
Oromia Action Group
@OromiaGroup • 2,096 subscribers
Twitting all issues on Oromia and Oromo people as well as nations and nationalities in Ethiopia.
Shorts
Videos

የኦሮሞ ህዝብ ጠላት ተራውና ተርታው የአማራ ህዝብ አይደለም!! ይህ ዓይነቱ በብልፅግና መንግስት ደጋፊዎች የሚፈፀም ወንጀል ማንም ሰው ሊታገሰው አይገባም። “ኦሮሞን ሊያርድ ሲል ያዝነው” በሚል ሰበብ ግለሰቦችን ከህግ ውጭ ማንገላታት የስርአቱ መገለጫዎች አንዱ ማሳያ ናቸው። ማንኛውም ዜጋ በኦሮሚያ ውስጥ በማንኛውም ቦታ የመንቀሳቀስ፣ የመስራት እና የመኖር ህጋዊ መብት አለው። በንፁሀን ላይ የደቦ ፍትህ (mob or vigilante justice) ለመስጠት መሞከር ተቀባይነት የለውም። ይህ ድርጊት ለዘመናት ከሁሉም ህዝቦች ጋር በሰላም የሚኖረውን የኦሮሞን ህዝብ ስብእና የሚያጎድፍ በመሆኑ ሁሉም ኦሮሞ ሊያወግዘው ይገባል። እኔ እንደምረዳው የሀገሪቱ ህግ የጣሱ የሰብአዊ መብት ግድፈቶች አቅም ካጣ ደካማ መንግስትና ደጋፊዎቹ የሚመጡ የመጨረሻው መጀመሪያ ናቸው። ይህ እኩይ ተግባር በእኩልነትና በህዝቦች አርነት የሚያምነው የኦሮሞ ነጻነት ግምባርም መርህ አለመሆኑን ሁሉም ሰው ሊረዳው ይገባል። የዚህ አይነት በስርአቱ ተቀነባብረው የኦሮሞን ህዝብ ስም ለማጉደፍና እድሜ ማራዘሚያ ድርጊቶች በአፋጣኝ መቆም አለባቸው። የኦሮሞ ህዝብ ጠላት የኢምፓየሪቱ ጨቋኝ ስርዓት እንጂ፤ ይህኛው ወይም ያንኛው ብሄር አይደለም። የኦሮሞ ህዝብ ጠላት ተራውና ተርታው የአማራ ህዝብም አይደለም።
Oromia Action Group81,461 views • 2 years ago

Setting an entire Wollo Oromo village and families along with domestic animals on fire 🔥while executing everyone on their way with bullet; #Fano #AmharaForces as they always do during the Holly Month of Ramadan. They have done this time and time again on #TigrayPeople, #Wallaga and #WolloOromos while videotaping their crimes. No fear of God or the law. They’ve shown as time and time again while continuing their actions with impunity. Int'l Criminal Court Secretary Antony Blinken President Donald J. Trump BBC News (World) CNN International Al Jazeera PR
Oromia Action Group19,322 views • 2 years ago
No more content to load