
Sputnik Ethiopia
@sputnik_ethio • 4,590 subscribers
🇪🇹 ትኩስ እና ልዩ የአፍሪካ መረጃዎች፣ ትንታኔዎች እና አስተያየቶች ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa
Shorts
Videos

🇪🇹 ኢትዮጵያ በ8.2 ቢሊዮን ብር ወጪ 150 የኤሌክትሪክ አውቶቡሶችን ልትገዛ መሆኑ ተዘገበ የኢትዮጵያ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ለከተማ የሕዝብ ትራንስፖርት፣ ለቱሪዝም አገልግሎት እና ለቀጣይ ቀጣናዊ የድንበር ተሻጋሪ ጉዞዎች የሚውሉ እያንዳንዳቸው 55 ሚሊዮን ብር ገደማ የሚገመቱ 150 የኤሌክትሪክ አውቶቡሶችን ለመግዛት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታውቋል። ተቋሙ የግዢውን ግማሽ ወጪ በያዝነው የበጀት ዓመት የሚከፍል ሲሆን፤ ቀሪውን 50 በመቶ ደግሞ በቀጣዩ የበጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ማቀዱ የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። 📹 በአንድ ዓመት በፊት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወደ ሥራ ያስገባቸው የኤሌክትሪክ አውቶቡሶች
Sputnik Ethiopia15,274 次观看 • 25 天前
没有更多内容可加载