ትዝብቱ 🔥's banner
ትዝብቱ 🔥's profile picture

ትዝብቱ 🔥

@Geteriew1 • 7,725 subscribers

፩\የአማራ ፖለቲከኞች ለአማራነት ቁሙ።፪\\የአማራ ፖለቲከኞች ከአንጋሽነት ውጡ። ፫\\አማራ ለአማራነትህ ወጥረህ ተባብረህ ስራ። ፬\አማሮች በገዛ ሀገራቸው ለምን ባይተዋር ሆኑ? ፭\\አማራው ወገንህ በግፈኞች ጥቃት ሲደርስባቸው ቆመህ አተመልከት👈👈

Videos

Geteriew1's profile picture

#ሰበር_አሁናዊ_የፋኖ_ትግል =ወጥር ፋኖ ሀገር እንደ ጎንደር ሰው እንደ ጎንደሬ፤ ስሙን ጥሪው ጥሪው ይለኛል አስሬ። አይጠረጠርም ጎንደሬ ባአገሩ፤ ጨዋ ነው ሰው ወዳድ ልበ ሙሉ ኩሩ። እንደ ፍቅሩ ሙላት እንደ ደግነቱ፤ ምን ይወጣለታል ጎንደር ጀግንነቱ። እምነቱን ከአንገቱ ፍቅሩን ከልቡ ላይ፤ ለወገኑ ትቶ እንደ ጥላ ኮብላይ። አዘዞና ታቦር አርባያ በለሳ፤ እንዴት ውሎ አደረ አለፋ ጣቆሳ። ደባርቅ አርማጭሆ ቋራና ጎርጎራ፤ ፍቅርና ጀግንነት ይታያል በጋራ። ወልቃይት ጠገዴ የጎበዙን አገር፤ ያሳደገኝ እኔ የማውቀው ልናገር። የነ ፋሲል አገር የነ መይሳው፤ ምን ጊዜም ታሪኩ የማይረሳው፤ ገና በእናቱ ሆድ ቀድማ ስላየችው፤ አርግዛና አምጣ ጎንደር ወለደችው። #አማራ #ፋኖ ነው! #ፋኖ ✊🏿 #FANO

ትዝብቱ(አፋብኃ)

28,594 Aufrufe • vor 1 Jahr

Keine weiteren Inhalte verfĂźgbar