Suleiman Abdella's banner
Suleiman Abdella's profile picture

Suleiman Abdella

@SuleimanAbdell7410,063 subscribers

Middle East Media Monitoring and Political Activist

Videos

SuleimanAbdell7's profile picture

#BreakingNews #Ethiopian defense Army They were captured by #Fano armed forces። ይህ ፋኖ የማረከው የአብይ አህመድ ወታደር ነው። ፋኖ በሰላም እጅን የሰጠውን ይቀበላል። እቢኝ ያለውን አድቅቆ በትኖ መልሶ እንዲህ ሰብስቦ እየነዳ ወደቤተሰቦቻቸው እንዲሄዱ መክሮ ይሸኛል። መቸም አብይ አህመድና ዳንኤል ክብረት ብረሀኑ ጅላ ይሄንን ወታደር አናቅህም አይሉትም። ማርካችሁ አሳዮን ባሉን መሰረት በተከታታይ ቋቅሜ የሙርከኛ ቀን እስኪመስል ብቅ እያደርግን እያሳየናቸው ነው። ብረሀኑ ጅላ ስድት ሲጋራ ለኩሶ ለአብባ ታደሰ ደውሎ ምን እንደሚለው ባናውቅ የጀመርነውን ይሄንን መንግስት የማፈራረስ ስራ ግን በአጭር ወራት ለመፈፀም ከቤተ መንግስቱ የሚመጡልን መረቅ የሆኑ መረጃዎች ያረጋግጡልናል። መከላከያ አሁንሚ ቢሆን በከንቱ ለአብይ አህመድ መሞቱን አቁሞ እጅንም ትጥቁንም እየሰጠ መሄድ ይችላል። በዚህ ሁለት ቀን ብቻ ብዙ የአገዛዙ ሀይሎች ፋኖን ተቀላቅለዋል። ወሩም መስከረም ስለሆነ ግማሹ በየቦቀሎው ማሳ እየጠፋ ሲበተን ያዮ ወገኖች በስልክ አረጋግጠውልናል። አራት ኪሎ ላይ ግን የጅን አቢዎት ስላለ በጥይት እንጅ በመንፈስ እንደማይለቁ አምነናል። እሱም ቅርብ ነው ። እሩቅ አይደለም። Telegram U.S. Embassy Addis Mike Hammer Secretary Antony Blinken Benjamin Netanyahu - בנימין נתניהו אלי כהן | Eli Cohen Secretary Antony Blinken Chuck Schumer Herman J. Cohen Mike Hammer President Donald J. Trump @PowerUSAID Ambassador Mike Waltz António Guterres Human Rights Watch American Jewish Committee World Jewish Congress The Jerusalem Post i24NEWS English CNN International BBC Breaking News The Wall Street Journal The New York Times The Washington Post 

Suleiman Abdella

90,267 görüntüleme • 2 yıl önce

Daha fazla içerik yok.