
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )
@YeEthiopiaKurat • 7,235 subscribers
Guided by my mom, my original influencer, her wisdom has shaped my path with compassion and empathy for decades. #Ethiopiaዊነት-ፅናቴ #LandOfOrigin ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Videos

በአብይ አህመድ የሚመራው የዘራፊ-ቀማኛ ሀገር ሻጭ አገዛዝ በጠራራ ፀሐይ ሰው እያገተ በንግድ ባንክ በኩል እንደሚያስከፍል የሚታወስ ነው። እገታው ዛሬም እንደቀጠ ግልፅ ቢሆንም ከቅርብ ግዜ ጀምሮ ማጅራት መምታት አይን ባወጣ መልኩ ቀጥሏል። የአሁኑ ደግሞ አይን ማውጣትም አልፎ ምን ታመጣላችሁ አይነት አካሄድ ይመስላል። የውዳቂዎች ስብስ እጅ ላይ ሀገር ስትወድቅ ይሄን ይመስላል። 👇🏾👇🏾 #Ethiopia #FakeProsperity
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )40,298 次观看 • 2 年前

#Ethiopia: የመደመር መንግስት= የብጥብጥ መንግስት “የመጀመሪያውን መጽሐፍ ለማንበብ ሞክሬ በትግል ግማሽ ነው የደረስኩት፣ ምክንያቱም ልክ እነዚህን የቲክቶክ አነቃቂዎች የምንላቸው ሰዎች እየተነሱ በቃ ዝም ብለው የሚጮሁትን አይነት ጩኸት ነው መጽሐፉ ውስጥ የሚታየው። እነ ፕሮፌሰር አለማየሁ ያመጻደቁት፣ እነ ዳኒኤል ክብረት በተመረቀ ቁጥር የሚያመጻድቁት መጽሐፍ እኔ ሳነበው ያንን Weight አላየሁበትም።” አቶ ያሬድ ሀይለማሪያም ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )17,010 次观看 • 8 个月前

#Ethiopia: Always Keep in Mind: The Koree Nageenyaa, a Secretive Group Still Operating in the Oromo Region‼️👇🏾👇🏾 First exposed in 2022 by parliamentarian Dr. Hangasa Ebrahim, the Koree Nageenyaa was later confirmed through a Reuters investigation (Reuters Investigates) Former Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ head Daniel Bekele acknowledged its existence, revealing the group’s involvement in extrajudicial killings, unlawful detentions, and widespread human rights abuses. #StateSponsoredTerror #StateSponsoredAmharaGenocide
ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )23,363 次观看 • 1 年前
没有更多内容可加载
