
Sheba (ሳባ)
@EthiAmhara • 20,676 subscribers
personal Bio
Videos
7:43
Sensitive content
This media may contain sensitive content.

ጥበብ ተቀበረች 😭 ምን ይባላል ከማልቀስ በቀር፡ እፉኝት የሆነ ትውልድ እንዳው ምን ይሻላል ግራ ያጋባል 😱
Sheba (ሳባ)28,516 Aufrufe • vor 1 Jahr

Abiy's regime damaged Church on fire. The Holy Saviour parish Church building caught on fire .wittiness saying same armed Oromia Spical forces purposefully make a fire on the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church building around bole Bulbula as of today. #EOTCunderAttack
Sheba (ሳባ)35,656 Aufrufe • vor 3 Jahren

🚨#ሰበር:- ሰላም ሊጠይቅ የወጣ ህዝብ ላይ በፍፁም አይተኩስም! የህፃን ኖላዊትን እገታና ዘግናኝ ግድያ አስመልክቶ ህዝቡ ቁጣውን ለመግለፅ ወደ አደባባይ ወጥቶ ነበር። ከፀጥታ ሀይሉ በተተኮሰ ጥይት ሶስት ሰዎች እንደተገደሉና ቁጥራቸው ያልታወቁ እንደቆሰሉ መረጃዎች እየወጡ ነው። እንዲህ ያለ አሳዛኝ ነገር ሲከሰት ህብረተሰቡም ቁጣውን መግለፁ የሚጠበቅ ነው።ያም ሆኖ ግን መረጋጋት፣ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። ይህ እገታና ግድያ ማን እንደፈፀመው በአስቸኳይ ተጣርቶ ለህዝብ ሊገለፅ ይገባል
Sheba (ሳባ)23,377 Aufrufe • vor 1 Jahr
0:52
Sensitive content
This media may contain sensitive content.

💥ኢትዮጵያውያን በሀገር ውስጥ አልቀሩም ያስባለው የገብርኤል ንግስ በኡጋንዳ፣ ካምፓላ 🫶🏾 #Ethio_Orthodox #Uganda
Sheba (ሳባ)18,536 Aufrufe • vor 1 Jahr

መረጃ = ብልፅግና ሁሉም ግምባር ላይ ስለተሸነፈ ህዝብ ለመቀስቀስ ነው ልጁን የገደለው ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ ኤሊያስ መሰረት የምትባል ሰውዬ ሁሌ የአማራ ትግል ለማጥላላት ከሚሰሩ የጠላት የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሳያጣራ ለመዘገብ አትሩጥ 🔇ይሄ ሁሉ አመት የደራ አማራ ስቃዩን ይሄንን ያክል እስከዛሬ ሲጨፈጨፍ አንድ ያልተነፈሰው የውሸት ፕሮፖጋንዳ በአረመኔው መንግስት ሕዝብ እርስ በእርስ ለመጨፍጨፍ ያዘጋጀውን ፊልም አስተጋቢ መሆን ከጠላትነት ተግባር አይተናነስም
Sheba (ሳባ)15,872 Aufrufe • vor 1 Jahr

🚨We urge محمد بن زايد to stop funding Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 and contributing to the commission of #WarCrimes on civilian communities in the Amhara region of Ethiopia. #AmharaGenocide #WarOnAmhara UNSC UN Human Rights Human Rights Watch Amnesty International Al Jazeera English BBC CNN United Nations Geneva UN Human Rights Council @OHCHR_EARO UN Genocide Prevention Int'l Criminal Court BLACK 𝕏 Mike Hammer U.S. Embassy Addis Annette Weber EU Council Department of State Congresswoman Kathy Manning Ambassador Mike Waltz EU at the UN - Geneva #MultilateralismMatters House Republicans Scott Pelley United Nations Rep. Jason Crow Gesa Bräutigam
Sheba (ሳባ)14,724 Aufrufe • vor 1 Jahr

💥#ሰበር_ዜና ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አሜሪካ ለፋሽቱ አብይ መርዶ ላኩ ከእንግዲህ ከፋሽቱ አብይ ጋር መስራት አልፈልግም አሰናብቱኝ ብለዋል💥💥
Sheba (ሳባ)19,637 Aufrufe • vor 2 Jahren

♥️የጦሩ ገበሬ ሺአለቃ ዝናቡ ልንገረው ከልጆቹ ጋር የጎጃም አማራ ጭፈራ አዘነበው👏🏽 #የበላይ_ትንፋሽ #ፋኖ_ይችላል
Sheba (ሳባ)11,465 Aufrufe • vor 1 Jahr