Natnael Mekonnen's banner
Natnael Mekonnen's profile picture

Natnael Mekonnen

@NatnaelMekonne7384,178 subscribers

No one can Judge me only God can Judge me ! https://t.co/peGFd40VeL https://t.co/s40zMIggYn

Shorts

Ethiopia welcomes Turkish President Erdogan with elegance and high regard. Welcome to the #LandOfOrigins Mr President. Ethiopia knows how to welcome and host. 🇪🇹🇹🇷 #Turkey #Ethiopia

Ethiopia welcomes Turkish President Erdogan with elegance and high regard. Welcome to the #LandOfOrigins Mr President. Ethiopia knows how to welcome and host. 🇪🇹🇹🇷 #Turkey #Ethiopia

15,063 görüntüleme

ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ (The Man) እነ አንቶኔ ይውሩ አንተ ስራህን ስራ ትውልድ ቅረጽ 🙌

ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ (The Man) እነ አንቶኔ ይውሩ አንተ ስራህን ስራ ትውልድ ቅረጽ 🙌

30,440 görüntüleme

አሰብን እንጋራለን ስንል ፕሬዘዳንት ኢሳያስም አጨብጭቧል። ትናንት ከእንቅልፋቸው ነቅተው ማዳመጥ የለመዱ ሰዎች የባህር በር ጥያቄን ትናንት የጀመርነው ይመስላቸዋል። በዚህ ቪዲዮ እንደሚታየው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኤርትራውን ፕሬዘዳንት ፊትለፊታቸው አስቀምጠው "ከኤርትራ ጋር አሰብን እንጋራለን" ሲሉ ይደመጣል። ፕሬዘዳንት ኢሳያስም በአድናቆትና በመስማማት ሲያጨበጭቡ ይታያል። አንዳንድ ማስለቀስን ሙያ ያደረጉ ሰዎች እንደሚሉት የባህር በር ጥያቄን ለፖለቲካ ብሽሽቅ አልጀመርነውም። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደስልጣን ከመጣ ቀን አንስቶ በግልፅ ሲያነሳው የነበረና እስከሚሳካልን ድረስ ስናነሳው የምንኖረው ፍትሃዊ ብቻ ሳይሆን ቅዱስ አላማችን ነው። እኛ ያለውሀ ልንዘጋ አንችልም። ትልቅ ነን። መተንፈሻ ያስፈልገናል። በምስራቅ አፍሪካ ትልቁን ኢኮኖሚ ገንብተናል። ትልቁ የሀዝብ ቁጥር የኛ ነው። ትልቅ የቆዳ ስፋት አለን። ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ጅቡቲ፣ ሶማሊያ ተደምረው በህዝብ ቁጥር እንበልጣቸዋለን። ለግዜው ከባህር የምንርቀው ጥቂት ኪሎሜትር ብቻ ነው። አለም አቀፍ ህግ ይፈቅድልናል። ታሪክ ይደግፈናል። የኛ የባህር በር ጥያቄ ለጎረቤት ሐገራት ስጋት ሳይሆን በረከት ነው። ስለዚህ ጥያቄውን ዛሬ አልጀመርነውም ዛሬም አናቆመውም። ጥያቄያችንን ምናቆመው ጥያቄያችን ሲመለስ ብቻ ነው። ኢትዮጵያ የባህር በር ታገኛለች። ባንዳዎችም ይህንን ታሪክ እያለቀሱ ያዩታል!

16,917 görüntüleme

Videos

NatnaelMekonne7's profile picture

በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የምትገኝ አንዲት ወጣት በማህበራዊ ሚዲያ ባሰራጨችው አዲስ የቪዲዮ መልዕክት፣ በክልሉ ውስጥ አስደንጋጭ የሆነ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እየተካሄደ መሆኑን አጋለጠች። ወጣቷ በቪዲዮው ላይ እንዳብራራችው፣ ህጻናትን ጨምሮ በርካታ የክልሉ ነዋሪዎች ከቤተክርስቲያን፣ ከመንገድ እና ከሆቴሎች እየታፈሱ ወደ ጦርነት ማሰልጠኛዎች እየተወሰዱ ነው። ሁኔታው እጅግ አስፈሪ ደረጃ ላይ መድረሱን የምትገልጸው ይህቺ ወጣት፣ ምልመላው ማንንም የማይመርጥ መሆኑን ታስረዳለች። ከገጠር አካባቢዎች ለሃይማኖት ትምህርት የመጡ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተማሪዎች እና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ሳይቀሩ የግዳጅ ምልመላው ሰለባ ሆነዋል። ምልመላውን የሚያካሂዱት አካላት ከቤት ወደ ቤት እየዞሩ "ለጦርነት የሚደርስ ልጅ አላችሁ ወይ?" በማለት ቤተሰብን ጭምር እያስገደዱ እንደሚገኙም አክላለች። ከጦርነቱ ስጋት በተጨማሪ፣ በክልሉ ያለው የኢኮኖሚ ቀውስ እና የምግብ እጥረት ህዝቡን ክፉኛ እየፈተነው እንደሚገኝ በዘገባው ተጠቅሷል። የጥሬ ገንዘብ እጥረት በመኖሩ የዕለት ተዕለት ግብይት በሞባይል ባንኪንግ (Mobile Banking) ብቻ እየተከናወነ መሆኑን የጠቀሰችው ወጣቷ፣ "በማንኛውም ሰዓት ኢንተርኔት ቢቋረጥ በረሃብ እናልቃለን፤ ቀጣዩ ጉርሻችን ከየት እንደሚመጣ አናውቅም" ስትል የሁኔታውን አሳሳቢነት አስረድታለች። ወጣቷ አሁን እየተካሄደ ያለውን እንቅስቃሴ አጥብቃ በመኮነን፣ ጦርነቱ ለማንም የማይጠቅም እና አሸናፊ የሌለው መሆኑን ገልጻለች። በፌደራል መንግስቱም ሆነ አሁን ትግራይን እያስተዳደሩ ባሉ አካላት ላይ ጠንካራ ትችት ያቀረበች ሲሆን፣ የባለስልጣናት ልጆች በአሜሪካ እና በአውሮፓ በሰላም እየኖሩ፣ የድሃው ልጅ ግን ለማንም በማይጠቅም ጦርነት እንዲማገድ እየተደረገ ነው ብላለች። "ወደ ጦርነት መሄድ አንፈልግም፤ ማንም ጦርነት እንዲሄድ አንፈልግም። መሞት ካለብኝም እዚሁ ግደሉኝ" በማለት ምሬቷን አሰምታለች። ባለፈው ጦርነት በርካቶች ቢሞቱም ምንም የመጣ ለውጥ አለመኖሩንም አስታውሳለች። በመጨረሻም፣ ይህንን ቪዲዮ ያዘጋጀችው በክልሉ ያለውን እውነተኛ ገጽታ እና የህዝቡን ስቃይ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ መሆኑን ገልጻለች። የትግራይ ወጣቶች በራሳቸው ፍላጎት ወደ ጦርነት እየገቡ እንዳልሆነ እና በግዴታ እየታፈሱ መሆኑን ዓለም እንዲያውቅላት በማስገንዘብ መልዕክቷን አጠናቅቃለች። ይህ አዲስ ክስተት በክልሉ ዳግም የጦርነት እና አለመረጋጋት ስጋት እያንዣበበ መሆኑን የሚያሳይ ማሳያ ሆኗል።

Natnael Mekonnen

28,558 görüntüleme • 5 gün önce

NatnaelMekonne7's profile picture

ጄኔራል አለምሸት ደግፌ ይናገራሉ‼️ ሙሉ ጄኔራል አለምሸት ደግፌ ማናቸው? በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ለረጅም ዓመታት ያገለገሉ እና በወታደራዊ አመራር ብቃታቸው የሚታወቁ ከፍተኛ የጦር መሪ ናቸው። በተለያዩ የእዝ እና የአመራር ኃላፊነቶች ላይ በማገልገል ለሀገራቸው ያበረከቱት አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው። በዲሲፕሊን፣ በወታደራዊ ስትራቴጂ እና በሀገር ፍቅር የሚጠቀሱት ጄኔራሉ በብዙ ወጣት ወታደሮች ዘንድ ተምሳሌት ሆነው ቆይተዋል። ጄኔራል አለምሸት ደግፌ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ለረጅም ዓመታት ያገለገሉ ከፍተኛ የጦር መሪ ናቸው። በተለያዩ የጦር እዝና የአመራር ኃላፊነቶች ላይ የሠሩ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥም ከፍተኛ ኃላፊነት እንደነበራቸው መረጃዎች ያመለክታሉ። ቀደም ብሎ ከ1987 እስከ 1990 የመሀንዲድ ዋና መምርያ ሀላፊ፣ 1991-92 በኢትዮ- ኤርትራ ጦርነት ወቅት የሜካናይዝድ አስተባባሪ ፣ ከ1993-99 የአየር ሀይል ዋና አዛዥ በመሆን አገልግለዋል። ጄነራል አለምሸት ከ1972-75 መጨረሻ ለ 4 ዓመታት በቀድሞ ሶቭየት ህብረት የወታደራዊ ሳይንስ ትምህርታቸው በመከታተል በማስተርስ ዲግሪ ተመርቀዋል። ከዚያም ከ1992-95 ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽ በመከታተል MBA ተመራቂ ሆነዋል። ጄነራል አለምሸት ከእንግሊዘኛ በተጨማሪ የሩሲሽ ቋንቋም ተናጋሪ ናቸው:: በ2006 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ.) በወቅቱ በነበረው የህወሓት መራሹ መንግስት በዘር ቆጠራ ከሥራቸው መታገዳቸው ይታወቃል:: ጄነራል አለምሸት በ2018 ከተደረጉ የሠራዊት ማሻሻያዎች በኋላ የወታደራዊ ማዕረጋቸው ተመልሶላቸው በ2020 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ መከላከያ እንዲመለሱ ጥሪ ተደርጎላቸው ቤታቸውን ተቀላቅለዋል። በቅርብ ዓመታት ውስጥ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዋና አዛዥ አማካሪ (Military Advisor to the Chief of Staff) እንዲሁም የተኩስ ኮማንድ ኃላፊ ሆነው አሁንም እያገለገሉ ነው። ጄነራል አለምሸት በሰሜኑ ከህወሓት ጋር በነበረው ጦርነት ወቅት ባሳዩት አስተዋፅኦ ምክንያትም በኢትዮጵያ መንግሥት ከተሸለሙ ከፍተኛ የጦር አመራሮች መካከል አንዱ እንደነበሩ ይታወቃል። በአጠቃላይ ጄነራል አለምሸት ደግፌ ከ35 ዓመታት በላይ የወታደራዊ ልምድ ያላቸው፣ በአየር ኃይል፣ በሠራዊት አመራር እና በስትራቴጂካዊ የመከላከያ ሥራዎች የተሳተፉ ከፍተኛ የጦር መሪ ናቸው። ሀገርን በታማኝነት ማገልገል ከሚቻል ክብር ሁሉ የላቀ ነው። ክብር ለባለ ሙሉ ጄኔራል አለምሸት ደግፌ!

Natnael Mekonnen

26,727 görüntüleme • 10 gün önce

NatnaelMekonne7's profile picture

ብዙ ጊዜ ብቻዬን መሆን እመርጣለሁ። በተለይ አንድ ነገር በጥልቀት ማሰብ ወይም መስራት ስፈልግ ከጫጫታ ርቄ ከራሴ ጋር መሆን ያስደስተኛል። ለአመታት በኖርኩባት ስዊዘርላንድ ውስጥ የወንዞችን ፍሰትና የወፎችን ዜማ እያዳመጥኩ ብዙ አመታትን አሳልፌያለሁ። ዛሬ ግን ይህንኑ ስሜት በ #Ethiopiaዬ ፣ በአዲስ አበባ ውስጥ በመሆኔ የተለየ ደስታ ሰጥቶኛል። የወንዙ የማያቋርጥ ፍሰት፣ የወፎች ዜማ እና የትውልድ ሀገሬ አየር ተደምረው በቃላት ለመግለጽ የሚከብድ ልዩ ስሜት ፈጥረውብኛል። አንዳንድ ጊዜ ሰላምን የምናገኘው በተፈጥሮ ድምፅ ውስጥ ብቻ ሳይሆን፣ በምንወዳት ምድር ላይ በመሆናችንም ጭምር ነው። ኢትዮጵያዬ (አዲስ አበባዬ) እንኳን እንዲህ አምሮብሽ (ሙሽራ) መስለሽ የልጅነቴ ትዝታ፣ የማንነቴ ምንጭ፣ የተስፋዬ መሰረት አንቺ ነሽ። ኢትዮጵያዬ የትም ብሄድ፣ የትም ብኖር ምንም ብመለከት፣ ልቤ ሁሌም ወደ አንቺ ይመለሳል ኢትዮጵያዬ ኢትዮጵያዬ፣ ለዘላለም ኑሪልኝ፤ በሰላም፣ በአንድነት፣ በልማትና በክብር ኑሪልኝ። የዛሬዎችን እና የነገዎችን ትውልድ በተስፋ እና በብርሃን እየመራሽ ለዘመናት ጸንተሽ ቁሚ። ❤️🇪🇹🌿 ሰኔ 17 ቀን 2018 ከምሽቱ 5:30 አዲስ አበባ ቤቴ በረንዳዬ ላይ ሆኜ የቀረጽኩት ነው::

Natnael Mekonnen

11,512 görüntüleme • 13 gün önce

❝የትግራይ እናቶች ሆይ ልጆቻችሁን ከህወሓት የሞት ድግስ ታደጉ❞ ከአር.ኤስ.ኤፍ የተላለፈ መልዕክት በሀገር ውስጥ ጦርነት ለመክፈት እየተጣደፈ የሚገኘው ፀረ ህዝብ የሆነው አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ወጣቶችን ለሱዳኑ አል ቡርሀን በዶላር እየሸጠ ለእልቂት እየዳረጋቸው ነው። በአሁኑ ጊዜ በርካታ የትግራይ ወጣቶች በሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይል (RSF) በምስሉ ላይ እንደሚታየው የህወሓት ታጣቂ እየተማረኩ ነው።ታዲያ ይህ ምስሉ ላይ ከሚታይ ወጣት ፊት ላይ እና ከሚናገራቸው ነገሮች በርካታ ሀሳቦችን መረዳት እና ማንበብ ይቻላል።የመጀመሪያው ህወሓት ታጣቂዎቹን አዕምሯቸው በትክክለኛው መንገድ ማሰብ እንዳይችል እና ወደ ጦር ግንባር ሳያስቸግሩ እንዲገቡ በከፍተኛ ሁኔታ አደንዛዥ የሆኑ እፆችን ምግብ ጋር እየቀላቀለ እንዲሁም በመርፌ ወግቶ በመስጠት ሱሰኛ እንደሚያረጋቸው ነው። በርግጥ ይህ ታጣቂዎችን በአደንዛዥ እፅ የማደንዘዝ ሁኔታ በሰሜኑ ጦርነት ጊዜም በሰፊው ህወሓት ሲያደርግ የነበረው ነው።ምስሉ ላይ የሚታየው ወጣትም በከፍተኛ ሁኔታ አደንዛዥ እፅ እንዲጠቀም ተደርጎ አዕምሮውን እንዲስት ህወሓት አድርጎ እሳት ውስጥ ያለፍቃዱ እንደከተቱት ፊቱ ላይ በግልጽ የሚታይ ነው።ሁለተኛው ደግሞ ህወሓት እድሜያቸው ለጦርነት ያልደረሱ ህፃናትን ለዶላር እና ለስልጣን ሲል ወደ ጦር ግንባር በግድ መልምሎ እንደሚያስገባ ነው።ምክንያቱም ደግሞ ምስሉ ላይ የሚታየው ታጣቂ ገና እድሜው ለጦርነት እንዳልደረሰ እና በህወሓት ታጣቂዎች በግድ ከትምህርት ቤት በግድ ታፍሶ ወደ ሱዳን እንደመጣ ከተማረከ በኋላ ለ RSF ታጣቂዎች ሲናገር ስለተደመጠ ነው። ሶስተኛው ደግሞ ህወሓት ከፍተኛ ዶላር ከሱዳኑ አል ቡርሀን ቢያገኝም ይህን ዶላር ለግል ጥቅሙ ከማዋል ባለፈ ሱዳንም ሆነ ትግራይ ውስጥ ለሚገኙ ታጣቂዎች በቂ ምግብ እና ውሀ እንደማያቀርብላቸው ነው።ምክንያቱም ይህ የተማረከ ወጣት ምግብ እና ውሀ ፍለጋ ከህወሓት አርሚ 70 ካምፕ ወጦ በጠፍበት ጊዜ በመማረኩ ነው።ለዚህም ነው ምስሉ ላይ እንደሚታየው ሰውነቱ ላይ የወረሩትን ዝምቦች ጭምር መከላከል እስኪያቅተው ድረስ በርሀብ እና በውሀ ጥም ምክንያት እራሱን ስቶ እና ተዝለፍልፎ የሚታየው። ከዚህ ምስል ላይ ዋናው ጉዳይ ግን ምስሉ ላይ የሚታየውን የህወሓት ታጣቂ የማረኩት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች (RSF) ለትግራይ እናቶች እና ለትግራይ ህዝብ ያስተላለፍት መልዕክት ነው።ይህ መልዕክትም ❝የትግራይ እናቶች ሆይ ህወሓት ለገንዘብ ብሎ ልጆቻችሁን የእናንተ ጉዳይ ወዳልሆነው የሱዳን ጦርነት መላኩን አስቁሙ። ብዙ ወጣቶች በከንቱ እየረ'ገፉ ነው። እኛ ይሄንን ወጣት ልጅ ማርከነዋል። በፍጹም አንገድለ'ውም፤ አካላዊ ጥቃትም አናደርስበትም። እኛ ሙስሊሞች ነን፤ ኃይማኖታችን በምርኮ የተያዘን ወታደር ግደ'ሉ ወይም አጎሳቁሉ ብሎ አያስተምርም፤ ስለዚህ ይሄንን ወጣት ምንም አናደርገውም አታስቡ❞ በማለት በህወሓት ምክንያት የትግራይ ወጣት ሱዳን ውስጥ እንደ ጭድ መቃጠሉ መቆም አለበት ብለዋል። ይህ እጅግ የሚያሳዝን ክስተት ነው ላለፉት አመታት የህወሃት አመራሮች በርካታ የትግራይ ወጣቶችን በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ልክ ምስሉ ላይ እንደሚታየው ታጣቂ በግድ እንዲሳተፉ በማድረግ በርካታ ወጣቶችን ለሞት ዳርጓል አሁንም ድረስ ወጣቱ በማያገባው እና በማያውቀው ጦርነት ሰላባ መሆኑ ስለቀጠለ ይህ ደግሞ መቆም አለበት።
3:22

Sensitive content

This media may contain sensitive content.

13,193 görüntüleme • 2 ay önce

NatnaelMekonne7's profile picture

ሀብት ከድንቁርና ጋር ሁለት ከባድ ገዳይ ነገሮች ይሄ አርሲ ኔጌሌ ከተማ ውስጥ ነው አሉ። (ሌላ ቦታም ከሆነ ጠቁሙን) አርሲ ነጌሌም ከሆነም የኔጌሌ ከተማ አስተዳደር እና ፖሊስ የለም አልያም በቁሙ ሞቷል ወይንም በይፋ እንዲህ እንዲሆኑ ፈቅዷል ማለት ነው:: ከተማ አስተዳደሩ ይህን ድርጊት በዝምታ ካልፈው ነገ መትረየስ ይዘውለት ይመጣሉ!! አርሲ ነጌሌ ነው የተባለው የሰርገኞቹ ሚዜዎች ጦርሜዳ እንደሚሄድ ሰው ህዝብ መሀል ሰላም ከተማ ውስጥ ሽጉጥ እየተኮሱ ያልፋሉ። እንዲህ አይነት ተራና ህገወጥ ተግባራት ሰላማዊውን ነዋሪ የሚያሸብሩ ብቻ ሳይሆኑ እልም ያሉ የማንአለብኝነትና የብልግና ተግባራት ስለሆኑ ህግ አስከባሪ አካላት እነዚህን ዱርዬዎች በቁጥጥር ስር አውላችሁ ህግና ስርአትን ልታስከብሩ የሚገባ ይመስለኛል። ከቅርብ ግዜ ወዲህ እየተለመዱ የመጡ መስመር የለቀቁ የሰርግ ስነስርአቶች እየታዘብን ነው። ሃብታሞች በ V8 ደሃ ህዝብ ላይ መጨማለቅ አንዳች የሚጨምርላችሁ ክብር የለም። መጨማለቁ አልበቃ ብሏችሁ ደግሞ ሰው ሰላም ወጥቶ እንዳይገባ መሃል ከተማ ላይ የጥይት እሩምታ ታሰማላችሁ። ለሚያያችሁ ሰው ለዚህ እኩይ ድርጊታችሁ መንግስታዊ ፍቃድ ያላችሁ ነው የሚመስለው። በምስኪን ህዝብ መሃል ተከባችሁ እየኖራችሁ በዚህ ልክ መቅበጥ ነውረኝነት እንደሆነ አውቃችሁ ጥጋባችሁን በልክ እንድታደርጉት እንጠይቃለን።

Natnael Mekonnen

28,653 görüntüleme • 7 ay önce

NatnaelMekonne7's profile picture

ጠቅላይ ሚኒስትሩ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ትናንት ማታ እንግዳ ተቀብለው ዛሬ ጠኋት ቄለም ወለጋ በመታየታቸው ብዙ ሰዎች ሲገረሙ ታዝቢያለሁ እስከማውቀው ድረስ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትንሹ በቀን ለ 16 እና 18 ሰአታት ይሰራሉ። ይህ በየቀኑ ነው አንዳንዴ እስከ 20 ሰአታት በስራ ላይ ናቸው:: ይሄንን አብረዋቸው የሰሩ ሁሉ የሚመሰክሩት ሃቅ ነው። (አቶ ገዱ ራሱ ቢጠየቁ ለማህተባቸው ይመሰክራሉ 😁) የኢትዮጵያ መከላከያ አመራሮችም በተለይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላና ጀነራል አበባው ታደሠ ሌሎችም ጀነራሎች ክብርት ከንቲባዋን Adanech Abiebie ጨሮም ቀንና ለሊት እንደሚሰሩ አውቃለሁ። ገና አላሁ አክበር ሳይል ለሊት 10:30 ቢሮ ገብቶ ከለሊቱ ሰባት ሰአት ከቢሮ መውጣት በሰዎቹ ቤት ባህል እንደሆነ ባለችኝ አነስተኛ እድል ለመታዘብ ችያለው። በተለይ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ለመስራት በሳቸው የፍጥነት ልክ መሮጥ ብቻ ሳይሆን አንድ የመንግስት ሰራተኛ ከሚሰራው ሰአት ቢያንስ ሁለት እጥፍ ለመስራት ዝግጁ መሆን አለብህ። ይህንን ከሳቸው ጋር አብረው የሰሩ ቢያንስ አምስት ሰዎች ነግረውኛል። አንዳንዴ አብረዋቸው የሚሰሩ ሰዎች ቢሮ ለሰአታት ሲሰሩ አይተዋቸው እነሱ ቤታቸው ሄደው ቴሌቭዥን ሲከፍቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን አንዱ ሐገር ሄደው የሆነ ፕሮጀክት ሲመርቁ አይተዋቸው ይገረማሉ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የስራ ባህልና ጥብቅ Discipline አንዳንዴ ለሚሰማው ሰው ግነት ይመስላል። አብረዋቸው የሚሰሩት ግን ቀን በቀን የሚመለከቱት ጉዳይ ነው።

Natnael Mekonnen

17,855 görüntüleme • 4 ay önce