅት: ዛሬ በጆርጂያ የሚገኘው የአማራ ማሕበር በተለያዩ የአማራ አካባቢዎች በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ አካሄዷል:: በዚህ ዝግጅት ላይ የአማራ ማሕበር በአሜሪካ መሪ አቶ ቴዎድሮስ ትርፌ ተጋባዥ እንግዳ ሆነው ንግግር ያደረጉ ሲሆን በንግግራቸውም በዚህ ፈታኝ ወቅት አማራው በአንድነት መቆም እንዳለበት አሳስበዋል:: #IAmFano #AmharaResistance

44,942 次观看

📢#UPDATE: AAA is proud to announce the special short documentary film "We're Still Breathing: Amhara Genocide in Ethiopia" directed by Graham Peebles is the recipient of two prestigious awards including the Global Film Festival Awards (Global Film Festival Awards) award for Best Documentary and the World Film Festival in Cannes (World Film Festival in Cannes) award for Best Human Rights Film. 📢#መረጃ: በግራም ፔብልስ ዳይሬክት የተደረገው "አሁንም በሕይወት አለን፦ በኢትዮጵያ በአማራ ላይ የሚደረግ የዘር ማጥፋት" በሚለው የተሰራው ልዩ አጭር ዘጋቢ ፊልም ሁለት ታዋቂ የፊልም ሽልማቶች አሸንፏል:: ሽልማቶቹም በዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል (Global Film Festival) ቤስት ዘጋቢ ፊልም በሚል እና የዓለም ፊልም ፌስቲቫል በካንስ (World Film Festival in Cannes) ቤስት የሰብዓዊ መብት ላይ የተሰራ ፊልም በሚል ያገኘው ናቸው::

25,884 次观看

Videos