
Sheba (ሳባ)
@EthiAmhara • 20,676 subscribers
personal Bio
Videos
7:43
Sensitive content
This media may contain sensitive content.

🚨#ሰበር:- ሰላም ሊጠይቅ የወጣ ህዝብ ላይ በፍፁም አይተኩስም! የህፃን ኖላዊትን እገታና ዘግናኝ ግድያ አስመልክቶ ህዝቡ ቁጣውን ለመግለፅ ወደ አደባባይ ወጥቶ ነበር። ከፀጥታ ሀይሉ በተተኮሰ ጥይት ሶስት ሰዎች እንደተገደሉና ቁጥራቸው ያልታወቁ እንደቆሰሉ መረጃዎች እየወጡ ነው። እንዲህ ያለ አሳዛኝ ነገር ሲከሰት ህብረተሰቡም ቁጣውን መግለፁ የሚጠበቅ ነው።ያም ሆኖ ግን መረጋጋት፣ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። ይህ እገታና ግድያ ማን እንደፈፀመው በአስቸኳይ ተጣርቶ ለህዝብ ሊገለፅ ይገባል
Sheba (ሳባ)23,377 次观看 • 1 年前
0:52
Sensitive content
This media may contain sensitive content.

መረጃ = ብልፅግና ሁሉም ግምባር ላይ ስለተሸነፈ ህዝብ ለመቀስቀስ ነው ልጁን የገደለው ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ ኤሊያስ መሰረት የምትባል ሰውዬ ሁሌ የአማራ ትግል ለማጥላላት ከሚሰሩ የጠላት የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሳያጣራ ለመዘገብ አትሩጥ 🔇ይሄ ሁሉ አመት የደራ አማራ ስቃዩን ይሄንን ያክል እስከዛሬ ሲጨፈጨፍ አንድ ያልተነፈሰው የውሸት ፕሮፖጋንዳ በአረመኔው መንግስት ሕዝብ እርስ በእርስ ለመጨፍጨፍ ያዘጋጀውን ፊልም አስተጋቢ መሆን ከጠላትነት ተግባር አይተናነስም
Sheba (ሳባ)15,872 次观看 • 1 年前

🚨We urge محمد بن زايد to stop funding Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 and contributing to the commission of #WarCrimes on civilian communities in the Amhara region of Ethiopia. #AmharaGenocide #WarOnAmhara UNSC UN Human Rights Human Rights Watch Amnesty International Al Jazeera English BBC CNN United Nations Geneva UN Human Rights Council @OHCHR_EARO UN Genocide Prevention Int'l Criminal Court BLACK 𝕏 Mike Hammer U.S. Embassy Addis Annette Weber EU Council Department of State Congresswoman Kathy Manning Ambassador Mike Waltz EU at the UN - Geneva #MultilateralismMatters House Republicans Scott Pelley United Nations Rep. Jason Crow Gesa Bräutigam
Sheba (ሳባ)14,724 次观看 • 1 年前