
Frita Samuel
@Fritasamuel1 • 11,999 subscribers
Orthodox ☦️Made in Nazareth ...proud being #AmharaFirst…, Make awareness about #AmharaGenocide… #IAMFano … https://t.co/jQa8Naj1Qb
Shorts
Videos

የሰርግም የትዳርም ጣዕሙ በወጣትነት ሲያገቡ ነው። ልጆቻቸውን በሚድሩበት እድሜ እያገቡ ተቸገርን እኮ🤦🏾♀️
Frita Samuel52,287 просмотров • 9 месяцев назад

I admire how Somalis address their issues with the Oromo elites directly. They don’t play political correctness or hide the truth, they speak openly and stand firm on their interests without compromising in the name of inclusivity or coexistence. In contrast, the Amhara often give up their interests for the sake of unity and inclusivity. Good job to my Somali brothers and sisters . Stand your ground and don’t play recruiting politics. Face your opponents by engaging them on their own terms.
Frita Samuel52,065 просмотров • 10 месяцев назад

ጃዋርን(Jawar Mohammed ) ኢትዮዽያ ኢትዮዽያ ያስባለው እና tone of speech እንዲለወጥ ያደረገው እሱ እንደነገረን ታስሮ ETVን ስለተከታተለ ሳይሆን ከታች በተዘረዘሩት ሶስት ምክንያቶች እንደሆነ Meskerem Abera ከአመት በፊት ገልፃ ነበር 1️⃣የኦሮሞ ፖለቲካ በውስጡ ብዙ ስንጥቃቶች በመፈጠራቸው እነዚህን ችግሮች ሳይፈቱ ስለ ኦሮሞ ሪፐብሊክ ማሰብ ለኦሮሞውም አደገኛ ስለሆነ ግዜ መግዛት እና ያላለቁ ስራዎችን በኢትዮዽያ ውስጥ ሆኖ መስራት ግዴታ መሆኑን መገንዘቡ 2️⃣የአማራ ብሔርተኝነት በከፍተኛ ደረጃ ማደግ እና ብሔርተኝነቱ ደግሞ በትጥቅ ትግል መታገዙ እንዲሁም የአማራ ብሔርተኛ thought of clarity ላይ መድረስ በኢትዮዽያዊነት ሽፋን አማራውን ማታለል የማይቻልበት ደረጃ መደረሱ፤ አማራው ለአማራነቱ ቅድሚያ ሰቶ ከኦሮሞ ጋር ፍጥጫ ውስጥ እንደሚገባ ስለገባው 3️⃣በአሁኑ ወቅት የኦሮሞ ፖለቲካ በምዕራባዊያን ዘንድ እየታየበት ያለበት ሁኔታ እስከዛሬ ከሚታይበት “የተበዳይነት “እይታ ወቶ የጨፍጫፊነት እና የአፈናቃይነት ምስል መጎናፀፉ ጃዋርን እረፍት እንደነሳው እና እንዳሳሰበው መስኪ ትገልፃለች። #WarOnAmhara #AmharaGenocide
Frita Samuel72,635 просмотров • 2 лет назад

ከደብረ ኤልያስ ገዳም ከአማራ ዘር ጭፍጨፋ የተረፉ እናት የአይን ምስክርነት * ቋንቋቸውን የማንሰማቸው የታጠቁ ሀይሎች ወደ ገዳሙ መተው ወንዶችን በጥይት መናንያን እናቶችን ሴቶችን እና በስለት ለቤተክርስቲያን የተሰጡ ህፃናት ደግሞ በገጀራ አርደው ጨፍጭፈዋል* *በገዳሙ ውስጥ ያለው የጊዮርጊስ ቤተክርስቲያ ሙሉ በሙሉ ነው ተቃጥሎ የጠፋው ኪዳነምህረት እና ዮሓንስ ቤተክርቲያን ደግሞ ጣሪያና መስኮቱ ተመቷል* #AmharaGenocide #WarOnAmhara Daniel Bekele Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ Ethiopia Human Rights Council
Frita Samuel61,275 просмотров • 3 лет назад

ኢትዮዽያ ውስጥ ትምህርት እንዲማሩ የሚፈለገው የኦሮሞ ልጆች ብቻ ናቸው። ለዚህም ነው በከፍተኛ ወጪ special ትምህርት ቤቶች እየተሰሩ በጥሩ ሁኔታ ከሌሎች አከባቢዎች በተሻለ እውቀት እንዲገበዩ እየተደረገ ያለው በተቃራኒው ሌላውን አከባቢ በተለያየ መንገድ ተወዳዳሪ ትውልድ እንዳይፈጠር በትጋት እየተሰራ ይገኛል። ለዚህ ጥሩ ማሳያ እህታችን ያነሳችው የምሬት ጥያቄ አንዱ ነው አዲስ አበባ ላይ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እያበዙ ነው በሚል ሰበብ ልጆቹ ምንም እንዳይማሩ መንግስት እንደከለከለ ወላጆች በምሬት እየተናገሩ ይገኛሉ። እነዚህ ሰዎች ዛሬን ብቻ አይደለም እያጨለሙ ያሉት ነገንም ነው😡 #WarOnAmhara #AmharaGenocide
Frita Samuel45,189 просмотров • 2 лет назад

ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኝ ዛሬ (10/01/2024) በማገር ሚድያ ላይ ካደረጉት ውይይት የተወሰደ ዛሬ በአደባባይ ወጥቼ እየጠየኩ ያለሁትን ጥያቄ የአማራ ህዝባዊ ግንባር መቋቋሙ ለህዝብ ከመታወጁ በፊት አቶ እስክንድር ነጋ እና ሻለቃ ዳዊትን ብዙ ሰው በተሰበሰበበት ተመሳሳይ ጥያቄ በውስጥ ጠይቂያለሁ አማራው እስካሁን ከየሄደበት መንገድ የተለየ የያዛችሁት ራዕይ ምንድነው ? ብዬ ብጠይቅም በወቅቱ የተመለሰልኝ ለግዜው ራዕይ የሚባል ነገር እንዳልያዙ ነገር ግን በቅርቡ ለዚህ የሚሆን ምላሽ እንደሚሰጡ የተናገሩ ቢሆንም ከጥቂት ቀናት በኃላ ግን ህዝባዊ ግንባሩ ሲመሰረት ራዕይ ሳይሆን የያዘው አስተዛዛቢ የሆነ ምንም ማብራሪያ የሌለው መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮዽያ የሚል መፈክር ብቻ ሆኖ አይተነዋል። ትግል የሚመራው ደግሞ በመፈክር ሳይሆነ በርዕይ ነው። #WarOnAmhara #AmharaGenocide
Frita Samuel40,690 просмотров • 2 лет назад

አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂 “አማራ የኦሮሞን ህዝብ የእንጀራ ሱሰኛ በማድረግ ትልቅ ወንጀል ፈፅሞብናል። ይሄ ደግሞ how harass is it?”😂😂 #AmharaFood
Frita Samuel25,991 просмотров • 2 лет назад

Shadey is one of the Amhara’s great intangible heritages celebrated in the last weeks of August each year. The festivity has different names in different parts of Amhara: in Raya Amahra (Solel), waghimra Amhara (Shadey), lasta lalibela (Ashendiye) Very recently, as early as ten years, the tigray people have tried to adopt this colorful culture through the help of the anti-Amhara woyanie regime and its corrupt institutions. Anthropologists argued that a cultural identity theft is harmful to the owning community and is claimed to be a violation of the collective intellectual property rights of the originating culture. However, Woyanie is adopted the Ashenda culture in a colonial manner where elements of this culture are copied and being misused and reduced to an exotic street festival outside of the context and against the expressly stated wishes of the owners of the culture, the Amharas. This misappropriating of Shadey is a disrespectful to the Amhara culture and its values. Someone takes something from your culture and uses it for their own benefit without no consequences is inappropriate and unacceptable. What’s more, ridicules is you cannot ask the UNESCO to inscribe the imitated culture on its world heritage list as your own property while still we the originating people are alive. This is an outright theft of a cultural identity. Even though we can argue that culture could be adopted or borrowed, requesting for intellectual property as your own heritage is no less than a cultural genocide and/or colonization. The tigreans tried intentionally distorted the meaning of the culture and using it without considering the socio-historical and religious circumstances and significance of these cultural forms so as not perpetuate the already existing majority and widely celebrated shadey among the Amhara community. The famous cultural theorist George Lipisitz called this “strategic anti essentialism” to refer to the calculated use of a cultural form, outside of your own, to define yourself or your group. #Ashendiye_shadey_Solel_2023 #AshendiyeAmhara2024
Frita Samuel24,492 просмотров • 2 лет назад

ፋኖ ለብአዴን ሽማግሌዎች እንቅጭ እንቅጯን ነግረዋቸዋል ከኦነግ ጋር ድርድር እያላችሁ አትምጥቡን ብለዋቸዋል! ለማንኛውም ትክክለኛ ሽማግሌዎች ልክ እንደ ራያ ቆቦ ዘወልድ አባቶች እውነቱን ተናግረው ከህዝባቸው ጋር ቆመው የመጣውን ተቀብለው እስርቤት ይገኛሉ ሌላው ሽማግሌ የኦነግ ቅጥረኛ ነው! ሽማግሌ የሀይማኖት አባት በአሁኑ ሰአት ከእውነት እና ከህዝቡ ጋር ብቻ ነው መቆም ያለበት! #WarOnAmhara #AmharaGenocide
Frita Samuel34,152 просмотров • 3 лет назад

መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ! ሸማውም ዶሮ ወጡም ቄጠማውም ጠላውም ጠጁም የአማራ ነው!😂😂
Frita Samuel27,759 просмотров • 3 лет назад

❤️አስረስ ማረ ዳምጤ❤️ እስክንድር እንዴት አድርጎ ከመጀመሪያ ጀምሮ እያጭበረበረ ትግል ሊጠልፍ እንደሞከረ ከመጀመሪያ ጀምሮ የነበረውን ሂደት ቁልጭ ባለ አማረኛ ገልፆታል። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በውሸት እንደ ፈጠረው ድርጅት አሁንም ምርጫ ሳይደረግ ተመርጫለሁ ብሎ አዲስ ድርጅት ይዞ መምጣቱ አይገርምም። ሌላው አስረስ የተናገረው ጎጃም ላይ ከአባይ እስከ አባይ ከአማራ ፋኖ በጎጃም ውጪ የሚንቀሳቀስ አንድም አካል እንደሌለ እና የሰፈር አውራ የመፍጠር ፍላጎት እንደሌላቸው እና ህገወጥ ድርጊቶች ሲፈፀም ከዚህ ቀደም ሲደረግ በነበረው አግባብ ህግ እንደሚያስከብሩ ጠቁሞል። ፖለቲካንማ አስረስ ይስራት 👌🏾 የጀግና ጀግና💪🏾 ተደብቆ ሳይሆን ፍለፊት ወቶ ለተነሳለት ጥያቄ ሁሉ ድንቅፍ ሳይለው እንዲህ አሳምሮ ይመልስልሀል❤️ #AmharaFirst #FANo
Frita Samuel20,493 просмотров • 2 лет назад