Natnael Mekonnen's banner
Natnael Mekonnen's profile picture

Natnael Mekonnen

@NatnaelMekonne7385,434 subscribers

No one can Judge me only God can Judge me ! https://t.co/peGFd40VeL https://t.co/s40zMIggYn

Shorts

NewsAlret‼️ ወጣቶች በትግራይ ክልል በህወሓት መራሹ ታጣቂዎች የሚፈጸምባቸውን የግዳጅ ጦርነት አፈሳ አምልጠው ሲሮጡ:: ይህ ሺዲዮ ዛሬ ጠዋት በመቀሌ 17 ቀበሌ የተከሰተ ነው። ሰዎች ከዕድሜ በታች የሆነን ልጅ ለመውሰድ ወደ ቤቱ ሲሄዱ፣ ልጁ ‘አባቴን ጥሩልኝ!’ እያለ ይጮኽ ነበር። ህወሓቶች (ሞንጆሪኖ) ግን በሚዲያ ላይ ወጥተው ‘ግዳጅ ወይም አስገዳጅ ምልመላ የለም!’ እያሉ በወጣቶች ሕይወት ይቀልዳሉ። ህወሓት ለረጅም ዘመን የትግራይ እናቶችን በእንባና በሀዘን ውስጥ ማኖርን እንደ ፖለቲካ መንገድ ሲጠቀም ቆይቷል። ከህወሓት በላይ ግን የሚያስገርሙኝ፣ ይህን ሁሉ የእናቶች ለቅሶና የወጣቶች መከራ እያዩ ዝምታን የመረጡ ሰዎች ናቸው። ራሳቸውን የትግራይ ተቆርቋሪ ነን የሚሉ አንዳንድ ዲያስፖራዎች፣ እንዲሁም እውነታውን ችላ ብለው የፖለቲካ ከበሮ የሚደልቁ አርቲስቶችና ታዋቂ ግለሰቦች ይበልጥ ያስደንቁኛል። ትግራይ አርቲስቶችና ታዋቂ ሰዎች በፋሽን በሞዴሊንግ አንዳንዱ ደግሞ በየክለቡ ከበሮ ደላቂና አስደላቂ የሆኑ ትግራዋይ ነን በማለት ጆኖሳይድ ትግራይ ትስዐር እያሉ በየ ሶሻል ሚዲያቸው ሲያደነቁሩን ለነበሩ የአዞ እምባ አልቃሶች ትግራይና የትግርይ ህዝብ ሳይሆን ህወሓት ናፋቂዎች ለሆኑት ነው ጥያቄዬ ህወሓትን እንደናፈቃችሁት ይቀራል እኔም ስለእናተ መሰሪነት አስመሳይነት የነበረው የአዞ እምባችሁ ለትግራይ ወጣትና ህዝብ እናቶች ሳይሆን ለህወሓት እንደነበር መናገርና መፃፌን እቀጥላለሁ

38,843 Aufrufe

Ethiopia welcomes Turkish President Erdogan with elegance and high regard. Welcome to the #LandOfOrigins Mr President. Ethiopia knows how to welcome and host. 🇪🇹🇹🇷 #Turkey #Ethiopia

Ethiopia welcomes Turkish President Erdogan with elegance and high regard. Welcome to the #LandOfOrigins Mr President. Ethiopia knows how to welcome and host. 🇪🇹🇹🇷 #Turkey #Ethiopia

15,063 Aufrufe

ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ (The Man) እነ አንቶኔ ይውሩ አንተ ስራህን ስራ ትውልድ ቅረጽ 🙌

ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ (The Man) እነ አንቶኔ ይውሩ አንተ ስራህን ስራ ትውልድ ቅረጽ 🙌

30,440 Aufrufe

አሰብን እንጋራለን ስንል ፕሬዘዳንት ኢሳያስም አጨብጭቧል። ትናንት ከእንቅልፋቸው ነቅተው ማዳመጥ የለመዱ ሰዎች የባህር በር ጥያቄን ትናንት የጀመርነው ይመስላቸዋል። በዚህ ቪዲዮ እንደሚታየው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኤርትራውን ፕሬዘዳንት ፊትለፊታቸው አስቀምጠው "ከኤርትራ ጋር አሰብን እንጋራለን" ሲሉ ይደመጣል። ፕሬዘዳንት ኢሳያስም በአድናቆትና በመስማማት ሲያጨበጭቡ ይታያል። አንዳንድ ማስለቀስን ሙያ ያደረጉ ሰዎች እንደሚሉት የባህር በር ጥያቄን ለፖለቲካ ብሽሽቅ አልጀመርነውም። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደስልጣን ከመጣ ቀን አንስቶ በግልፅ ሲያነሳው የነበረና እስከሚሳካልን ድረስ ስናነሳው የምንኖረው ፍትሃዊ ብቻ ሳይሆን ቅዱስ አላማችን ነው። እኛ ያለውሀ ልንዘጋ አንችልም። ትልቅ ነን። መተንፈሻ ያስፈልገናል። በምስራቅ አፍሪካ ትልቁን ኢኮኖሚ ገንብተናል። ትልቁ የሀዝብ ቁጥር የኛ ነው። ትልቅ የቆዳ ስፋት አለን። ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ጅቡቲ፣ ሶማሊያ ተደምረው በህዝብ ቁጥር እንበልጣቸዋለን። ለግዜው ከባህር የምንርቀው ጥቂት ኪሎሜትር ብቻ ነው። አለም አቀፍ ህግ ይፈቅድልናል። ታሪክ ይደግፈናል። የኛ የባህር በር ጥያቄ ለጎረቤት ሐገራት ስጋት ሳይሆን በረከት ነው። ስለዚህ ጥያቄውን ዛሬ አልጀመርነውም ዛሬም አናቆመውም። ጥያቄያችንን ምናቆመው ጥያቄያችን ሲመለስ ብቻ ነው። ኢትዮጵያ የባህር በር ታገኛለች። ባንዳዎችም ይህንን ታሪክ እያለቀሱ ያዩታል!

16,924 Aufrufe

Videos

NatnaelMekonne7's profile picture

🇪🇹 ክብር ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት! 🫡 እኛ በሰላም የምናሳልፈው ሌሊት፣ እነሱ የሀገርን ዳር ድንበር በንቃት ይጠብቃሉ። እኛ በነፃነት የምንኖርበት ቀን፣ እነሱ የሀገርን አደራ በቁርጠኝነት ይሸከማሉ። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሉዓላዊነታችን መከታ፣ የሕዝባችን ጋሻ እና የሰላም ጠባቂ ነው። በተራራ፣ በሸለቆ፣ በበረሃም ሆነ በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ውስጥ የሚቆመው ለራሱ ክብር ሳይሆን፣ ሕዝቡ በሰላምና በመረጋጋት እንዲኖር ነው። በታማኝነት ያገለገሉ፣ በመስዋዕትነት የሀገርን ክብር ያስጠበቁ፣ ለባንዲራችን እና ለሕዝባችን የቆሙ ጀግኖቻችን ለዘላለም ይከበራሉ። የሀገር ሰላም በጀግኖች ትጋት ይጠበቃል፤ የሕዝብ ደህንነትም በመስዋዕታቸው ይጸናል። ስለዚህ ለእነዚህ ጀግኖች የምንሰጠው ክብርና እውቅና የሀገርን ክብር ማክበር ነው። ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት! 🇪🇹 ክብር ለሀገር ሲሉ ለቆሙ ጀግኖች! 🫡 ኢትዮጵያ በጀግኖቿ ትፀናለች፤ ሰላምዋም የሁላችን የጋራ ኃላፊነት ነው።

Natnael Mekonnen

23,356 Aufrufe • vor 11 Tagen

NatnaelMekonne7's profile picture

የህግ ያለህ! የሚዲያ ባለስልጣን ያለህ! ከዛሬ ነገ ይሻሻላል አልን። ብዙ ነገር እንዳላየ አለፍን። ግን የዚህ አይነቱ ባለጌና የዚህ አይነቱን ባለጌ የሚያቀርቡ የዩቱዩብ ሚዲያዎች እንደተባይ እየተባዙ መጡ እንጂ ሊቀንሱ አልቻሉም። አንድ ተራ አንደበቱን እንኳን መግራት ያቃተው ሰው የሐገር መከላከያ ሰራዊትን የተከበረ መለዮ ለብሶ “እኔ ተልእኮ ላይ ነኝ” እያለ ይደነፋል። አንድ ቀን ወታደራዊ ስልጠና ሳይወስድ “ ወታደር ነኝ” ይላል። ጭራሽ ከአመራሮች ጋር የተነሳውን ፎቶ እያሳየ “ እየኝ ከጀነራል እገሌ ጋር የተነሳሁትን ፎቶ” እያለ ይጎፈላል። የመከላከያ አባል ሳይሆኑ ወታደር ነኝ ማለትም ሆነ የወታደሩን መለዮ ለብሶ መንቀሳቀስ ለአመታት የሚያስቀፈድድ ወንጀል ነው። ግን ማን ይጠይቀው? ማን ነገሬ ብሎ ይሄን ይቆጣጠር? ማን ሚዲያውን Monitor አድርጎ የዚህ አይነቱን ቀጣፊ ስርአት ያሲዝ? በየቀኑ በዱር በገደሉ ሐገር ሊያስቀጥል ደሙን የሚገብረው ወታደርስ እንዲህ አይነቱ ባለጌ አደባባይ ወጥቶ በስሙ ሲነግድና ከመከላከያው ባህሪና አላማ ውጪ ህዝብና ህዝብን የሚያናክስ የጥላቻ ስብከት ሲያስተጋባ ሲያይ ምን ይሰማዋል? የሐገር መከላከያ ሰራዊት መለዮ በማንም መንደርተኛ አረቂያም ሊለበስ አይደለም ሊነካ አይገባውም እያልን ይሄ ደግሞ መጥቶ ጭራሽ ደረቱን ነፍቶ ለተልእኮ ነው የለበስኩት ይለናል። ህግ! ስነስርአት! አይከበርም ወይ? ለምንድነው ምታሸማቅቁን? የዚህ አይነቱን ባለጌ አይዞህ የምትሉትስ ምን ነክቷችሁ ነው? ለምንድነው እኛንስ ተናጋሪዎች ምታደርጉን? ኢትዮጵያ ውስጥ እነዚህን ትኩረት ፈላጊ የዩቱዩብ ሚዲያዎችንስ የሚቆጣጠራቸው ባለስልጣን መስሪያ ቤት የለም ወይ? ለሐገር ኢሜጅ አይጨነቁ! ለመከላከያ ክብር አይጨነቁ! ለህፃናት አእምሮ አይጨነቁ! ማነው ሃይ የሚልልን? ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ደቃቃ ስቱዲዮ ሰርቶ ፖድካስትና ሚዲያ እያለ ያለሙያውና ስራው በየቅያሱ የማይገመገም የዩቱዩብ ሚዲያ እያቋቋመ ቤተሰብ ሲያፈርስ አይተናል። ያለሙያው ዳኛ ሆኖ የቤተሰብን ገበና አደባባይ ሲያወጣ አይተናል፣ የፍርድቤትን ስራ ቀምተው የ DNA ውጤት እስከመናገር ደርሰዋል፣ ቤተሰብ የህብረተሰብ መሰረት ሆኖ ሳለ ለህፃናት ልጆች ሳይጠነቀቁ የባለትዳሮችን ገመና ፣ የወንድምና እህት፣ የእናትና ልጅን ለመስማት የሚያስፀይፉ ጉዶችን በየቀኑ ይግቱናል። ለቅሶ እየሸጡ በሚሊየን የሚቆጠር ብር ያፍሳሉ። ግን አንድም የሚቆጣጠራቸው አካል የለም። ግብር አይከፍሉ። ኮንተንታቸው አይመረመር። የሚያስተላልፉት ጉድ በብሮድካስቲንግ ባለስልጣን አይገመገም። መንግስት ሃይ አይላቸው። ምን ጉድ ነው? ማነው የሚመለከተው አካል? ማነው እነዚህን አረመኔ የሚዲያ ባለቤቶች የሚገራልን? ማነው የሰው ጓዳና ገመናን እየቀረፁ ወደህዝቡ የሚደፉትን እነዚህ የሰይጣን ቁራጮች አንድ የሚልልን? ይኸው ጭራሽ አሁን የማንንም ዱርዬ የተከበረውን የመከላከያን ልብስ አልብሰው ያንቧርቁብናል። ሚዲያዎቹን መቆጣጠር ካልቻላችሁ ለሚችል ሰው አሳልፋችሁ ስጡ። ህግ ይከበር። በየማህበራዊ ሚዲያው የሚተላለፉት ነገሮች ጆሮን ጭው ያደርጋሉ። መቼ ነው ይሄ የሚያበቃው? እንዲህ አይነት በሐገር መከላከያ ስም የሚነግዱ ባለጌዎችንስ መቼ ይሆን ህግ የሚቀጣልን?

Natnael Mekonnen

29,640 Aufrufe • vor 1 Monat

NatnaelMekonne7's profile picture

በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የምትገኝ አንዲት ወጣት በማህበራዊ ሚዲያ ባሰራጨችው አዲስ የቪዲዮ መልዕክት፣ በክልሉ ውስጥ አስደንጋጭ የሆነ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እየተካሄደ መሆኑን አጋለጠች። ወጣቷ በቪዲዮው ላይ እንዳብራራችው፣ ህጻናትን ጨምሮ በርካታ የክልሉ ነዋሪዎች ከቤተክርስቲያን፣ ከመንገድ እና ከሆቴሎች እየታፈሱ ወደ ጦርነት ማሰልጠኛዎች እየተወሰዱ ነው። ሁኔታው እጅግ አስፈሪ ደረጃ ላይ መድረሱን የምትገልጸው ይህቺ ወጣት፣ ምልመላው ማንንም የማይመርጥ መሆኑን ታስረዳለች። ከገጠር አካባቢዎች ለሃይማኖት ትምህርት የመጡ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተማሪዎች እና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ሳይቀሩ የግዳጅ ምልመላው ሰለባ ሆነዋል። ምልመላውን የሚያካሂዱት አካላት ከቤት ወደ ቤት እየዞሩ "ለጦርነት የሚደርስ ልጅ አላችሁ ወይ?" በማለት ቤተሰብን ጭምር እያስገደዱ እንደሚገኙም አክላለች። ከጦርነቱ ስጋት በተጨማሪ፣ በክልሉ ያለው የኢኮኖሚ ቀውስ እና የምግብ እጥረት ህዝቡን ክፉኛ እየፈተነው እንደሚገኝ በዘገባው ተጠቅሷል። የጥሬ ገንዘብ እጥረት በመኖሩ የዕለት ተዕለት ግብይት በሞባይል ባንኪንግ (Mobile Banking) ብቻ እየተከናወነ መሆኑን የጠቀሰችው ወጣቷ፣ "በማንኛውም ሰዓት ኢንተርኔት ቢቋረጥ በረሃብ እናልቃለን፤ ቀጣዩ ጉርሻችን ከየት እንደሚመጣ አናውቅም" ስትል የሁኔታውን አሳሳቢነት አስረድታለች። ወጣቷ አሁን እየተካሄደ ያለውን እንቅስቃሴ አጥብቃ በመኮነን፣ ጦርነቱ ለማንም የማይጠቅም እና አሸናፊ የሌለው መሆኑን ገልጻለች። በፌደራል መንግስቱም ሆነ አሁን ትግራይን እያስተዳደሩ ባሉ አካላት ላይ ጠንካራ ትችት ያቀረበች ሲሆን፣ የባለስልጣናት ልጆች በአሜሪካ እና በአውሮፓ በሰላም እየኖሩ፣ የድሃው ልጅ ግን ለማንም በማይጠቅም ጦርነት እንዲማገድ እየተደረገ ነው ብላለች። "ወደ ጦርነት መሄድ አንፈልግም፤ ማንም ጦርነት እንዲሄድ አንፈልግም። መሞት ካለብኝም እዚሁ ግደሉኝ" በማለት ምሬቷን አሰምታለች። ባለፈው ጦርነት በርካቶች ቢሞቱም ምንም የመጣ ለውጥ አለመኖሩንም አስታውሳለች። በመጨረሻም፣ ይህንን ቪዲዮ ያዘጋጀችው በክልሉ ያለውን እውነተኛ ገጽታ እና የህዝቡን ስቃይ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ መሆኑን ገልጻለች። የትግራይ ወጣቶች በራሳቸው ፍላጎት ወደ ጦርነት እየገቡ እንዳልሆነ እና በግዴታ እየታፈሱ መሆኑን ዓለም እንዲያውቅላት በማስገንዘብ መልዕክቷን አጠናቅቃለች። ይህ አዲስ ክስተት በክልሉ ዳግም የጦርነት እና አለመረጋጋት ስጋት እያንዣበበ መሆኑን የሚያሳይ ማሳያ ሆኗል።

Natnael Mekonnen

29,739 Aufrufe • vor 1 Monat

NatnaelMekonne7's profile picture

NOORA RESORT SUNDAY BRUNCH : የኖራ ሪዞርት እሁድ ብራንች – የቤተሰብ ጊዜን በውብ መንገድ ለማሳለፍ ምርጥ ስፍራ! አዲስ አበባ ነዋሪዎች ከከተማዋ ግርግር ራቅ ብለው እሁድን ከቤተሰቦቻቸውና ከልጆቻቸው ጋር በሰላም፣ በመዝናናትና በጥራት የተሞላ መልኩ ለማሳለፍ ከፈለጉ፣ በቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) የሚገኘው ኖራ ሪዞርት የሚያዘጋጀው የእሁድ ብራንች ኖራ ምርጥ ምርጫ ነው። የተፈጥሮ ውበቱ፣ የተረጋጋው አካባቢ፣ ጣፋጭና የተለያዩ ምግቦች፣ እንዲሁም ለልጆችና ለቤተሰብ የሚስማማ መዝናኛ ሁኔታዎች ቀኑን የማይረሳ ያደርጉታል። በተጨማሪም ኖራ ሪዞርት በፍጥነት እየተስፋፋ ይገኛል። በቅርቡ ትልቅ ዘመናዊ የመሰብሰቢያና የዝግጅት አዳራሽ እንዲሁም ወደ 200 የሚደርሱ አዳዲስ የመኝታ ክፍሎች ግንባታቸው ተጠናቆ ለአገልግሎት እንደሚውሉ ለላወቅ ችያለሁ። አዳዲስ 100 ክፍሎች አልቀው ስራ ጀምረዋል ይህም ሪዞርቱ ትላልቅ ኮንፈረንሶችን፣ ሰርጎችን፣ የተለያዩ ዝግጅቶችን እና የሀገር ውስጥና የውጭ ጎብኚዎችን በተሻለ አቅም ለማስተናገድ ያስችለዋል። በዚህ አጋጣሚ የኖራ ሪዞርት ባለቤት አቶ ሸዋ እና መላውን የማኔጅመንት ቡድን በእንግዳ ተቀባይነታቸው፣ በጥራት ባለው አገልግሎታቸው እና በኢትዮጵያ የቱሪዝምና የመስተንግዶ ዘርፍ ላይ እያደረጉት ላለው ትልቅ ኢንቨስትመንት ከልብ አመሰግናለሁ። አቶ ሸዋ የእርስዎ ራዕይ፣ ትጋትና ቁርጠኝነት ለሌሎችም አርአያ ነው። ይህን መልካም ሥራ በመቀጠል ለሀገራችን ቱሪዝም፣ ለሥራ ዕድል ፈጠራ እና ለኢኮኖሚያችን እድገት የሚያደርጉት አስተዋጽኦ የበለጠ እንዲጎለብት እመኛለሁ። አዲስ አበባ ነዋሪዎች እሁድን ከቤተሰቦቻቸው ጋር በቢሾፍቱ በሚገኘው ኖራ ሪዞርት በማሳለፍ የማይረሳ ቆንጆ ትዝታ እንዲፈጥሩ ከልብ እጋብዛለሁ።

Natnael Mekonnen

13,389 Aufrufe • vor 17 Tagen

NatnaelMekonne7's profile picture

ወጣቱን አስጨርሶና ከሞት ተርፎ ወደ ዝርፊያው የተመለሰው ደብረፂዮን ሰሞኑን ጦርነት እንጀምራለን በማለት እየደነፋ ነው በድጋሚ ወጣቱን ሊያስጨርስ! ወያኔ "ጦርነት እከፍታለሁ" እያለ ነው።እሱ ለሚያውጀውና ለማይቀረው ጦርነትም ህዝቡን ሰብስቦ እወቁልኝ እያለ ይገኛል።በመሆኑም ህዝብ ሰብስቦ "ዘበት ንብሄራዊ ብርሰት"(በዚህ መፈክር አማካኝነት "እንደ ብሄር እኛ ላይ የተደቀነው የመጥፋት አደጋ አይሳካም ወይም "በፍፁም አንጠፋም" የሚልን መልዕክት ነው ለማስተላለፍ የተፈለገው) በሚል መፈክር ለተከታታይ ቀናት የሚቆይ መድረክ እያካሄደ ነው። በእነዚህ ተከታታይ መድረኮች ላይ ከፍተኛ የወያኔ ሰዎች ተመሳሳይ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።ለምሳሌ አለም ገብረዋህድ "የብልፅግናን ስርዓት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከመቅበር ውጪ ምንም አማራጭ የለንም" ሲል የተናገረ ሲሆን ከላይ በቪዲዮው ላይ እንደሚታየው ደግሞ ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል ተመሳሳይ ዲስኩር አድርጓል.. ደብረፂዮን እንዲህ ይላል ... "አሁን እንደቀድሞው አይደለንም።አጋሮች አሉን ፤ ጓደኞች አሉን።ይህ መታወቅ አለበት።ብልፅግና የኛ ብቻ ጠላት አይደለም - የሁሉም ጠላት ነው።በመሆኑም ከእነዚህ ወዳጆቻችንና አጋሮቻችን ጋር እንተባበራለን። በምን ዙሪያ ላይ ነው የምትተባበሩት ካላችሁኝ ይሄንን ስርዓት በማስወገድ ዙሪያ ነው የምንተባበረው "

Natnael Mekonnen

14,633 Aufrufe • vor 21 Tagen

NatnaelMekonne7's profile picture

ጄኔራል አለምሸት ደግፌ ይናገራሉ‼️ ሙሉ ጄኔራል አለምሸት ደግፌ ማናቸው? በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ለረጅም ዓመታት ያገለገሉ እና በወታደራዊ አመራር ብቃታቸው የሚታወቁ ከፍተኛ የጦር መሪ ናቸው። በተለያዩ የእዝ እና የአመራር ኃላፊነቶች ላይ በማገልገል ለሀገራቸው ያበረከቱት አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው። በዲሲፕሊን፣ በወታደራዊ ስትራቴጂ እና በሀገር ፍቅር የሚጠቀሱት ጄኔራሉ በብዙ ወጣት ወታደሮች ዘንድ ተምሳሌት ሆነው ቆይተዋል። ጄኔራል አለምሸት ደግፌ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ለረጅም ዓመታት ያገለገሉ ከፍተኛ የጦር መሪ ናቸው። በተለያዩ የጦር እዝና የአመራር ኃላፊነቶች ላይ የሠሩ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥም ከፍተኛ ኃላፊነት እንደነበራቸው መረጃዎች ያመለክታሉ። ቀደም ብሎ ከ1987 እስከ 1990 የመሀንዲድ ዋና መምርያ ሀላፊ፣ 1991-92 በኢትዮ- ኤርትራ ጦርነት ወቅት የሜካናይዝድ አስተባባሪ ፣ ከ1993-99 የአየር ሀይል ዋና አዛዥ በመሆን አገልግለዋል። ጄነራል አለምሸት ከ1972-75 መጨረሻ ለ 4 ዓመታት በቀድሞ ሶቭየት ህብረት የወታደራዊ ሳይንስ ትምህርታቸው በመከታተል በማስተርስ ዲግሪ ተመርቀዋል። ከዚያም ከ1992-95 ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽ በመከታተል MBA ተመራቂ ሆነዋል። ጄነራል አለምሸት ከእንግሊዘኛ በተጨማሪ የሩሲሽ ቋንቋም ተናጋሪ ናቸው:: በ2006 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ.) በወቅቱ በነበረው የህወሓት መራሹ መንግስት በዘር ቆጠራ ከሥራቸው መታገዳቸው ይታወቃል:: ጄነራል አለምሸት በ2018 ከተደረጉ የሠራዊት ማሻሻያዎች በኋላ የወታደራዊ ማዕረጋቸው ተመልሶላቸው በ2020 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ መከላከያ እንዲመለሱ ጥሪ ተደርጎላቸው ቤታቸውን ተቀላቅለዋል። በቅርብ ዓመታት ውስጥ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዋና አዛዥ አማካሪ (Military Advisor to the Chief of Staff) እንዲሁም የተኩስ ኮማንድ ኃላፊ ሆነው አሁንም እያገለገሉ ነው። ጄነራል አለምሸት በሰሜኑ ከህወሓት ጋር በነበረው ጦርነት ወቅት ባሳዩት አስተዋፅኦ ምክንያትም በኢትዮጵያ መንግሥት ከተሸለሙ ከፍተኛ የጦር አመራሮች መካከል አንዱ እንደነበሩ ይታወቃል። በአጠቃላይ ጄነራል አለምሸት ደግፌ ከ35 ዓመታት በላይ የወታደራዊ ልምድ ያላቸው፣ በአየር ኃይል፣ በሠራዊት አመራር እና በስትራቴጂካዊ የመከላከያ ሥራዎች የተሳተፉ ከፍተኛ የጦር መሪ ናቸው። ሀገርን በታማኝነት ማገልገል ከሚቻል ክብር ሁሉ የላቀ ነው። ክብር ለባለ ሙሉ ጄኔራል አለምሸት ደግፌ!

Natnael Mekonnen

26,727 Aufrufe • vor 1 Monat