
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼
@TigiSmartVibes • 23,569 subscribers
Italy raised me. Ethiopia shaped me. I live between two worlds and tell the stories that connect them. 🎥 YouTube → https://t.co/VDTShokqch
Shorts
Videos

#ስለመቀመጫ_መመካከር_አስፈላጊ ነውን 👇 ቪድዮ የዛሬ ስንት አመት ይሄ ሰውዬ ሲናገር ወሬኛ ችግር ፈጣሪ ነው ብዬ እስቤ ዝም ብዬ ስልኬ ላይ save 💾አድርጌው ነበር አሁን ደግሜ ስሰማው ስለመቀመጫ ምናምን ሲያወሩ ትንቢት ሆነበኝ ልበል አልኩኝ🤔 የምክክር ኮሚሽኑ ተመካክሮ የኢትዮጵያን ችግር solve ያረጋል ብለን እኛ እንፀልያለን 🙏🤲ለካስ መልካም ነገርን ከመመካከር ይልቅ ስለ መቀመጫ ነው የሚያወሩት እነዚህ ሰዎች ??? 🙋♀️#Ethiopia እሺ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ⁉️ ክልሎች የራሳቸውን መቀመጫ መወሰን ይችላሉ ከተባለ ኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ክልልሎች መቀመጫቸውን አዲስ አበባ የማድረግ መብት አላቸው ማለት ነው አይደል ???? ስለዚህ ነገ ሁሉም ክልል ተነስቶ መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደርግና መላው ይቀልጣል ጉድ ፈላብን በሉኛ🤷♀️🤪🤣🤣 አለበለዚያ ይሄ ምክክር መሰረት የሌለው ብዙ ግራ የተጋባናባና የተዛባ ሆነብኝሳ 😬🙄😳 የናንተ ምክክር ይሄ ከሆነ ስለ ፖለቲካ አናወራም ያልነውንም ሰዎች ን ራሱ በግድ ማውራት ስለማንፈልገው ፖለቲካ እንድንናገር ታስገድዱናላችሁ ልክ ምንም የማይገባን ሞኞች አታድርጉን እባካችሁ ሌላ መላ ፈልጉ ህዝቡ በሰላም ይኑርበት!!! በኔ አመለካከት በግልፁ እንነጋገር ከተባለ አዲስ እበባን በኦሮሚያ ክልል ጠቅልሎ ማስተዳደር የሚለው ህልም መቆም አለበት የሌሎች ሃገሮችን ታሪክ መጀመሪያ አገላብጣችሁ መርምሩ አንብቡ አገናዝቡ አለበለዚያ እመኑኝ የብዙ ሃገራቶችን ታሪክ ሳነብ የተረዳሁት …ይሄ ህልም እውን ሊሆን የማይችል ብዙ የፖለቲካ ችግሮችን ይዞ የሚመጣ ….የሲኦልን በር እንደመክፈት ቁጠሩት በአጭሩ የአዲስ አበባ ህዝብ እኔንም ጨምሮ መቼም መቼም አይቀበለውም ‼️‼️‼️
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼30,528 Aufrufe • vor 21 Tagen

ጥያቄ 👉 #አዲስ_አበባ_የማን_ናት❓❓ አለኝ እንዱ ❓ የሆነ የኢትዮጵያ ሪስቶራንት ውስጥ ተሰብስበው የነበሩ ሰዎች ናቸው እኔ እዛው ነው የተዋወኳቸው እናም እንደገባኝ ከሆነ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ይሄን ሰሞን ስለ አዲስ አበባ ሲጨቃጨቁ እንደነበር ገምቻለሁ ……. የኔ መልስ ወድያው 👉 #የኢትዮጵያ አልኩት የተወሰኑት ….. ጎሽ ተባረኪ አሉኝ መልሴ አስደስቷቸው 🤩 😍 ጠያቂው 👉ማለቴ የማን ክልል እንደሆነች ታውቂያለሽ ወይ ማለቴ ነው ሲለኝ የኔ መልስ 👉እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ የተወለድኩባት አዲስ አበባ የ #Ethiopia ዋና ከተማ ናት ተብዬ ነው የተማርኩት ምናልባት እኔ ሃገር ከለቀኩ በኋላ በሌላ ክልል ተከልላ ከሆነ እኔ አላውቅም አልኩት 🙄🤪 ከዛም መልሴ ብዙም ስላላስደሰተው አተካራ ሊገጥመኝ ሲል አረ ተው እኔ እረፍት ላይ ነኝ በፖለቲካ ልትጨቀጭቀኝ ከሆነ ብዙ ክርክር ስለማልወድ 5 ደቂቃ ጠብቀኝ የመቼ እንደሆነ እንጃ ግን አንድ ቪድዮ ስልኬ ላይ አድርጌአለሁ ፈልጌ እሱን ልላክልህ ከቻላችሁ እንደውም ሁላችሁም አንድ ላይ ቁጭ ብላችሁ አዳምጡ አትጨቃጨቁ ብዬ እዛው ቁጭ ብለው ለሚከራከሩት ሰዎች ላኩላቸውና በሉ ደህና ሰንብቱ ብዬ ሄድኩላችሁ 😆😆😆😂😂😂 👇እንግዲህ እንደሚለው ከሆነ ህገ መንግስቱን ይሄንን የሚለው እኔ አይደለሁም ያልኩት 🤨 📌አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ናት 📌አዲስ አበባ የፌደራሉ መንግስት መቀመጫ ናት➕የአዲስ አበባ ተጠሪነት ለፌደራሉ መንግስት ነው 📌አዲስ አበባ ራሷን በራሷ የማስተዳደር መብት አላት የኦሮሚያ ናት የሚል ፈልገክ ካገኘህ አምጣና አሳየኝ 🧐 አከተመ …. አራት ነጥብ‼️‼️‼️ ግን ይሄ ማን እንደሆነ ባላውቅም ግን የሆነ ቀሽም ጋዜጠኛ ነው በዚህ እውቀቱ ፖለቲከኛውን አቶ ልደቱን በጥያቄ አፋጥጣለሁ ብሎ ጋብዞ ያለ አቅሙ ሲንጠራራ መውጫ ቀዳዳ ጠፍቶት ሲንተባተብ አይቼው አንድ ቀን ይጠቅማል ብዬ አመላለሱ ስላስደሰተኝ ስልኬ ላይ save 💾 ያደረኩት ቪድዮ ነውና ዛሬ ጠቀመኝ ከመነታረክ ተረፍኩ 🙌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️ #Smile #SummerMood 🏖️😎⛱️☀️😍
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼30,222 Aufrufe • vor 21 Tagen

Reading the comments here, it’s funny how some reduce #Africa to stereotypes… reality is so much richer, deeper, and more beautiful than that!!! If you don’t know, let me tell you…. African art is more than aesthetics: it’s technique, innovation, and deep cultural meaning. A legacy that shaped history long before museums caught on.
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼104,607 Aufrufe • vor 5 Monaten

👇#ሙስሊም ባለመሆንሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ…… 😱😩😓 ያለበለዚያ ሲያምርሽ ይቀራታል እንጂ ተራሽን ጠብቀሽ ነው የምትስተናገጂው ብላ አንድ 🇪🇺የምትኖር ጓደኛዬ ይሄን ቪድዮ ልካልኝ ጉድ ነው ያልኩት AI 🤖 እንዲሆን ተመኝቼ ነበር ግን አይደለም🙈😅😅😅 #Ethiopia እዚህ X ላይ ያላችሁየማከብራችሁ ምርጥ የሙስሊም ጓደኞቼ እባካችሁን ሃይማኖታችሁ ቢፈቅድላችሁም ግን እናንተ ☝️አንዷን ሚስት ብቻ አግብታችሁ እሷን ተንከባክባችሁ 👰🏻♀️🤵🏾መስርታችሁ ኑሩ እንጂ ሶስት አራት ሴት አልጋ ላይ ደርድራችሁ እህቶቻችንን አታሰቃዩ 🤷♀️🤭 ደህና ዋሉ
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼14,458 Aufrufe • vor 1 Monat
1:13
Sensitive content
This media may contain sensitive content.

👇እነ #ተጋሩ_መንደር ጎራ ብዬ ሳይ ለካስ ለሁለት ተከፍለው እየተንጫጩ ነው🤭😅 የደብረፂሆን ልጅ ከዚህ ውጣ ጌች የፈለገውን ግጥም አርጎ ይጠጣ🍺 ጠጅም ጠጣ ጠላም ጠጣ 🥂🍷🍸 ተኪላም ጠጣ ከቻልክ ለኔም አምጣ ብላለች ጂጂ 🤷♀️🤭🙈😂😂😂 ስለዚህ የኔ ምክር እዚህ X “ትዊተር” ላይ ጌችን መተችቸት አቁሙ 🛑 ✋ ምክንያቱም አንደኛ ምን አገባችሁ የፈለገውን ይጠጣ 🥃 ከቻለ ለኔም ለናንተም ቮድካውን ያምጣ 🍹 በሞቅታ የህዋሃትን #ሚስጥር_ያውጣ !!!🤷♀️🤪🤭🙈🤣🤣🤣🤣🤣🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️ በዛ ላይ ደሞ የምን ትግሪኛ ነው አዳሜ በአማርኛ አውሪ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይስማ አማርኛ የመላው የ #Ethiopia ብሔራዊ language መሆኑን አምናችሁ ተቀበሉ ተብላች ኃል weyoooooo በሳቅ ልሞት ነው 🙏😆😆😆😅😆😂🤣🤣🤣🤣
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼50,616 Aufrufe • vor 1 Jahr

በጣም ቆንጆ ነኝ👄 በጣም ረጅም ነኝ💃🏿 ሰውነቴ በጣም ያምራል👗👙 ስታየኝ ፈልገህ ሳይሆን በቃ ሳትፈልግ Wowwww 😅😆😆😆 እናም ሰው ምን ይለኛል #Ethiopia ያዊ ነሽ አይለኝም #ሱማሌ ነሽ?።። #ሴኔጋል ነሽ ? ይሉኛል ስትል ኢትዮጵያዊያኖች አሳቀያሚዎች ናቸው ስለዚህ እርማችሁን አወጡ እያለች ይሆን ወይስ ዞሮባታል ልጅቷ ??? 🙈😩 Confidence ሳችሁ ከልክ ሲያልፍ ውጤቱ ይሄ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼12,397 Aufrufe • vor 4 Monaten

👇የኢትዮጵያ ህዝብ #በብልፅግና መንግስት አመራሮች #ምርርርርር ብሎታል እያለ ነው 😥 #ብልፅግና በዚህ ኣካሄዱ ከቀጠለ በህዝብ ተ ጠልቶ ሊወድቅ ትንሽ ነው የቀረው ብሎ መሬት ላይ ያለውን እውነታ ዝክዝክ አርጎ እየነገረን ነው ውስጥ ኣአዋቂው የብልፅግና ደጋፊው የክብር ተሸላሚው 🫢😅🤷♀️🤷♀️🤷♀️ ብልፅግናን የሚጥለው ራሱ ብልፅግና ነው እኔ እንደዚህ ዝርክርክነት ፓርቲ አይቼ ኣላውቅም…… በዛ ልይ የ #Ethiopia መንግሥት ባለስልጣናት ከነዳጅማደያ ባለቤቶች ጋር ሆንው ቆሻሻ የሌብነት ስርዐት እየሰሩም ነው ይለናል 🙈 ጉድኮ ነው ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ተሰቃየ ያሳዝናል !!!
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼39,140 Aufrufe • vor 1 Jahr

አንድ ግዜ in 🇬🇧 Uber ጠርቼ አንድ ኢትዮጵያዊ ስሜን አይቶ ኢትዮጵያዊ መሆኔን ስለተረዳ ገና ቁጭ ከማለቴ…… የጥያቄ መአት ሲደረድርብኝ ብዙም ነገረ ስራው ስላላማረኝ ጣሊያን ሃገር ተወልጄ ያደኩኝ ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ አማርኛ አልችልም ብዬ ድርቅ 😆😆😆… ግን እንደዛ ብዬም አልቀረልኝም 🤷♀️ 👇ልክ እንደዚህ ሰውዬ የዚህ አይነት ጥያቄ ….አግብተሻል ?ወልደሻል ? ምንድነው ስራሽ ??? የት ነው የምትሄጂው ??? ምናምን በቃ ምን አለፋችሁ ቤተሰቦቼ ኢትዮጵያዊ ናቸው ስለው ብዙም ደስተኛ አልነበረምና የምን ሃገር ሰዎች ናቸው ብሎ ጠየቀኝ …ዘሬን ለማጣራትኮ ነው 😂😂😂 ከምር የዚህ ሃገር 👮 ፖሊስ ራሱ እንደዚህ አይነት ጥያቄ አይጠይቋችሁም እናም ውድ ወንድሞቻችን እባካችሁ እረፉ እንደዚህ አይነት personal ጥያቄዎችን በመጠየቅ እኔና እህቶቼን እንደዚህ ሰውዬ አታዋክቡን ….ምነው እቴ 🙏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ደህና እደሩ
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼10,478 Aufrufe • vor 3 Monaten

#የብልፅግና_አፈቀላጤዎች_ያልጠበቁት የብልፅግና ካድሬዎች ስለ አገሪቷ #መበልፀግ 🙏😅የተለመደውን የተሰጣቸውን script ምናምን ተንትነው ከጨረሱ በኋላ አስተያየት ስጡ ብለው በገዛ እጃቸው 🤭😅😂😂😂 👇 ለአንዷ እድማጭ 🎤 microphone 🎙️ ሲሰጧት ምን ብዬ ልንገራችሁ መላው ቀለጠባቸው 😅…በዛ ላይ ልጅቷ አነጋገር ስትችልበት አንደኛ 🔝🔝🔝🤷♀️😆😅😅 እነሱ ደንግጠው ፅጥ🤫ጭጭ 🤐ክው😶 አሉ …ስሟትማ 😂😂😂😂😂😂 #Ethiopia 💚💛❤️
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼43,587 Aufrufe • vor 2 Jahren

#አይ_አገላለፅ 🔝 ይሄ ሰውዬ አሪፍ አስተማሪ እንደነበር ጥርጥር የለውም 🤷♀️ #የፋኖን የትጥቅ ትግል ማንም አውቃለሁ የሚል ፖለቲከኛ ማብራራት የማይችለውን መምህር ፋንታሁን ዋቄ በደንብ አብራርተው እውነታውን እንድረዳው እንደዚህ ይገልፁታል😊 ….እሳቸው የሚሉት አማራ 👉ሐይማኖቱ 👉ባሕሉ 👉እድገቱ 👉ሥሪቱ 👉እሴቱ 👉ገሩንና 👉ሰንደቁን 💚💛❤️ 👉#Ethiopia n መውደዱ ነው በነ ብልፅግና እንዲጠላ ያደረገው ነው የሚሉት ……..
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼29,208 Aufrufe • vor 2 Jahren

#አገሬ_ኢትዮጲያ_ሞኝ_ነሽ_ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ማለት አሁን ነው 😳 በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ “it’s My Dam” በሚለው ንግግራቸው አንረሳቸውም ከሀገር አለት ላይ ስሩን ያልነቀለ አንድ ሆኖ ቢተከል ስለሺ በቀለ ሁሉ ተብሎ ተገጥሞላቸዋል እናም በመጥፎ ሳይሆን በጥሩ ምግባራቸው ነው ሁላችንም የምናውቃቸው ስለዚህ በምን ምክንያት እንደሆነ ስራቸውን የሚለቁት ታውቋል ወይስ ያው እንደተለመደው …….❓😳 #Ethiopia ደሞ ከሁሉ የሚገርመው እውነት ይሁን አይሁን እርግጠኛ ባልሆንም እሳቸውን ሊተካ ነው የተባለው የኢትዮጲያ ፀር #የኦነግ አቀንቃኝ አደገኛ ከፋፋይ ተናግረው የማሳመን ችሎታ የሌላቸውን ሰውዬ አቶ ሌንጮ ባቲ ከሆኑ ማመን ነው የሚያቅተኝ🤒‼️‼️‼️ 👇ስሙ እንግዲህ እኛ የምናውቃትን ኢትዮጲያ እንዲህ ሲሉ ይገልፃታል ….ይሄ ነው እንግዲህ ሰው ጠፍቶ በታላቋ አሜሪካ አምባሳደር የሚሆነው 🙄🙈😩😩😩
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼28,904 Aufrufe • vor 2 Jahren

#በለው የ #TPLF አመራሮች አልተረፉም 😅 👇በጦርነቱ ጊዜ #ትግርኛ ብቻ ተናግርሩ ብላ ስትቀሰቅስ የነበረችው ቀንደኛዋ የተጋሩ አክቲቪስት ……. አሁን እሳት ለብሳ 😡🔥እሳት ጎርሳ ብቅ ብላ #አማርኛ የኢትዮጵያ ቋንቋ ነውና ሁልሽም አማርኛ ተናገሪ ወሬ አታብዢ አማርኛ አልችልም የምትዪ ሁሉ ውልቅ በይ ብላ #Follower ቿን እያንጫጫች ነው😂😂😂 እንደውም ሁለተኛ ትግርኛ አልናገርም ብላቸዋለች … እረፉት እንግዲህ 🤷♀️🤭😆😆😆🤣🤣🤣🤣🏃♀️🏃♀️🏃♀️
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼20,786 Aufrufe • vor 1 Jahr

#አበበ 🐓 በላ #ጫላ 🏆 ጨበጠ ብላ ያንን ቪድዮ ፖስት አድርጋ ከታች የተፃፉትን 👇👇👇 የተቃውሞ ውርጅብኝ ኮሜንቶችን እያነበብኩ በሳቅ ልሞት ነው🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️ 📌 አበበ መከራ በበላው ጫላ ስለጣን ጨበጠ ሓጎስ አገሩን አጣ ሸምሱ ሱቁ ፈረሰ ብለሽ አስተምሪያቸው😅 📌 አበበ ፋኖ ሆነ 😳 ጫላ አራት ኪሎ ገባ🤠 ሸዊት በሰሜኑ ጦርነት ተሰዋች😭 📌 አበበ በሶው እጁ ላይ ሻገተ ጫላ V8 ጨበጠ ሐጎስ በጫላ ተሸወደ ሸምሱ ሱቁ ተወረሰ 📌 እህት አለም ለመሆኑ አበበ በተወደደ ኑሮ ኬት አምጥቶ ነው ዶሮ የበላው ❓ በሶውንም የበላው ያኔ በደጉ ዘመን ነበረ እኮ 😂😂😂 📌 ጫላ ጩቤውን ጥሎ ቪ8 ጨብጧል😁 📌 አሁንም መስተካከል አለበት እንዴ ምን ነካሽ አበበ ዶሮ በልቶ ጫላን ምንም ሳይሰራ ዋንጫ ማስጨበጥ ተገቢ አይመስለኝም🤔 📌 ጫላና ግብረአበሮቹ የአበበን ቤተሰቦች በድሮን ፈጁት ብለሽም አስተምሪያቸው የምን ዋንጫ ማስጨበጥ ነው ?🧐 📌 አበበ የትኛውን ዶሮ ደሞ የበላው? ደሞስ ሸዊት እዛ በረሀ ላይ በአስማት ነው ውሀ ያፈለቀችው ወይስ ቅዱስ ሚካኤል ነው ያፈለቀላት?
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼20,091 Aufrufe • vor 1 Jahr