j-birru's banner
j-birru's profile picture

j-birru

@jbirru7,713 subscribers

my own views.

Shorts

የጠ/ሚ ሩ አለማውቅም፣ እውነት ያልሆነን ነገር በዘፈቀደ መናገርም፣በእኩሌታ ተአማኒነት አሳጥቷቸዋል:: የአሜሬካ ሴቶች በቴሌቪዥን ከመናገር ያለፈ የኢኮኖሚ አቅም የላቸውም ማለት እውነትነት የለውም:: PM Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 says there isn’t an empowered woman in the 🌎! In the US women have only the right to appear on TV. Fact: 👩🏾 👩 👩🏻 in 🇺🇸 in hold high positions of responsibility in many sectors of society, portraying American women as disempowered & out of sight is deceptive!

51,301 görüntüleme

Videos

jbirru's profile picture

የፋኖ ሕዝባዊ ትግል አመራር የአማራ ፋኖ ጎጃም እዝ የሕዝብ ግንኙነት ኅላፊ ማርሸት ፀሀይ በኩል በሰጠው መግለጫ መሰረት:: ⁃የብልፅግና አገዛዝ ያሰማራው የአማራ አድማ ብተና ቡድን እንደ ተቋም ፈርሷል:: ⁃የአድማ ብትናው አባላት በየሻምበልና በየሻለቃቸው ወደ የአካባቢያቸው የፋኖ አደረጃጀት በ24 ሰዓት እንዲያሳውቁ:: ⁃ሚሊሻውም ለአገዛዙ መሳራያውን እንዳይሰጥ::በፋኖ በኩል ጠመንጃው እንደማይነካበት:: ⁃አገዛዙ በሚሊሻውና በአድማ ብተናው ቡድን ላይ መተማመን አልቻለም ትጥቅም ሊያስፈታቸው በመዘጋጀት ላይ ስለሆነ ፈርሰዋል:: ⁃የእርሻ ወቅት በመሆኑ ሚሊሻው አርሶ ቤተሰቡን እንዲመግብ:: ⁃የአድማ ብተናውና የሚሊሽያ አባላት በብዛት ፋኖን እየተቀላቀሉ እንደሆነና ወደ ቤተሰባቸውም የሚመለሱትን እንዲይያልፉ ትብብር እንዲደረግላቸው:: ⁃የአገዛዙን ሰራዊት የነፍስ ወከፍና የቡድን ትጥቅ ከ 50% በላይ በፋኖ እጅ ስለሆነ ሰራዊቱ ወደ ጀሌነት ተቀይሯል:: ⁃ወደቤተሰቡ የሚመለሰው ማሊሺያ ሳይሸማቀቅ ወደ ኑሮው እንዲመለስ ቀና ትብብር እንዲደረግለት:: እንደዚህ አይነት መግለጫ የሚያመለክተው ትግሉ በሕዝብ ትብብርና አንድነት በአሸናፊነት ኃይል ስለሚገሰግስ ነው::

j-birru

20,830 görüntüleme • 2 yıl önce