Sasha 🐪 ⛺️ 🌴's banner
Sasha 🐪 ⛺️ 🌴's profile picture

Sasha 🐪 ⛺️ 🌴

@SashaAlAwsa4,273 subscribers

Cyber Security | IT Consultant 👨🏻‍💻 | Digital Diplomacy • alumnus @thegcsp • IR @UNITAR • disinformation,

Shorts

ሁላችሁም ልትመሰገኑ ይገባል !!! በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በተከሰተው ድርቅንና ረሃብ የተቸገሩ ወገኖቻችንን ከሞት እንድንታደግ ባደረግነው የጋራ ትብብር ድምፃችንን በጋራ በማሰማታችን ምክንያት :- በተደራጀ መንገድ ከዓለማቀፍ የምግብ እርዳታ ድርጅት (WFP) እየተላከ ነው ነገ ለመሄድ ከተዘጋጀው ሰሞኑን ከቦታው በመድረስ በጥንቃቄ ለተጎዱት ወገኖቻችን ይከፋፈላል:: በሌላ በኩል ደግሞ በተለያየ የባንክ አካውንት ገንዘብ እየተሰበሰበ እንደሆነ ይታወቃል በቀጥታ ለተጎዱት ወገኖቻችን እንደሚደርስም ተስፋ እናደርጋለን !!! World Food Programme #WFP #Support #Amhara Region #NorthernWollo #Bugna

18,316 просмотров