
j-birru
@jbirru • 7,713 subscribers
my own views.
Shorts
Videos

እውነቱ ይሄው ነው:- ሰራዊቱ ተመናምኗል ፣ በብልፅግና ምክንያት የቀጠናው ሁኔታ ስጋት አምጥቷል ፣ አገዛዙ በሕዝብ ላይ በሚያደርገው ዘመቻ ወደ ድሮ እና ያረጀ መሳሪያ እየጠገኑ እስከመዋጋት ተወርዷል፣ ወታደሩ ሀገር ጥበቃ ሳይሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ቆላና ደጋ እየወጣ እየወረደ ገላውን እንኳ መታጠብ ሳይችል ፣ ቀዝቃዛ ውሃ ሳይጠጣ ፣ እሚወጋው ተለይቶ እንዲጥፋ የታሰበለትን የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው:: እነዚህ የተዘረዘሩት የማይካዱ ሀቆች ናቸው::
j-birru50,896 views • 1 year ago

". . . ሱዳን ገብተው መሬታችንን ወረው ይዘዋል:: ለጊዜው ይሄን ነገር ወደ ጦርነት ክምንገባ ሰክነን በንግግር በውይይት እንፈታዋለን ግን ለጦርነት አንቸኩልም:: ምክንያቱም እኛ ጦርነት ውስጥ ቸኩለን መግባት ፍላጎት የለንም:: ምክንያቱም ጦርነት አክሳሪ ነው ፣ጦርነት አውዳሚ ነው:: አዋጪ መንገድ ስላልሆነ:: ብዙ ሰው ሱዳንን እኮ በኃይል እንትን አርጋችሁ አትስመልሱም ምናምን ግፊት ነበረ:: ... ካበደው ጋር እብረን አናብድም" የስላም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሀላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም:: ሰላማዊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ጦርነት አውጆ የሚፈጀው የብልፅግና አገዛዝ የሀገሪቱ ድንበር ተደፍሮና መሬት ተወስዶ በሚሊሺያ አቅም እንኳን መመለስ ሲቻል ምንም የማድረግ ፍላጎት እንደሌለው በተለያየ ግዜ ግልፅ አድርጏል ዛሬም ደግሞታል::
j-birru48,447 views • 1 year ago

እቶ ጃዋርመሃመድ ለቢቢሲ የአማርኛ ፕሮግራም ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥቷል:: [የብልፅግና-ሸኔ] ሰዎች ይሄ ነው የማይባል ጥጋብ ውስጥ ገብተዋል:: ጥጋብ ደሞ ጆሯቸውንም አዕምሯቸውን ደፍኖታል::... ሕዝብ በቀየው አርሶ መግባት አልቻለም:: ...መንግስት ያሰለጠነው ሚሊሽያ ሕዝቡን ይገድላል ፣ይዘርፋል::...ሕዝብ ዛሬ የመኖር ያለመኖር ፣ወጥቶ የመግባት ጥያቄ እያነሳ ነው ያለው:: ሐገር ከፍተኛ አደጋ ውስጥ ገብቷል ፣ኢኮኖሚያችን ደቋል:: ከፍተኛ ትምህርት ያላቸው ዶክተርና ነርስ ባልና ሚስት እንኳ ልጆቻቸውን ማስተማርና የቤት ክራይ መክፈል አልቻሉም:: ትኩረት ቅንጡ ቤተመግስት ፣ራዞርት እና ፓርኮች ላይ ነው:: መለዋወጫ መግዣ ዶላር ጠፍቶ ፋብሪካዎች ተዘግተዋል ።ዶላሩን አንዱ ጦርነቱና ድሮን በላው ፣አንዱን ቤተ መንግስቱና ሪዞርቱ በላው ...
j-birru33,833 views • 1 year ago

የብልፅግና አመራር ስብሰባዎች ይህን ይመስላሉ:: ከሕዝብ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ተቋማት ቀረብ ብሎ ለማየት መቻል አመላካች ነው::
j-birru33,306 views • 1 year ago

የፋኖ ሕዝባዊ ትግል አመራር የአማራ ፋኖ ጎጃም እዝ የሕዝብ ግንኙነት ኅላፊ ማርሸት ፀሀይ በኩል በሰጠው መግለጫ መሰረት:: ⁃የብልፅግና አገዛዝ ያሰማራው የአማራ አድማ ብተና ቡድን እንደ ተቋም ፈርሷል:: ⁃የአድማ ብትናው አባላት በየሻምበልና በየሻለቃቸው ወደ የአካባቢያቸው የፋኖ አደረጃጀት በ24 ሰዓት እንዲያሳውቁ:: ⁃ሚሊሻውም ለአገዛዙ መሳራያውን እንዳይሰጥ::በፋኖ በኩል ጠመንጃው እንደማይነካበት:: ⁃አገዛዙ በሚሊሻውና በአድማ ብተናው ቡድን ላይ መተማመን አልቻለም ትጥቅም ሊያስፈታቸው በመዘጋጀት ላይ ስለሆነ ፈርሰዋል:: ⁃የእርሻ ወቅት በመሆኑ ሚሊሻው አርሶ ቤተሰቡን እንዲመግብ:: ⁃የአድማ ብተናውና የሚሊሽያ አባላት በብዛት ፋኖን እየተቀላቀሉ እንደሆነና ወደ ቤተሰባቸውም የሚመለሱትን እንዲይያልፉ ትብብር እንዲደረግላቸው:: ⁃የአገዛዙን ሰራዊት የነፍስ ወከፍና የቡድን ትጥቅ ከ 50% በላይ በፋኖ እጅ ስለሆነ ሰራዊቱ ወደ ጀሌነት ተቀይሯል:: ⁃ወደቤተሰቡ የሚመለሰው ማሊሺያ ሳይሸማቀቅ ወደ ኑሮው እንዲመለስ ቀና ትብብር እንዲደረግለት:: እንደዚህ አይነት መግለጫ የሚያመለክተው ትግሉ በሕዝብ ትብብርና አንድነት በአሸናፊነት ኃይል ስለሚገሰግስ ነው::
j-birru20,830 views • 2 years ago

እንኳን ታሪክ ትመዝግቦ ተቀመጠ:: የዘር ፖለቲከኞች ሕዝብን ሲያጫርሱ የኖሩት በውሸት ትርክት መሆኑን ቀዳማዊ ኀይለ ስላሴ በነገሡ በሃያ አምስት አመታቸው ለፓርላማ ካደረጉት ንግግር እንረዳለን:: ዓላማቸው የኢትዮጵያ ዜጎች "በመጠናቸው በምክር ቤት ውስጥ እንደራሴ እንዲኖራቸውና በዘርም ይሁን በሃይማኖት በመሃከላቸው አንድም ልዪነት እንዳይኖር ለማድረግ ነው:: ሁሉም ኢትዮጵያዊ የአንድ ትልቅ ቤተሰብ ተወላጆች ሆነው በወንድማማችነት እኩል እንዲኖሩ ዘወትር የተከተልነው ዓላማ ነው"
j-birru21,425 views • 2 years ago

ስድስተኛ የውሸት፣የሁከትና፣እልቂት አመቴን አክብሩልኝ የሚለው የብልፅግና ቁንጮ ከአምስት አመት በፊት ድፍድፍ ዘይትና የተፈጥሮ ጋዝ አግኘትናልና፣ ነገ አውጥተን በመጠቀምና በመሸጥ የውጭ ምንዛሪ ችግር እንፈታለን ያሉት ተረስቶ ዛሬ ወደ ጋሪ እንመለስ ክስረት ላይ ናቸው:: አስታዋሽ የለም (short memory)በሚል አጉል አስተሳሰብ የጀመሩትን እውነት ያልሆኑን ነገሮች በመናገር ሽፋን ኢትዮጵያን የወሰዷት አደገኛ የቁልቁለት መንገድ መቆም አለበት::
j-birru20,271 views • 2 years ago

The PP regime’s army burning the nation’s flag aims to destabilize the country by promoting discord. Fomenting in the second largest country in Africa will have a dire regional and global consequence. It is wrong to believe or ignore this as an internal matter only affecting Ethiopians!
j-birru21,022 views • 2 years ago