Dejazmach ወልዴዬስ's banner
Dejazmach ወልዴዬስ's profile picture

Dejazmach ወልዴዬስ

@WoldeYihun8,403 subscribers

||ኲሉ አመክሩ፣ ወዘሠናዬ አጽንዑ ||Si vis pacem, para bellum - ሰላም ከፈለግህ ለጦርነት ተዘጋጅ|| ይኄይስ መዊት በክብር እምሐይው በኃሣር|| ኢተዘኪሮ አበሳ ዚአነ|| Hear the other side.~St. Augustine

Shorts

ማሳሰቢያ:- የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ፣ 1983 ዓም ወያኔ በሻዕቢያ ታዝሎ ሲገባ ጥቂት ወገኖች በእብሪተኞቹ ከመገደላቸው በቀር የመንግሥት ሽግግሩ ሰላማዊ ነበረ። አሁን ያኔ ያልነበረ “ፊንፊኔ ኬኛ” የሚል በሰው ደም ታጣቢ አረመኔ መንጋ በቅርብ ርቀት እየተጠባበቀ አለ። ንብረትህን በሀሳብ ተከፋፍለው ጨርሰዋል። የሚጠብቁት የመንግሥትን መናድ ነው። መንግሥት ፋኖ አዲስ አበባ ከመግባቱ 48 ሰዓት በፊት ይናዳል፣ ቁንጮው ዱባይ ይሄዳል። ያች 48 ሰዓት የሀበሳህ ጊዜ ናት። የምመክርህ:- 1. ከ3 ጎረቤቶችህ ጋ አራት አራት እየሆናችሁ እስከሞት በህብረት የመቆም ቃል ኪዳን አድርጉ። በምትገናኙበት ጊዜ ሁሉ እንዴት ገዳይና ዘራፊን እንደምትመክቱ ተነጋገሩ። 2. ቢያንስ ለ2 ሳምንት የሚበቃ ደረቅ ምግብና የመጠጥ ውሃ አዘጋጁ። 2. አሎሎ ድንጋይ፣ የብረት ቆመጥ የመሳሰሉትን ቦታ ቦታ አስይዛችሁ ማስቀመጥና እንዴት እንደምትጠቀሙበት ፕሮቫ አድርጉ። በቅርብ ርቀት ከጠብመንጃ ባልተናነሰ በድንጋይ ብዙ ይሰራል። 3. የሰውነት ማጠንከሪያ እንቅስቃሴዎችን በቤታችሁ አዘውትራችሁ ስሩ። 4. ልጆቻችሁን በመደበቅም ሆነ በጥበቃ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ዝግጁ አድርጓቸው። ቢያንስ 2 ወር አላችሁ ይህንና መሰል ዝግጅት ለማድረግ።

29,895 views