
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7 • 410,063 subscribers
Middle East Media Monitoring and Political Activist
Videos

Genocide unfolds step by step: classification, dehumanization, polarization. The horrifying path continues with persecution and extermination. The plight of ethnic Amharas is alarming. We must stand against it. #AmharaGenocide #JusticeForEthiopia Joe Biden Sudan Plus سودان بلس Bloomberg Africa Secretary Antony Blinken Al Jazeera English BBC News Africa The New York Times
Suleiman Abdella112,176 views • 2 years ago

#BreakingNews #Ethiopian defense Army They were captured by #Fano armed forces። ይህ ፋኖ የማረከው የአብይ አህመድ ወታደር ነው። ፋኖ በሰላም እጅን የሰጠውን ይቀበላል። እቢኝ ያለውን አድቅቆ በትኖ መልሶ እንዲህ ሰብስቦ እየነዳ ወደቤተሰቦቻቸው እንዲሄዱ መክሮ ይሸኛል። መቸም አብይ አህመድና ዳንኤል ክብረት ብረሀኑ ጅላ ይሄንን ወታደር አናቅህም አይሉትም። ማርካችሁ አሳዮን ባሉን መሰረት በተከታታይ ቋቅሜ የሙርከኛ ቀን እስኪመስል ብቅ እያደርግን እያሳየናቸው ነው። ብረሀኑ ጅላ ስድት ሲጋራ ለኩሶ ለአብባ ታደሰ ደውሎ ምን እንደሚለው ባናውቅ የጀመርነውን ይሄንን መንግስት የማፈራረስ ስራ ግን በአጭር ወራት ለመፈፀም ከቤተ መንግስቱ የሚመጡልን መረቅ የሆኑ መረጃዎች ያረጋግጡልናል። መከላከያ አሁንሚ ቢሆን በከንቱ ለአብይ አህመድ መሞቱን አቁሞ እጅንም ትጥቁንም እየሰጠ መሄድ ይችላል። በዚህ ሁለት ቀን ብቻ ብዙ የአገዛዙ ሀይሎች ፋኖን ተቀላቅለዋል። ወሩም መስከረም ስለሆነ ግማሹ በየቦቀሎው ማሳ እየጠፋ ሲበተን ያዮ ወገኖች በስልክ አረጋግጠውልናል። አራት ኪሎ ላይ ግን የጅን አቢዎት ስላለ በጥይት እንጅ በመንፈስ እንደማይለቁ አምነናል። እሱም ቅርብ ነው ። እሩቅ አይደለም። Telegram U.S. Embassy Addis Mike Hammer Secretary Antony Blinken Benjamin Netanyahu - בנימין נתניהו אלי כהן | Eli Cohen Secretary Antony Blinken Chuck Schumer Herman J. Cohen Mike Hammer President Donald J. Trump @PowerUSAID Ambassador Mike Waltz António Guterres Human Rights Watch American Jewish Committee World Jewish Congress The Jerusalem Post i24NEWS English CNN International BBC Breaking News The Wall Street Journal The New York Times The Washington Post 
Suleiman Abdella90,267 views • 2 years ago

የ #BirhanuLenjiso የሰሞውኑን ለቅሶ በመንግስት ደረጃ የኦሮሞን ህዝብ በአማራ ህዝብ ላይ አስነስቶ ደጋፊ ያላቸው በማስመሰል የስልጣን ጊዜያቸውን ለማራዘም እንዳቀዱ ያሳያል። ሆኖም አቶ ገዱ ፊት ለፊት እውነታውን ቁጭ አድርጎ ነው የነገራቸው። ምን ያህል አፀያፊ ሞራል እንዳላቸውና በድንቁርና የተከማቹ በሆዳቸው አለም የሚኖሩ ስብስቦች መሆናቸውን የሚያሳየው የገዱን ድምፅ ለማፈን ያደረጉት መረባረብ ነው። #AmharaGenocide #Ethiopian
Suleiman Abdella70,847 views • 2 years ago

አማራ የሚታገለው ለአማራነቱ እንጅ ለኢትዮዽያ አይደለም። መጀመሪያ እራሱን ከመጥፋት ነው መታደግ ያለበት። በአማራ ትግል ስም ኢትዮዽያዊ ፓርቲም ሆነ የኢትዮዽያ ትግል ተብሎ መጠራትም የለበትም። ወያኔ-ኢሀዴግ ብልፅግና አብን የካዱት ይሄንን ህዝብ በኢትዮዽያ ስም እያታለሉ ትግሉን አሳልፈው በመስጠት ነው። ከዚህ ስህተት ተምረን አሁን አማራ ለአማራነት ብቻ ታግሎ ሲያሸንፍ በኢትዮዽያ ጉዳይ ከሌሎቹ ህዝቦች ጋር ይነጋገራል። #AmharaGenocide
Suleiman Abdella67,997 views • 2 years ago

የብረሀኑ ጅላ ወታደሮች፣ በፋኖ ሲማረኩ አንዲት ብትር አያርፍባቸውም። The captured government soldiers are escorted to their families without any attack by #Fano forces. አሁንም ቢሆን የቀሩት ወታደሮች ፋኖን መቀላቀል እና አብረው መዋጋት ካልቻሉ በሰላም እጃቸውን እየሰጡ ወደቤተሰቦቻቸው መሄድ ይችላሉ። የአማራ ህዝብ አይደለም የማረከውን ገዳዮን ይቅርና ፈርቶ የተቀመጠን ሰው አይገልም። እሽንት ላይ የተቀመጠን ጥላት እስኪጨርስ ድረስ ጠብቆ የሚገጥም ስነልቦና ያለው ነው #አምሓራ። #AmharaGenocide in #Ethiopia Mike Hammer U.S. Embassy Addis The Guardian UN Human Rights Amnesty International United Nations BBC News Africa The Wall Street Journal The Associated Press
Suleiman Abdella62,699 views • 2 years ago

ግልፅ የሆነ አማራን እንጭፍጨፍ አዋጅ ሲሰብክ በOMN ላይ It is a speech that directly incites genocide against the Amhara people. He clearly says that it should be reduced from 20 million to 20 thousand. This man should be brought to justice for genocide #AmharaGenocide in #Ethiopa Human Rights Watch UN Human Rights Amnesty International EU in Ethiopia / የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ U.S. Embassy Addis United Nations
Suleiman Abdella46,284 views • 2 years ago

America and its Western allies should listen to this historic speech #Ethiopie #African Julius Sello Malema Secretary Antony Blinken 🇷🇺 روسيا بالعربية Russia at the United Nations CNN BBC News Africa Al Jazeera English U.S. Embassy Addis Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 @StateDeptSpox
Suleiman Abdella23,304 views • 3 years ago
No more content to load