𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼's banner
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼's profile picture

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

@TigiSmartVibes23,569 subscribers

Italy raised me. Ethiopia shaped me. I live between two worlds and tell the stories that connect them. 🎥 YouTube → https://t.co/VDTShokqch

Shorts

አንዱ 🇮🇹 FB የምን ዜጋ እንደሆነ እላውቅም ግን ይሄን ቪዲዮ ፖስት እርጎ #ሱዳን 🇸🇩 ብሎ ፅፋል 🧐 እንዴ አረ ኢትዮጵያዊያኖች መሆን አለባቸው ብዬ ከአንዱ ጋር እየተከራከርኩ ነው 🙏😅 ✝️ አርጎ ሱዳናዊ አለ እንዴ… ❓ ማለቴ ይቅርታ ስለማላውቅ ነው😂😂😂

አንዱ 🇮🇹 FB የምን ዜጋ እንደሆነ እላውቅም ግን ይሄን ቪዲዮ ፖስት እርጎ #ሱዳን 🇸🇩 ብሎ ፅፋል 🧐 እንዴ አረ ኢትዮጵያዊያኖች መሆን አለባቸው ብዬ ከአንዱ ጋር እየተከራከርኩ ነው 🙏😅 ✝️ አርጎ ሱዳናዊ አለ እንዴ… ❓ ማለቴ ይቅርታ ስለማላውቅ ነው😂😂😂

34,584 просмотров

#እንወራረድ 🤣🤣🤣🤣🤣 የዚህን ልጅ ስም አስተካክሎ ለሚፅፍልኝ ሰው በ 50 euro እወራረዳለሁ 👇ይኸው መድረኩ ጎበዝ ከሆኑ #ይፃፉና_ያሸንፉ what is your Name ? 🫣🤪😂🤣😂🙀

#እንወራረድ 🤣🤣🤣🤣🤣 የዚህን ልጅ ስም አስተካክሎ ለሚፅፍልኝ ሰው በ 50 euro እወራረዳለሁ 👇ይኸው መድረኩ ጎበዝ ከሆኑ #ይፃፉና_ያሸንፉ what is your Name ? 🫣🤪😂🤣😂🙀

20,070 просмотров

#GoodMorningEveryone #መልካም_ሰኞ 🦚🦚🦚🦚🦚🦚💫 💚ቸር ወሬ የምትሰሙበት 💛በስራችሁ ውጤታማ ምትሆኑበት ❤️ልክ እንደሷ ፏዋ -ምንሽንሽ - ፍክት ያለ #ውብ ሳምንት ይሁንላችሁ ##Ethiopia 🦚🦚🦚🦚🦚🦚 #Peace4Ethiopia 💫

#GoodMorningEveryone #መልካም_ሰኞ 🦚🦚🦚🦚🦚🦚💫 💚ቸር ወሬ የምትሰሙበት 💛በስራችሁ ውጤታማ ምትሆኑበት ❤️ልክ እንደሷ ፏዋ -ምንሽንሽ - ፍክት ያለ #ውብ ሳምንት ይሁንላችሁ ##Ethiopia 🦚🦚🦚🦚🦚🦚 #Peace4Ethiopia 💫

11,218 просмотров

Videos

TigiSmartVibes's profile picture

#ስለመቀመጫ_መመካከር_አስፈላጊ ነውን 👇 ቪድዮ የዛሬ ስንት አመት ይሄ ሰውዬ ሲናገር ወሬኛ ችግር ፈጣሪ ነው ብዬ እስቤ ዝም ብዬ ስልኬ ላይ save 💾አድርጌው ነበር አሁን ደግሜ ስሰማው ስለመቀመጫ ምናምን ሲያወሩ ትንቢት ሆነበኝ ልበል አልኩኝ🤔 የምክክር ኮሚሽኑ ተመካክሮ የኢትዮጵያን ችግር solve ያረጋል ብለን እኛ እንፀልያለን 🙏🤲ለካስ መልካም ነገርን ከመመካከር ይልቅ ስለ መቀመጫ ነው የሚያወሩት እነዚህ ሰዎች ??? 🙋‍♀️#Ethiopia እሺ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ⁉️ ክልሎች የራሳቸውን መቀመጫ መወሰን ይችላሉ ከተባለ ኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ክልልሎች መቀመጫቸውን አዲስ አበባ የማድረግ መብት አላቸው ማለት ነው አይደል ???? ስለዚህ ነገ ሁሉም ክልል ተነስቶ መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደርግና መላው ይቀልጣል ጉድ ፈላብን በሉኛ🤷‍♀️🤪🤣🤣 አለበለዚያ ይሄ ምክክር መሰረት የሌለው ብዙ ግራ የተጋባናባና የተዛባ ሆነብኝሳ 😬🙄😳 የናንተ ምክክር ይሄ ከሆነ ስለ ፖለቲካ አናወራም ያልነውንም ሰዎች ን ራሱ በግድ ማውራት ስለማንፈልገው ፖለቲካ እንድንናገር ታስገድዱናላችሁ ልክ ምንም የማይገባን ሞኞች አታድርጉን እባካችሁ ሌላ መላ ፈልጉ ህዝቡ በሰላም ይኑርበት!!! በኔ አመለካከት በግልፁ እንነጋገር ከተባለ አዲስ እበባን በኦሮሚያ ክልል ጠቅልሎ ማስተዳደር የሚለው ህልም መቆም አለበት የሌሎች ሃገሮችን ታሪክ መጀመሪያ አገላብጣችሁ መርምሩ አንብቡ አገናዝቡ አለበለዚያ እመኑኝ የብዙ ሃገራቶችን ታሪክ ሳነብ የተረዳሁት …ይሄ ህልም እውን ሊሆን የማይችል ብዙ የፖለቲካ ችግሮችን ይዞ የሚመጣ ….የሲኦልን በር እንደመክፈት ቁጠሩት በአጭሩ የአዲስ አበባ ህዝብ እኔንም ጨምሮ መቼም መቼም አይቀበለውም ‼️‼️‼️

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

30,528 просмотров • 21 дней назад

TigiSmartVibes's profile picture

ጥያቄ 👉 #አዲስ_አበባ_የማን_ናት❓❓ አለኝ እንዱ ❓ የሆነ የኢትዮጵያ ሪስቶራንት ውስጥ ተሰብስበው የነበሩ ሰዎች ናቸው እኔ እዛው ነው የተዋወኳቸው እናም እንደገባኝ ከሆነ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ይሄን ሰሞን ስለ አዲስ አበባ ሲጨቃጨቁ እንደነበር ገምቻለሁ ……. የኔ መልስ ወድያው 👉 #የኢትዮጵያ አልኩት የተወሰኑት ….. ጎሽ ተባረኪ አሉኝ መልሴ አስደስቷቸው 🤩 😍 ጠያቂው 👉ማለቴ የማን ክልል እንደሆነች ታውቂያለሽ ወይ ማለቴ ነው ሲለኝ የኔ መልስ 👉እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ የተወለድኩባት አዲስ አበባ የ #Ethiopia ዋና ከተማ ናት ተብዬ ነው የተማርኩት ምናልባት እኔ ሃገር ከለቀኩ በኋላ በሌላ ክልል ተከልላ ከሆነ እኔ አላውቅም አልኩት 🙄🤪 ከዛም መልሴ ብዙም ስላላስደሰተው አተካራ ሊገጥመኝ ሲል አረ ተው እኔ እረፍት ላይ ነኝ በፖለቲካ ልትጨቀጭቀኝ ከሆነ ብዙ ክርክር ስለማልወድ 5 ደቂቃ ጠብቀኝ የመቼ እንደሆነ እንጃ ግን አንድ ቪድዮ ስልኬ ላይ አድርጌአለሁ ፈልጌ እሱን ልላክልህ ከቻላችሁ እንደውም ሁላችሁም አንድ ላይ ቁጭ ብላችሁ አዳምጡ አትጨቃጨቁ ብዬ እዛው ቁጭ ብለው ለሚከራከሩት ሰዎች ላኩላቸውና በሉ ደህና ሰንብቱ ብዬ ሄድኩላችሁ 😆😆😆😂😂😂 👇እንግዲህ እንደሚለው ከሆነ ህገ መንግስቱን ይሄንን የሚለው እኔ አይደለሁም ያልኩት 🤨 📌አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ናት 📌አዲስ አበባ የፌደራሉ መንግስት መቀመጫ ናት➕የአዲስ አበባ ተጠሪነት ለፌደራሉ መንግስት ነው 📌አዲስ አበባ ራሷን በራሷ የማስተዳደር መብት አላት የኦሮሚያ ናት የሚል ፈልገክ ካገኘህ አምጣና አሳየኝ 🧐 አከተመ …. አራት ነጥብ‼️‼️‼️ ግን ይሄ ማን እንደሆነ ባላውቅም ግን የሆነ ቀሽም ጋዜጠኛ ነው በዚህ እውቀቱ ፖለቲከኛውን አቶ ልደቱን በጥያቄ አፋጥጣለሁ ብሎ ጋብዞ ያለ አቅሙ ሲንጠራራ መውጫ ቀዳዳ ጠፍቶት ሲንተባተብ አይቼው አንድ ቀን ይጠቅማል ብዬ አመላለሱ ስላስደሰተኝ ስልኬ ላይ save 💾 ያደረኩት ቪድዮ ነውና ዛሬ ጠቀመኝ ከመነታረክ ተረፍኩ 🙌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ #Smile #SummerMood 🏖️😎⛱️☀️😍

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

30,222 просмотров • 21 дней назад

TigiSmartVibes's profile picture

#አበበ 🐓 በላ #ጫላ 🏆 ጨበጠ ብላ ያንን ቪድዮ ፖስት አድርጋ ከታች የተፃፉትን 👇👇👇 የተቃውሞ ውርጅብኝ ኮሜንቶችን እያነበብኩ በሳቅ ልሞት ነው🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ 📌 አበበ መከራ በበላው ጫላ ስለጣን ጨበጠ ሓጎስ አገሩን አጣ ሸምሱ ሱቁ ፈረሰ ብለሽ አስተምሪያቸው😅 📌 አበበ ፋኖ ሆነ 😳 ጫላ አራት ኪሎ ገባ🤠 ሸዊት በሰሜኑ ጦርነት ተሰዋች😭 📌 አበበ በሶው እጁ ላይ ሻገተ ጫላ V8 ጨበጠ ሐጎስ በጫላ ተሸወደ ሸምሱ ሱቁ ተወረሰ 📌 እህት አለም ለመሆኑ አበበ በተወደደ ኑሮ ኬት አምጥቶ ነው ዶሮ የበላው ❓ በሶውንም የበላው ያኔ በደጉ ዘመን ነበረ እኮ 😂😂😂 📌 ጫላ ጩቤውን ጥሎ ቪ8 ጨብጧል😁 📌 አሁንም መስተካከል አለበት እንዴ ምን ነካሽ አበበ ዶሮ በልቶ ጫላን ምንም ሳይሰራ ዋንጫ ማስጨበጥ ተገቢ አይመስለኝም🤔 📌 ጫላና ግብረአበሮቹ የአበበን ቤተሰቦች በድሮን ፈጁት ብለሽም አስተምሪያቸው የምን ዋንጫ ማስጨበጥ ነው ?🧐 📌 አበበ የትኛውን ዶሮ ደሞ የበላው? ደሞስ ሸዊት እዛ በረሀ ላይ በአስማት ነው ውሀ ያፈለቀችው ወይስ ቅዱስ ሚካኤል ነው ያፈለቀላት?

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

20,091 просмотров • 1 год назад