𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼's banner
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼's profile picture

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

@TigiSmartVibes23,331 subscribers

Italy raised me. Ethiopia shaped me. I live between two worlds and tell the stories that connect them. 🎥 YouTube → https://t.co/VDTShokqch

Shorts

#GoodMorningEveryone #መልካም_ሰኞ 🦚🦚🦚🦚🦚🦚💫 💚ቸር ወሬ የምትሰሙበት 💛በስራችሁ ውጤታማ ምትሆኑበት ❤️ልክ እንደሷ ፏዋ -ምንሽንሽ - ፍክት ያለ #ውብ ሳምንት ይሁንላችሁ ##Ethiopia 🦚🦚🦚🦚🦚🦚 #Peace4Ethiopia 💫

#GoodMorningEveryone #መልካም_ሰኞ 🦚🦚🦚🦚🦚🦚💫 💚ቸር ወሬ የምትሰሙበት 💛በስራችሁ ውጤታማ ምትሆኑበት ❤️ልክ እንደሷ ፏዋ -ምንሽንሽ - ፍክት ያለ #ውብ ሳምንት ይሁንላችሁ ##Ethiopia 🦚🦚🦚🦚🦚🦚 #Peace4Ethiopia 💫

11,218 次观看

Videos

TigiSmartVibes's profile picture

#አበበ 🐓 በላ #ጫላ 🏆 ጨበጠ ብላ ያንን ቪድዮ ፖስት አድርጋ ከታች የተፃፉትን 👇👇👇 የተቃውሞ ውርጅብኝ ኮሜንቶችን እያነበብኩ በሳቅ ልሞት ነው🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ 📌 አበበ መከራ በበላው ጫላ ስለጣን ጨበጠ ሓጎስ አገሩን አጣ ሸምሱ ሱቁ ፈረሰ ብለሽ አስተምሪያቸው😅 📌 አበበ ፋኖ ሆነ 😳 ጫላ አራት ኪሎ ገባ🤠 ሸዊት በሰሜኑ ጦርነት ተሰዋች😭 📌 አበበ በሶው እጁ ላይ ሻገተ ጫላ V8 ጨበጠ ሐጎስ በጫላ ተሸወደ ሸምሱ ሱቁ ተወረሰ 📌 እህት አለም ለመሆኑ አበበ በተወደደ ኑሮ ኬት አምጥቶ ነው ዶሮ የበላው ❓ በሶውንም የበላው ያኔ በደጉ ዘመን ነበረ እኮ 😂😂😂 📌 ጫላ ጩቤውን ጥሎ ቪ8 ጨብጧል😁 📌 አሁንም መስተካከል አለበት እንዴ ምን ነካሽ አበበ ዶሮ በልቶ ጫላን ምንም ሳይሰራ ዋንጫ ማስጨበጥ ተገቢ አይመስለኝም🤔 📌 ጫላና ግብረአበሮቹ የአበበን ቤተሰቦች በድሮን ፈጁት ብለሽም አስተምሪያቸው የምን ዋንጫ ማስጨበጥ ነው ?🧐 📌 አበበ የትኛውን ዶሮ ደሞ የበላው? ደሞስ ሸዊት እዛ በረሀ ላይ በአስማት ነው ውሀ ያፈለቀችው ወይስ ቅዱስ ሚካኤል ነው ያፈለቀላት?

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

20,083 次观看 • 1 年前

🍊#ብርቱካን ስትላጥ #ኮምጣጤ ሆና ቁጭ የሚል አንብቤ እውነትም ነው ያልኩት😁 እኔ ገና ያየሁት ቀን የተናገረችውን አምኜ በጣም አዝኜ ነበር ከዛም በነጋታው ልክ እንደ Detective Colombo 🕵 ቁጭ ብዬ እያንዳንዷን ቃላት ወደፊት ➡️ወደኋላ ⬅️እያረኩ ስመለከት ከአነጋገራ ከአገላለጿ የሆነ ድራማ እንዳለ ተገለፀልኝ !!! ለምን ብትሉ…. እስቲ አስቡት አንድ ሰው ከአመት ከስድስት ወር በላይ ታግቶ ከዚያ በተለያየ ሰው ተደፍሮ ያም አልበቃ ብሎ ማህፀኗን 🦯በፌሮ ብረት ተጨቅጭቆ ከዛም በአጠና ጭንቅላቷ ተከፍቶ ያ ሁሉ ደም 🩸ፊቷ ላይ ፈሶ ከዛም ያ ፊት በተጨማሪ በምላጭ 🪒ተተልትሎ ለስድስት ቀን በጫካ ተጥሎ (ያው 6 ቀን ሙሉ ያለ ውሃ ያለምግብ ማለት ነው እንግዲህ 😩) ከዛም ስትነቃ ሌላ ጉዳትና ሰቆቃ የደረሰበትን ጓደኛዋን መሰለኝ… 🤔ተሸክማ ነው ያለችው ወይስ እየጎተተች ትዝ አይለኝም 🤷‍♀️….ብቻ በእግር ጫካ ለጫካ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጣ ሄዳ …. ይቀጥላል ….so on …. እናም ያን ሁሉ አዳምጬ ሳያት ምንም ፊቷ ላይ አንድ ነጥብ የሌለው የተወለወለ 🤭 ያን ሁሉ መከራ ያየ ህፃኑም ልጅ ቀረብ አድርጌ ሳይ ፍፍት ፍንድቅድቅ ያለ ያልተጎሳቆለ ህፃን ሲሆንብኝ 😳 🧐አሁን ምን ላድርግ እኔ አላምንም ይሄ ነገር በ PP አቀናባሪነት በብርቱካን ተዋናይነት የተሰራ ድራማ ነገር ይመስለኛል ምኑም አልዋጥ ብሎኛል🤷‍♀️ 🧐ብርቱካን ድራማ እየሰራች ነው #ውሸቷን ይመስለኛል !!!! የተናገረችው በሙሉ እርስ በርሱ ይጋጫል ብዬ ብፅፍ ✍️ በግራም በቀኝም የሚደርስብኝ ን ከባድ የእርግማን ምት ፈርቼ….ዝምታ ወርቅ ነው ብዬ ጭጭ 🤐ብዬ የሰነበትኩ ወገናችሁ ነኝ 🙏🤣😂 እና አሁንም ሳስበው የ PP ድራማ ክፍል 2 ሁለት ይቀጥላልና ነቃ ብላችሁ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ😅 👇 እያዳመጣችሁ ሰላም እደሩ😅🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
2:01

Sensitive content

This media may contain sensitive content.

17,706 次观看 • 1 年前

TigiSmartVibes's profile picture

🤔ስለ ብርቱካን ጉዳይ ምንም ያላልኩበት ምክንያት …… ለምን እንደሆነ አላውቅም የብርቱካንን ቃለ መጠይቅ ደግሜ ደጋግሜ 👂ሳዳምጠው የሆነ ነገር ከጀርባው ያለ ስለመሰለኝ ነው !!!!!! ሳስበው PP የሆነ የሚገርም ፊልም ሊሰራ አስቦ በመሃል #ደምቢዶሎ የታገቱት መሆን አለባቸው በሚለው ዜና አፈትልኮባቸው ሊሰሩ ያሰቡት ድራማ መስመር ስቶ አፈርድሜ ግጦ እንደውም ስክሪፕቱን ለማስተካከል ወዳላሰቡት ውጥንቅጥ ውስጥ የገቡ ሁሉ ይመስለኛል🙈 ምክንያቱም እስቲ ብርቱካን የተናገረችውን በደንብ አዳምጡ ከዛም እነሱ ያሉትንና የሚሉትን ሁሉንም ባይሆን በከፊል ላሰማችሁ የሆነ የተቀነባበረ የተወዛገበ ድራማማ ከጀርባው አለ !!!! አሁን ታያላችሁ ምን የሚሆን ይመስለኛል መሰላችሁ ብርቱካን አክተር ነበረች ተመልከቱ ትባሉና ሁሉም ቅስሙ ይሰበራል ከዛም ስለ ደምቢዶሎ ተማሪዎች #ጃል_ጫላ 👇የሚባል ሰው ነው ያን ሁሉ ያደረገው ትባሉና ማንንም ማመን ታቆማላችሁ ከዛም በደንቢዶሎ ስለታገቱት ተማሪዎች ደብዛው እንዲጠፋ ይደረጋል !!! ይቅርታ በሃሳቤ ለማትስማሙ ሰዎች ይሄ የግል አስተሳሰቤ ነው ልሳሳት እችላለሁ ግን እንጃ ብዙ እርስበርሳቸው የሚፃረሩ ነገሮች ከሁሉም ወገን ስለሰማሁ እርግጠኛ አይደለሁም🥲 እግዚያብሔር ሰላሙን ያምጣልን ጌታ ይርዳን እንጂ #Ethiopia የማየው ሁሉ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው ‼️‼️‼️😭😭😭😭

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

16,439 次观看 • 1 年前

TigiSmartVibes's profile picture

👇#ኦሮሞ_ኦሮሚቲ እያሉ በኦሮሚኛ ቲክ ቶክ ላይ ጥላቻን የሚሰብኩ ቀንደኛ ለሆኑ ሰዎች የተላከ መላዕክት ነው …..እስቲ እዚህ ትዊተርም ላይ ለመርዘኞቹ ታግ አርጓቸው ምናልባት ባራሳቸው ቋንቋ ከገባቸው 🤷‍♀️😅 እንደገባኝ ከሆነ ልጅቷ የጥላቻ ሰባኪዎችን ማንነት ሄዳ ስታጣራ ጠቅላላ ወንድሞቹ እህቶቹ ጓደኞቹ አሜሪካና ካናዳ ላይ የአማራን ሴት አግብተው ልጆች ወልደው የሚኖሩ ሰዎች መሆናቸውን ሰምታ ነው 🤒😅🤭 እንደውም ጭራሹኑም ወጭ የሚኖሩ የኦሮሞ ወንዶች ህልማቸው የአማራን ወይንም የትግራይን ሴቶች ማግባት ነው የሚመኙት ትለናለች ….እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይልሃል ይሄኔ ነው 🫣🤪😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ #Ethiopia ያው የሚሉትን በቋንቋቸው ስለምትሰማ መሰለኝ እናስ ለምን ኢትዮጵያ የሚኖሩትን ወገኖቻችንን #ዲቃላ እያላችሁ ታሳቅቃላችሁ ራሳችሁ እየተጋደማችሁ ነው የምትለው ትክክል ነው🤷‍♀️👏 👏👏👏👏 ኡፈይ ብቻ ምናባቴ ላርግሽ ከምር አልችልበትም እንጂ እኔ እንዳንቺ ሶሻል ሚዲያ ላይ ወጥቼ የመናገር ድፍረት ቢኖረኝ ኖሮ አቤት እቤት ስንት የምለው ነገር ነበረኝ መሰላችሁ ለምድረ ዘረኛ🙈🤪🤪🤪🤪

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

16,087 次观看 • 1 年前