
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )
@YeEthiopiaKurat • 7,235 subscribers
Guided by my mom, my original influencer, her wisdom has shaped my path with compassion and empathy for decades. #Ethiopiaዊነት-ፅናቴ #LandOfOrigin ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Videos

ወጣቱ በሀገሩ እንዲህ ተስፋ መቁረጡን ሲታዩ የብሄር ፖለቲካ ልንፀየፈው ይገባል።
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )21,757 görüntüleme • 6 ay önce

የበለፀገችዋ ሀገራችን! ህዝቤ እኮ እንኳን ተኩሶ ሳይቶኩስ ያስበረግጋል!!! 👏🏾👏🏾👏🏾
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )🇪🇹33,680 görüntüleme • 1 yıl önce

በአብይ አህመድ የሚመራው የዘራፊ-ቀማኛ ሀገር ሻጭ አገዛዝ በጠራራ ፀሐይ ሰው እያገተ በንግድ ባንክ በኩል እንደሚያስከፍል የሚታወስ ነው። እገታው ዛሬም እንደቀጠ ግልፅ ቢሆንም ከቅርብ ግዜ ጀምሮ ማጅራት መምታት አይን ባወጣ መልኩ ቀጥሏል። የአሁኑ ደግሞ አይን ማውጣትም አልፎ ምን ታመጣላችሁ አይነት አካሄድ ይመስላል። የውዳቂዎች ስብስ እጅ ላይ ሀገር ስትወድቅ ይሄን ይመስላል። 👇🏾👇🏾 #Ethiopia #FakeProsperity
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )40,298 görüntüleme • 2 yıl önce

#Ethiopia: የመደመር መንግስት= የብጥብጥ መንግስት “የመጀመሪያውን መጽሐፍ ለማንበብ ሞክሬ በትግል ግማሽ ነው የደረስኩት፣ ምክንያቱም ልክ እነዚህን የቲክቶክ አነቃቂዎች የምንላቸው ሰዎች እየተነሱ በቃ ዝም ብለው የሚጮሁትን አይነት ጩኸት ነው መጽሐፉ ውስጥ የሚታየው። እነ ፕሮፌሰር አለማየሁ ያመጻደቁት፣ እነ ዳኒኤል ክብረት በተመረቀ ቁጥር የሚያመጻድቁት መጽሐፍ እኔ ሳነበው ያንን Weight አላየሁበትም።” አቶ ያሬድ ሀይለማሪያም ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )17,010 görüntüleme • 8 ay önce

#Ethiopia: Always Keep in Mind: The Koree Nageenyaa, a Secretive Group Still Operating in the Oromo Region‼️👇🏾👇🏾 First exposed in 2022 by parliamentarian Dr. Hangasa Ebrahim, the Koree Nageenyaa was later confirmed through a Reuters investigation (Reuters Investigates) Former Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ head Daniel Bekele acknowledged its existence, revealing the group’s involvement in extrajudicial killings, unlawful detentions, and widespread human rights abuses. #StateSponsoredTerror #StateSponsoredAmharaGenocide
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )23,363 görüntüleme • 1 yıl önce

#Ethiopia በህዝብ ሀብትና ንብረት እንዲህ እየቀለዱ ነው 💔
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )13,433 görüntüleme • 10 ay önce

የኤርትራ ጉዳይ… የAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 ክህደት! Andargachew Tsege is back! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )16,214 görüntüleme • 1 yıl önce

ወይ ጉድ!… የዩኒቨርስቲው ዲን ተብየው ልክ እንደነ ከብትሽ ነው የሚያደርገው። አይ ካድሬ 🥲 አርያ ግን አልተቻለም!!!!
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )13,397 görüntüleme • 1 yıl önce

#Ethiopia: የአረመኔው አብይ አህመድ የሚዲያ ሠራዊት ሀሰተኛ ነብያት ማሰለፍ ጀምሯል። ዘንድሮ የመጣው ጫን ያለው ነው! 🤣🤣🤣 👇🏾 #ፋኖ_ይችላል
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )14,689 görüntüleme • 1 yıl önce

ወልቃይት ጠገዴ የበጌ ምድር እንደሆነች እኛም እነሱም ጠንቅቀን እናውቃለን! #ወርቃዊት ✊🏾💚💛❤️ ✊🏾
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )17,667 görüntüleme • 3 yıl önce
Daha fazla içerik yok.