Natnael Mekonnen's banner
Natnael Mekonnen's profile picture

Natnael Mekonnen

@NatnaelMekonne7 • 388,995 subscribers

No one can Judge me only God can Judge me ! https://t.co/peGFd40VeL https://t.co/s40zMIggYn

Shorts

መሪዎቹ ወደ ስብሰባው በአንድ መኪና! የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 በህንድ በተካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ወደ መሰብሰቢያ አዳራሹ በአንድ መኪና ሲጓዙ ታይተዋል። መኪናው የፕሬዝዳንት ፑቲን ሲሆን፣ ፑቲን ወደ ውጭ ሀገራት በሚያደርጉት ጉዞ የራሳቸውን የፕሬዝዳንት መኪና ይዘው መጓዛቸው የተለመደ ነው። በተለምዶም የፑቲን መኪና እጅግ ጥብቅ የደህንነት ፕሮቶኮል ያለው በመሆኑ፣ ሌላ መሪ አብሯቸው ሲጓዝ ማየት ብዙ ጊዜ የሚታይ ነገር አይደለም። በዚህ ጊዜ ግን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፑቲን ጋር በአንድ መኪና ወደ ስብሰባው ሲጓዙ መታየታቸው ትኩረት የሚስብ ነው። ይህን እንደ ተራ የትራንስፖርት ሁኔታ ብቻ ማየት አይገባም፤ በዲፕሎማሲ ዓለም እንዲህ ያሉ ምስሎች ብዙ ጊዜ የመሪዎችን ቅርበት፣ የግንኙነት ደረጃ እና የጋራ ፖለቲካዊ መልዕክት የሚያመለክቱ ሊሆኑ ይችላሉ። ፑቲን የሚጠቀሙት የፕሬዝዳንት መኪና Aurus Senat የተባለ በሩሲያ የተሰራ የቅንጦትና ከፍተኛ ጥበቃ ያለው ሊሙዚን ነው። የፕሬዝዳንቱ ልዩ ስሪት የታጠቀ (armored) ሲሆን፣ የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ ኮንቮይ ዋና አካል ነው። ፑቲንም በአንዳንድ የውጭ ሀገር ጉዞዎቻቸው ይህንን መኪና ይጠቀማሉ። በዚህ ጊዜ ግን ዐቢይ አህመድ ከፑቲን ጋር በዚሁ መኪና ውስጥ አብረው ሲጓዙ መታየታቸው ትኩረት ስቧል። በተለይ የፕሬዝዳንታዊ መኪናውን ጥብቅ የደህንነት አሠራር ስንመለከት፣ ሁለቱ መሪዎች በአንድ መኪና መጓዛቸው በራሱ የሚያስተውል ነው።

52,217 Aufrufe

ሰበር ዜና‼️ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላኪያ ሰራዊት ኮማንዶ (ቀይ ቦኔት) በመቀሌ ከተማ ሲገባ የትግራይ ወጣት በደስታ ተቀብሎታል:: 🫡 ወገንታት ከወንበራችሁ ተነስታችሁ አጨብጭቡ እንጂ 👏

ሰበር ዜና‼️ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላኪያ ሰራዊት ኮማንዶ (ቀይ ቦኔት) በመቀሌ ከተማ ሲገባ የትግራይ ወጣት በደስታ ተቀብሎታል:: 🫡 ወገንታት ከወንበራችሁ ተነስታችሁ አጨብጭቡ እንጂ 👏

12,551 Aufrufe

የህወሓት ታጣቂዎችን በመማረክ የተያዙ መሳሪያዎች

የህወሓት ታጣቂዎችን በመማረክ የተያዙ መሳሪያዎች

14,694 Aufrufe

NewsAlret‼️ ወጣቶች በትግራይ ክልል በህወሓት መራሹ ታጣቂዎች የሚፈጸምባቸውን የግዳጅ ጦርነት አፈሳ አምልጠው ሲሮጡ:: ይህ ሺዲዮ ዛሬ ጠዋት በመቀሌ 17 ቀበሌ የተከሰተ ነው። ሰዎች ከዕድሜ በታች የሆነን ልጅ ለመውሰድ ወደ ቤቱ ሲሄዱ፣ ልጁ ‘አባቴን ጥሩልኝ!’ እያለ ይጮኽ ነበር። ህወሓቶች (ሞንጆሪኖ) ግን በሚዲያ ላይ ወጥተው ‘ግዳጅ ወይም አስገዳጅ ምልመላ የለም!’ እያሉ በወጣቶች ሕይወት ይቀልዳሉ። ህወሓት ለረጅም ዘመን የትግራይ እናቶችን በእንባና በሀዘን ውስጥ ማኖርን እንደ ፖለቲካ መንገድ ሲጠቀም ቆይቷል። ከህወሓት በላይ ግን የሚያስገርሙኝ፣ ይህን ሁሉ የእናቶች ለቅሶና የወጣቶች መከራ እያዩ ዝምታን የመረጡ ሰዎች ናቸው። ራሳቸውን የትግራይ ተቆርቋሪ ነን የሚሉ አንዳንድ ዲያስፖራዎች፣ እንዲሁም እውነታውን ችላ ብለው የፖለቲካ ከበሮ የሚደልቁ አርቲስቶችና ታዋቂ ግለሰቦች ይበልጥ ያስደንቁኛል። ትግራይ አርቲስቶችና ታዋቂ ሰዎች በፋሽን በሞዴሊንግ አንዳንዱ ደግሞ በየክለቡ ከበሮ ደላቂና አስደላቂ የሆኑ ትግራዋይ ነን በማለት ጆኖሳይድ ትግራይ ትስዐር እያሉ በየ ሶሻል ሚዲያቸው ሲያደነቁሩን ለነበሩ የአዞ እምባ አልቃሶች ትግራይና የትግርይ ህዝብ ሳይሆን ህወሓት ናፋቂዎች ለሆኑት ነው ጥያቄዬ ህወሓትን እንደናፈቃችሁት ይቀራል እኔም ስለእናተ መሰሪነት አስመሳይነት የነበረው የአዞ እምባችሁ ለትግራይ ወጣትና ህዝብ እናቶች ሳይሆን ለህወሓት እንደነበር መናገርና መፃፌን እቀጥላለሁ

38,843 Aufrufe

እንኳን ሰው ወፍ እናለምዳለን፡፡

እንኳን ሰው ወፍ እናለምዳለን፡፡

13,503 Aufrufe

Ethiopia welcomes Turkish President Erdogan with elegance and high regard. Welcome to the #LandOfOrigins Mr President. Ethiopia knows how to welcome and host. 🇪🇹🇹🇷 #Turkey #Ethiopia

Ethiopia welcomes Turkish President Erdogan with elegance and high regard. Welcome to the #LandOfOrigins Mr President. Ethiopia knows how to welcome and host. 🇪🇹🇹🇷 #Turkey #Ethiopia

15,063 Aufrufe

ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ (The Man) እነ አንቶኔ ይውሩ አንተ ስራህን ስራ ትውልድ ቅረጽ 🙌

ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ (The Man) እነ አንቶኔ ይውሩ አንተ ስራህን ስራ ትውልድ ቅረጽ 🙌

30,440 Aufrufe

አሰብን እንጋራለን ስንል ፕሬዘዳንት ኢሳያስም አጨብጭቧል። ትናንት ከእንቅልፋቸው ነቅተው ማዳመጥ የለመዱ ሰዎች የባህር በር ጥያቄን ትናንት የጀመርነው ይመስላቸዋል። በዚህ ቪዲዮ እንደሚታየው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኤርትራውን ፕሬዘዳንት ፊትለፊታቸው አስቀምጠው "ከኤርትራ ጋር አሰብን እንጋራለን" ሲሉ ይደመጣል። ፕሬዘዳንት ኢሳያስም በአድናቆትና በመስማማት ሲያጨበጭቡ ይታያል። አንዳንድ ማስለቀስን ሙያ ያደረጉ ሰዎች እንደሚሉት የባህር በር ጥያቄን ለፖለቲካ ብሽሽቅ አልጀመርነውም። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደስልጣን ከመጣ ቀን አንስቶ በግልፅ ሲያነሳው የነበረና እስከሚሳካልን ድረስ ስናነሳው የምንኖረው ፍትሃዊ ብቻ ሳይሆን ቅዱስ አላማችን ነው። እኛ ያለውሀ ልንዘጋ አንችልም። ትልቅ ነን። መተንፈሻ ያስፈልገናል። በምስራቅ አፍሪካ ትልቁን ኢኮኖሚ ገንብተናል። ትልቁ የሀዝብ ቁጥር የኛ ነው። ትልቅ የቆዳ ስፋት አለን። ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ጅቡቲ፣ ሶማሊያ ተደምረው በህዝብ ቁጥር እንበልጣቸዋለን። ለግዜው ከባህር የምንርቀው ጥቂት ኪሎሜትር ብቻ ነው። አለም አቀፍ ህግ ይፈቅድልናል። ታሪክ ይደግፈናል። የኛ የባህር በር ጥያቄ ለጎረቤት ሐገራት ስጋት ሳይሆን በረከት ነው። ስለዚህ ጥያቄውን ዛሬ አልጀመርነውም ዛሬም አናቆመውም። ጥያቄያችንን ምናቆመው ጥያቄያችን ሲመለስ ብቻ ነው። ኢትዮጵያ የባህር በር ታገኛለች። ባንዳዎችም ይህንን ታሪክ እያለቀሱ ያዩታል!

16,924 Aufrufe

Videos

NatnaelMekonne7's profile picture

እንዲህ ስንተማመን ደስ ይላል ጃዌ 😊 ጃዋር መሀመድ መከላከያ ሸውዶናል እያለ ነው😁 ጃዋር ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት መከላከያ የቴክኖሎጂና የአየር ሃይል ብልጫ ሊኖረው እንደሚችል ገምቶ እግረኛ ላይ ግን ሻቢያና ወያኔ ብልጫ እንደሚኖራቸው ግምቱን አስቀምጦ ነበር። አሁን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን ጀግንነትና ተአምር ሲያይ “መከላከያ በመሬትም በሰማይም የሚቻል አይደለም ሸውዶን ነበር” ብሎ ስህተቱን አምኗል። ስህተቱን በግልፅ የሚያምን ሰው ይበረታታል 😊 ጃዋር ሆይ መከላከያ ሸውዶህ አይደለም ለዘመናት በ TPLF የተነገረህ ፕሮፖጋንዳ ሰለባ ሆነህ ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ እኮ 80 ፐርሰንት መሳሪያውን ተነጥቆና ከጀርባው ተወግቶ እንኳን መቐሌ ለመግባት 15 ቀን ብቻ ነው የፈጀበት። ያለፉት የስልሳ አመት ታሪኩን ብትመለከት በአፍሪካ የኢትዮጵያን እግረኛ ሰራዊት ያክል ጠንካራ ተዋጊ አታገኝም። በየመንደሩ ያሉት ሽፍቶችም አንደኛ ቆመው ተዋግተውት አያውቁም። ሁለተኛ መከላከያ መጣ ሲባል ከህዝቡ ጋር እየተቀላቀሉ ህዝቡ ውስጥ ስለሚሸሸጉ እንጂ መከላከያን ቆሞ በድፍረት ተዋግቶ ያሸነፈው አካል አልነበረም። በትግራዩ ጦርነት እኮ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ቁጥር 44 ሺ ብቻ ነበር። የ TPLF ደግሞ ራሳቸው እንዳመኑት ከ 250 ሺ በላይ። ያ ሰራዊት እኮ ነው ሊያውም ሳይዘጋጅ ጦርነት ተከፍቶበት በተረፈችው መሳሪያ ያንን ጦር አፍርሶ መቐሌ በ 15 ቀን የገባው። ነገር ግን ፅንፈኞቹ ብዙ አፍ አላቸው። ብዙ ሚዲያዎች አሏቸው። ብዙ ያወራሉ። መከላከያን ያንኳስሳሉ። ራሳቸውን ያጀግናሉ። በአንፃሩ መከላከያ ደግሞ ለተራ ፕሮፖጋንዳ ቦታ አይሰጥም። እንደፅንፈኛው ሚዲያን አይጠቀምም። ለዚያ ነው አንተና ሌሎች ሰዎች የመከላከያን እግረኛ ሃይል Underestimate ያደረጋችሁት። ያኔ ድንገት የተከፈተበትን ጦርነት ቀልብሶ በ 15 ቀን መቐሌ የገባው መከላከያና አሁን ያለው መከላከያ በሺህ እጥፍ ይለያያል። ዛሬ ኢትዮጵያን የሚመጥን መከላከያ ተገንብቷል። አመራሮቹም በዘርና በፖለቲካ ወገንተኝነት ተጠርተው የተሾሙ ሳይሆን የኢትዮጵያን ጂኦግራፊ እንደእጃቸው መዳፍ የሚያውቁ፣ በታላላቅ አውደውጊያዎች ላይ ተፈትነው ያለፉ፣ ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር ራሳቸውን Update ያደረጉ፣ ሰራዊቱም በሚገባ ሰልጥኖ ፕሮፌሽናሊዝምን ተላብሶ በሀገር ፍቅር ተጠምቆ በአውደውጊያ የሚሰለፍ፤ እንኳን ለመንደር ዱርዬ ለሌላውም የማይመለስ ግዙፍ ሰራዊት ነው። ባጭሩ ጃዋር ሆይ የፅንፈኛው ፕሮፖጋንዳ ሰለባ ሆነህ እንጂ መከላከያ ሸውዶህ አልነበረም። ለማንኛውም ዘግይተህም ቢሆን የሰራዊቱን ጥንካሬና ጀግንነት ስለተረዳህ ደስ ብሎኛል ለማለት ነው። ከደሴቲቱ 😊

Natnael Mekonnen

35,889 Aufrufe • vor 8 Tagen

NatnaelMekonne7's profile picture

ሆድ ከሀገር ይሰፋል የመሳይ መኮንን ተወዳጅ ጥቅስ! 😁 ፈሪና ስግብግብ ከመሆኑ የተነሳ ሁሉ ነገሩ ሆድ የሚመስለኝ መሳይ መኮንን ሀገሪቱ ውስጥ ጦርነትና ብጥብጥ ሲነሳ መጀመሪያ የሚያደርገው ነገር ለዩቱዩብ የሚሆን አዳዲስ ሸሚዝና ከረባት መግዛት ነው። በተለይ እንዳሁኑ አይት ቀውስ ሲኖር ለመሳይና መሰሎቹ ድል ያለ ሰርግ ነው። ድግስ ነው። የሽቀላ ሰአት ነው። የልጆች ትምህርት ቤት ይከፈላል የባንክ እዳ ይከፈላል። የዩቱዩብ ገበያ ይደራል። ችግሩ ሰላም ሲሆን ነው ለዚህ ድንክ ሰላም እንደጫት ሃራራው ያዛጋዋል ጦርነትና ግድያ ከሌለ ትልቅ ድብርት ውስጥ ይወድቃል። በተኛበት ያንቀላፋል ዩቱዩቡ ተመልካች ያጣል ሞርጌጅ የሚከፍለው ይጠፋል። የኢትዮጵያ ዜና ለመሳይ "ስንት የዩቱዩብ View ያመጣል?" በሚል ነው የሚተመነው ከሆዱ እስከሆዱ ነው የሚያስበው። “ሆድ ከሀገር ይሰፋል” የሚለው ተረት በትክክል ልክክ የሚልበት ሰው እሱ ነው አሁን እቺ ጦርነት እስክታበቃ መሳይ መኝታ ቤቱ በር ላይ በአዲስ መልክ ስራ ጀምረናል የሚል ፅሁፍ ለጥፎ በየሁለት ሰአቱ ቡላና ገንፎው እየቀረበለት የዩቱዩብ ዜና ሲቀርፅ ነው የሚውለው ዜናዎቹ ውሸት ሆኑ እውነት አያገባውም ዋናው ብዙ View (እይታ) ያምጣለት ለምሳሌ ትናንት ከፖርን-ስታሩ ሙሉጌታ አንበርብር ጋር ሆነው የፅምዶው ሃይል 4 አየርመንገዶች በድሮን ደበደበ” እያሉ ሲቀደዱ ነበር። ሙሉጌታ አንበርብር ያ አስነዋሪ የወሲብ ቪዲዮ ወጥቶበት ሰው ፊት ደፍሮ መቅረቡም የሚደነቅ ነው። እራሱን በራሱ ሲያረካ የሚያሳይ ቪዲዮ በየቴሌግራሙ ተለቆበታል ይሄ እራስን በራስ የማርካት ልምዱን ወደፖለቲካውም ይዞት መጥቶ ትላንት ከመሳይ ጋር በራሱ የሃሰት ዜና ራሱን በራሱ ሲያረካ አየሁት አስቡት በጦርነት አንዱ የውጊያ ስልት የሚዲያ የበላይነት መያዝ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ገና ለገና ፕሮፖጋንዳ ይጠቅማል ተብሎ እንዲህ አይነት አይን ያወጣ የውሸት ቀደዳ ስትቀደድ ህዝቡ በቀላሉ አጣርቶ ውሸታም መሆንህን ካረጋገጠ በኋላ ወሬህን ሁሉ እውነትም ብታወራ እንደውሸት ነው የሚወስደው መሳይ ግን ምን አገባው? ሽቀላው በጦፈ ሰአት የፈለገውን ቀባጥሮ የሆነች ሳንቲም የሚያገኝ ከመሰለው ፅምዶ ኒኩሌር ተኮሰ ሁሉ ሊልህ ይችላል። ሰው ይይለት እንጂ ቢበዛ የምክክሩ ፕሬዘዳንት ላይ ዋሽቶ ሲጋለጥ ይቅርታ እንደጠየቀው መጥቶ ይቅርታ ይጠይቅሃል ደግሞ በረከሰ ይቅርታ ጉቶው ህፃናት የጦርነት ጌሞችን እየሳቁ እንደሚጫወቱ እሱም የዩቱዩብ የሞትና የስቃይ ዜናዎችን ሲሰራ ሳቁን ራሱ መደበቅ አይችልም። ለሱ ይሄ ጌሙ ነው ጨዋታ ነው አራት አየር መንገድ በድሮን ተደበደበ የሚል የሃሰት ዜና ሰርቶ ከጨረሰ በኋላ ትልቅ ጀብዱ እንደሰራ ሰራሁላቸው ብሎ እየፈነደቀ ይተኛል። ዜናው እደግፈዋለሁ በሚለው ትግል ላይ ራሱ የሚያመጣው የ Credibility ችግር አያሳስበውም ዩቱዩቡን ያሟሙቅለት እንጂ እንኳን ፖርን ስታሩ ሙሉጌታ አንበርብርን Jhony sin ንም ያመጣል። በተለይ የሀገሪቱ ሁኔታ ሞቅ ሲል ከመኝታ ቤቱ አይወጣም። ያቺ መከረኛዋ ሚስቱ የምታቀርብለትን አጥሚትና ገንፎ በየሁለት ሰአቱ እየዋጠ ሲቀደድ መዋል ነው። ዋናው ሽቀላው ነው ጎበዝ! እኔ ከነደብረፂዮንና ዘመነ በላይ ጉቶውንና መሰሎቹን እፀየፋቸዋለሁ። አገር የሚባለው Concept ከነሱ ሆድ እንደሚሰፋ ለነዚህ ማስረዳት ከባድ ነው አንድ የቆየ አፍሪካዊ አባባል አለ “ማር ከ ሙዝ በላይ እንደሚጣፍጥ ለዝንጀሮ ማሳመን አይቻልም!” አገርም ከዩቱዩብ ሽቀላ እንደምትበልጥ ለመሳይ መኮንን ማሳመን አይቻልም እሱ ልጆቹን በምቾት ትምህርት ቤት እየላከ የልጆቹ እኩያዎች በጥይት እንዲቆሉ የጦርነት እሳት እያራገበ የሚለቅመው ፍራንክ የተረገመ እንደሆነ ለጉቶው ማስረዳት አይቻልም። የሃሰት ዜና አሰራጭቶ የሚበላው እህል ሆዱ ገብቶ ጤና እንደማይሆነው ለሱና ለመሰሎቹ ማስረዳት ከባድ ነው በአቋም መፅናት ለቃል መታመን፣ የሀገር ፍቅር ፅናት ወዘተ የሚባሉት ነገሮችማ ለሱና ለመሰሎቹ በጣም ሩቅ የሆኑ ሊረዷቸው የማይችሏቸው ውስብስብ የፊዚክስ ቀመሮች ናቸው። እንዴት ነፍሴ እንደምትፀየፋቸው ባሳያችሁ ደስ ባለኝ!

Natnael Mekonnen

19,836 Aufrufe • vor 10 Tagen

NatnaelMekonne7's profile picture

ታላቅ ቀን! እንደትናንት ደስ ብሎኝ አያውቅም። በህይወቴ ሰራሁ ከምላቸው ቁምነገሮች አንዱ የታላቁ ፊልድ ማርሻልን የህይወት ታሪክ የሚያትተውን መፅሀፍ እሳቸው በህይወት እያሉ ታትሞ እንዲወጣ አስታዋፅኦ በማድረጌ ነው። ይሄ መፅሀፍ ክብሩ ለፊልድ ማርሻሉ አይደለም። እሳቸው የክብር የመጨረሻው ተራራ ላይ ቆመዋል። ይሄ ክብር ለመላ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን፣ ለታላቁ የአገር መከላከያ ሰራዊት፣ አጠቃላይ ለኢትዮጵያ ነው። የትናንትናው ቀን ኢትዮጵያ ጀግኖቿ ሲሞቱ እየጠበቀች የምታከብር አገር ብቻ ሳትሆን የዋሉላትን በቁማቸው፣ ሳያረጁ፣ ሳይታመሙ፣ ሳያልፉ፣ “አመሰግናለሁ” የምትል አገር መሆኗን ያሳየንበት ቀን ነበር። ይሄ መፅሀፍ ታሪኩ የሚያጠነጥነው በፊልድ ማርሻል ህይወት ዙሪያ ቢሆንም፣ በሳቸው ህይወት ውስጥ አሁን በህይወት ያሉም ሆኑ ያለፉ ታላላቅ የጦር መሪዎች አሉ። ሰው ሲሞት ጠብቀን ታሪኩን የመፃፍና የማወደስ፣ ሌጋሲውንና መንፈሱን ለትውልድ የማድረስ ቀንበር በዚህ መፅሀፍ የተሰበረ ይመስለኛል። ሰዎች በህይወት እያሉ፣ ሳይታመሙ፣ ሳያረጁ፣ ከስልጣን ሳይወርዱ፣ ያለፉባቸውን የህይወት እጥፋቶች ከራሳቸው ከባለታሪኩ አፍ ተጠይቆ በመፅሀፍ ማስቀረት በሌላው አለም የተለመደ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ ውስጥም ከዚህ በኋላ በሰፊው ሊቀጥል የሚገባው እጅግ አስፈላጊ ስራ ነው። ለአንድ አገር የስነፅሁፍም ሆነ ወታደራዊ ታሪክም ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል። ፊልድ ማርሻልን እኔ ባየኋቸው አይን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢያያቸው ምኞቴ ነበር። በህይወቴ እንደሳቸው ቅን፣ ትሁት፣ በአገር ፍቅር ስሜት የተሞላ፣ እጅግ አሰላሳይና አዋቂ ሰው አላየሁም። የአገሬ መከላከያ ሰራዊትና ኢትዮጵያ እንደሳቸውና እንደሳቸው ባሉ ሰዎች እጅ በመሆናቸው ኩራትም ትልቅ መተማመንም ይሰማኛል። እንደአለመታደል ሆኖ ጀግናን ማክበር ይተናነቀናል እንጂ እንደፊልድ ማርሻል ላሉ የኢትዮጵያ ጀግኖች በቁማቸው አፈር ውስጥ ሳይገቡ በስማቸው ትልልቅ ፋውንዴሽኖች ሊቋቋሙላቸው፣ ሀውልቶች ሊሰሩላቸው፣ መንገዶች ሊሰየሙላቸው፣ ታሪኮቻቸው በዚህ መልኩ በመፅሀፍት ሊፃፉ ይገባል! አንድ ኢትዮጵያዊ ከ 17 አመቱ ጀምሮ ወጣትነቱን፣ ህልሙን፣ ህይወቱን ሰጥቶ ከ42 አመት በላይ እናት አገሩን በታማኝነት ከማገልገል ሌላ ለአገሩ ምን ሊሰጥ ይችላል? ኢትዮጵያስ ከአንድ ዜጋዋ ከዚህ በላይ ምን ልትጠብቅ ትችላለች? ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለዚች ሀገር የከፈሉት ውዱ እድሚያቸውን፣ ወጣትነታቸውን፣ ጉብዝናቸውን፣ ነው። ሊያውም ከብዙ የሞት ትንቅንቅ ፣ ስቃይ፣ ረሃብ ፣ መገፋት፣ ጋር! ይሄንን የተኖረ ህይወት ሙሉ ለሙሉም ባይሆን በከፊል በዚህ ታሪካዊ መፅሀፍ እንዲሰነድ የበኩሌን አስተዋፅኦ በማበርከቴ ክብር የሚሰማኝ ለዚህ ነው። ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለኢትዮጵያችን ላደረጉት ሁሉ እናመሰግናለን!

Natnael Mekonnen

19,607 Aufrufe • vor 15 Tagen

NatnaelMekonne7's profile picture

የዩቱዩብ አቋራጭ የሽቀላ ስትራቴጂ መጀመሪያ በተባራሪ ወሬ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በድንገተኛ የቤተሰብ ሁኔታ (እህታቸው ድንገተኛ ሞት) አሜሪካ እንደገቡ ትሰማለህ። ከዚያ ይህንን ዜና እንዴት ወደገንዘብ መቀየር እንዳለብህ ታሰላስልና “የምክክር ኮሚሽኑ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ከሐገር ፈረጠጡ” ብለህ ሰፊ ዘገባ ትሰራና ብዙ View ታገኛለህ። ከዛ ሰውየው ሲመለሱ ውሸታም መባልህ ስለማይቀር ሽቀላህን ከጨረስክ በኋላ ሳይመለሱ በፊት ዜናውን በስህተት እንደሰራህ ትናገራለህ። (ሽቀላውም አልቀረብህም ውሸታምም አልተባልክም) ሶስተኛው Step ደግሞ Damage controlling ይባላል። “ሳታጣራ ለምን አወራህ መጀመሪያ?” የሚሉህ ሲመጡ አይንህን አፍጥጠህ ትመጣና “መረጃዬኮ ሙሉ ለሙሉ ስህተት አልነበረም። መቅረታቸውን እንጂ የዋሸሁት አሜሪካ መምጣታቸው ሃቅ ነው” ብለህ ሃጢአትህን በግማሽ ትቀንሳለህ። አራተኛው ደረጃ Victim blaming ይባላል። አንተው ዋሽተህና የሰውየውን ስም አጥፍተህ ስታበቃ ሃላፊነት ከመውሰድ ይልቅ እኚህን እሚያክሉ አዛውንት "እሳቸውስ ለምን ሲሉ በዚህ ሰአት አሜሪካ መጡ" ብለህ እንደህፃን ልጅ ትቆጣጠርና ጥፋቱን ሁሉ የሳቸው አድርገህ ሹልክ ብለህ ታመልጣለህ ማለት ነው። 😆 ይሄ ሁሉ ሚደረገው እንግዲህ ለዚያች የዩቱዩብ ሽቀላ ሲባል ነው ወገን። ፕሮፌሰሩ ከመጀመሪያም አሜሪካ እንደማይቀሩ ሰውየው ያውቀዋል። ነገር ግን ፕሮፌሰሩ ዘመድ ጥየቃ ከሐገር ወጡ ቢል ዩቱዩብ ላይ ብዙ እይታ አያገኝም “ኮበለሉ” ቢል ግን ዜናው ብዙ እይታ እንደሚያገኝለት ስለገባው በስማቸው እስከ 1000 ዶላር ሸቀለና እይታው እየቀነሰ ሲመጣ ሳይጋለጥ በፊት ራሱ መጥቶ ራሱ ላይ ግለ ሂስ አወረደ 😆 ለዚህ ሰውዬ እንቅስቃሴዎች ሁሉ ሽቀላ ናቸው ጎበዝ! ጣቃ ነጋዴ ለመሆን ተፈጥረህ በስህተት ፖለቲካ ውስጥ ስትገባ እንዲህ ነው ምታስበው።

Natnael Mekonnen

22,785 Aufrufe • vor 1 Monat