
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )
@YeEthiopiaKurat • 7,568 subscribers
Guided by my mom, my original influencer, her wisdom has shaped my path with compassion and empathy for decades. #Ethiopiaዊነት-ፅናቴ #Ansaw ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Videos

“ባጫ ፌዘኛ ነው፤ ወታደርም አይደለም። ባጫ እስክስተኛ ነው።” 🤡 — Vodkachew ረዳ 😂😂
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )10,544 просмотров • 1 месяц назад

በአብይ አህመድ የሚመራው የዘራፊ-ቀማኛ ሀገር ሻጭ አገዛዝ በጠራራ ፀሐይ ሰው እያገተ በንግድ ባንክ በኩል እንደሚያስከፍል የሚታወስ ነው። እገታው ዛሬም እንደቀጠ ግልፅ ቢሆንም ከቅርብ ግዜ ጀምሮ ማጅራት መምታት አይን ባወጣ መልኩ ቀጥሏል። የአሁኑ ደግሞ አይን ማውጣትም አልፎ ምን ታመጣላችሁ አይነት አካሄድ ይመስላል። የውዳቂዎች ስብስ እጅ ላይ ሀገር ስትወድቅ ይሄን ይመስላል። 👇🏾👇🏾 #Ethiopia #FakeProsperity
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )40,298 просмотров • 2 лет назад

የኢትዮጵያ ህዝብ ድህነት 👇🏾 #FakeProsperity
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )17,799 просмотров • 11 месяцев назад

#Ethiopia: Always Keep in Mind: The Koree Nageenyaa, a Secretive Group Still Operating in the Oromo Region‼️👇🏾👇🏾 First exposed in 2022 by parliamentarian Dr. Hangasa Ebrahim, the Koree Nageenyaa was later confirmed through a Reuters investigation (Reuters Investigates) Former Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ head Daniel Bekele acknowledged its existence, revealing the group’s involvement in extrajudicial killings, unlawful detentions, and widespread human rights abuses. #StateSponsoredTerror #StateSponsoredAmharaGenocide
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )27,320 просмотров • 1 год назад

#Ethiopia: የመደመር መንግስት= የብጥብጥ መንግስት “የመጀመሪያውን መጽሐፍ ለማንበብ ሞክሬ በትግል ግማሽ ነው የደረስኩት፣ ምክንያቱም ልክ እነዚህን የቲክቶክ አነቃቂዎች የምንላቸው ሰዎች እየተነሱ በቃ ዝም ብለው የሚጮሁትን አይነት ጩኸት ነው መጽሐፉ ውስጥ የሚታየው። እነ ፕሮፌሰር አለማየሁ ያመጻደቁት፣ እነ ዳኒኤል ክብረት በተመረቀ ቁጥር የሚያመጻድቁት መጽሐፍ እኔ ሳነበው ያንን Weight አላየሁበትም።” አቶ ያሬድ ሀይለማሪያም ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )17,025 просмотров • 1 год назад

እንደምን አረፈዳችሁ?....ቀጥለን ጂኦ-ቦተሊካ እንተነትናለን 🤣🤣🤣🤣
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )25,936 просмотров • 2 лет назад

#Ethiopia በህዝብ ሀብትና ንብረት እንዲህ እየቀለዱ ነው 💔
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )13,435 просмотров • 1 год назад

የኤርትራ ጉዳይ… የAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 ክህደት! Andargachew Tsege is back! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )16,232 просмотров • 1 год назад

ወይ ጉድ!… የዩኒቨርስቲው ዲን ተብየው ልክ እንደነ ከብትሽ ነው የሚያደርገው። አይ ካድሬ 🥲 አርያ ግን አልተቻለም!!!!
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )13,397 просмотров • 1 год назад

#Ethiopia: የአረመኔው አብይ አህመድ የሚዲያ ሠራዊት ሀሰተኛ ነብያት ማሰለፍ ጀምሯል። ዘንድሮ የመጣው ጫን ያለው ነው! 🤣🤣🤣 👇🏾 #ፋኖ_ይችላል
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )14,689 просмотров • 1 год назад

ሌላ የጦፈ ክርክር 🔥 ሻዕቢያ ኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ አለ? 👇🏾👇🏾 #Ethiopia #Eritrea
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )15,073 просмотров • 2 лет назад

ወልቃይት ጠገዴ የበጌ ምድር እንደሆነች እኛም እነሱም ጠንቅቀን እናውቃለን! #ወርቃዊት ✊🏾💚💛❤️ ✊🏾
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )17,676 просмотров • 3 лет назад