Sisay (Amoraw)'s banner
Sisay (Amoraw)'s profile picture

Sisay (Amoraw)

@amorawwub21,394 subscribers

Evidence over noise. #AmharaGenocide.

Shorts

Nothing explains the current state of 🇪🇹 more than this video. The woman represents all 🇪🇹ns being tortured, massacred, arrested, and detained endlessly without trial. Those of us in pain. The Oromo man represents the #OromoFascisim that tortures, massacres, detains, and in return, ridicules & mocks our pain. N.B. By her outfits & looks, this brave woman wants to show the world the endless torture, civilian massacre, & massive dissident silencing as hallmarks of Abiy Ahmed Ali 🇪🇹's brutal regime. The man dressed in an Oromo outfit ridicules the woman by sticking out his tongue. End #OromoFascism

51,995 次观看

መረጃን የተቆጣጠረ ትግል የመቆጣጠር ክፍተኛ ጉልበት አለው፡፡ አማራ የመረጃ ነጻነት ያስፈልገዋል፡፡ ከታች ያለውን ስሙት፡፡ "እኔ ግርማ ካሳ አማራ አይደለሁም"‼️ ነገር ግን፦ ፟▶️አማራው አርበኛ መከታው ማሞ ፤ ኣማራው አርበኛ እስክድንር ነጋ እንዲወገዱ ጥሪ አቀርባለሁ‼️እሰራለሁ‼️ ▶️የአማራ ሚዲያዎች ጠርናፊ ሆኜ ለአማራው ምን አይነት መረጃ መቼና እንዴት መድረስ እንዳለበት እቆጣጠራሁ‼️ ▶️በአማራ ሚዲያ ካውንስል ስም የተሰባስቡ አማራ ነን ባዮችን ስብስቤ ምን ማድረግ እንዳለባቸው እመክራቸዋለሁ‼️ ▶️ለመረጃ ቲቪና ለእኔ ኔትዎርክ የማይታዘዘውን የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጂት እንዲፈርስ እሰራለሁ‼️ ምክኛቱም የአማራን ትግል ለብአዴን ብልጽግና ገባሪ እንዲሆን ፤ አማራ ርሱን እንዳይችል ፤ የራሱ የሆነ ምንም ነገር እንዳይኖረው ፤ ካለውም ከተወሰኑ የጥቅም ትስስሮች ውጭ እንዳይሆን

11,985 次观看

Videos

amorawwub's profile picture

"ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ጋር ለመነጋገር፣ ለመወያየት፣ ለመሸምገል፣ እንደአዲስ ለመጀመር፣ ያለምንም ቅድመሁኔታ፣ በቀን 24ሰዓት በሳምንት 7ቀን ዝግጁ ነኝ።" አርበኛ እስክንድር ነጋ ጥያቄ፦ በዳያስፖራ የተሰገሰገው የOpportunist ስብስብ ለምን ይሄን የአርበኛ እስክንድር ንግግር ሰምቶ እንዳልሰማ አለፈው? የአማራ ጉዳይ ሚያሳስበው ሀይል በዚህ ሰዓት ከዚህ በላይ ምን ትልቅ አጀንዳ ሊኖረው ይገባል? ከሁለቱ አንዱ ፍጹም ዝግጁ ነኝ ሲል "ጎሽ በርታ በሉ ተነጋገሩ" ከማለት ይልቅ ግማሹ "የእውነት ድግስ" እያለ የሰለቸንን የሁለት ዓመት ሀሜት በንግስቲቷ በኩል ይዞ ከተፍ ይላል፡፡ ሌላኛው የጡረተኞች የዋትስአፕ ግሩፕ እዚህ ግባ ማይባል ውይይትና ድርድርን በተመለከተ ሶስት ገጽ ሀተታ ይዞ መጣ፡፡ የሶሻል ሚዲያ እና ዩቱብ ተቀላቢው አንድም ቦታ ላይ ይሄን ትልቅ እርምጃ እንደአጀንዳ አድርጎ ሊያወራው አልፈለገም? አንዱን እያነገሰ ሌላውን እያራከሰ በመሀል አማራውን ስሜታዊ በማድረግ ሽርፍራፊ ሳንቲሞችን ሲለቃቅም ይውላል፡፡ ለምን???? መልሱ ቀላል ነው፡፡ አብዛኞቹ ድራማው እንዲህ እንዲቀጥል ሚፈልጉ እና በመሀል ቤት በአንድም በሌላ መልኩ ከትግሉ አትራፊ ስለሆኑ ነው፡፡ አንዳንዶቹ በተለይ ሱፍ ለባሽ ጡረተኞች ደግሞ በትግሉ ውስጥ relevant ሆነው ለመቆየት በሽማግሌ ሽፋን አንዱን እያገዙ ሌላውን እያወገዙ አጋጣሚውን ተጠቅመው ራሳቸውን መሪ አድርገው መምጣት ሚፈልጉ ሀይሎች መኖራቸው ነው፡፡

Sisay (Amoraw)

16,455 次观看 • 1 年前

没有更多内容可加载