#አማራ

በ #አማራ ህዝብና በ #ኢትዮጵያ ህዝብ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የአማራ #ፋኖ ሃይሎች እንድነት ብስራት ማግስት የፋኖ ሰራዊት በዚህ መልክ ደስታቸውን ሲገልጹ የሚያሳይ ምስል። ጥምቀትን ደርበው ሲያከብሩ። የአማራ ፋኖ ብሄራዊ አንድነት ንቅናቄ (የአፋብሃ እና የአፋህድ ውህደት) የአማራን ህዝብ ህልውና፣ መብቶችና ነጻነቶች በማረጋገጥ ፣ ብሎም ሁሉም የኢትዮጵያ ማህበረስቦች መበቶችና ነጻነቶች ለማዋለድ እንድ ትልቅ ታሪካዊ እርምጃ ወስደዋል። ከእንግዲህ የእናቴ መቀነት ጠለፈኝ ማለት እይገባም። በመሬት ላይ የአማራ ህዝብ የሚከፍለውን መስዋእትነት የሚመጥን አለም አቀፍ የዲፕሎማሲ፣ የህዝብ ግንኙነት፣ የሪሶርስ ሞቦላይዜሽን ተግባራዊ በማማደርግ ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ። ድል ለአማራ ህዝብ ! ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !
Neamin Zeleke11,524 views • 5 months ago

በ #አማራ ክልል ፣ ምስራቅ አማራ ቀጠና #የአብይአህመድ ሰራዊት እየተናደ ነው ! የአብይ አህመድ ደናቁርት ጀነራሎቹ በየግዜው እየወጡ ፋኖን "መለቃቀም" ብቻ ነው የቀረን በማለት ህዝብን በማደናገር ውድቀታቸውን የሚያቆሙ ይመስላቸዋል። ከሰሞኑ በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ በሁለት ቀናት ውስጥ ሁለት ሬጅመንት ጦር፣ ከአንድ ሺ በላይ ሙት፣ ቁስለኛ ምርኮኛ መደረጉን የታመኑ የመረጃ ምንጮች አውተዋል፣ ይህ የምትመከቱት በዛሬው እለት በወሎ በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል ምስራቅ ቀጠና የተደመሰሰውና የተማረከው ስራዊት የሚመከት የአንክር ሚዲያ ዘገባ ነው ።
Neamin Zeleke14,068 views • 9 months ago

#አማራ ሁነህ ይህን ግፍ እያየህ እንዴት #እንቅልፍ ይወስድሃል ..? #የጫካው ሸኔ ከታማ የገባው አንድም አማራውን በዚህልክ እያቀሰለና እየደበደበ ሀብት ንብረቱን መዝረፍ አለፍ ሲልም ከምድረገፅ ማጥፋት ነው ። ይህን እኩይ አላማ ይዞ 4ኪሎ የተቀመጠው ወንበዴ ቡድን መንቅያህ ጊዜ አረፈደም አንድ ሁን ይሄ የጭካኔ በትር በአማራው የሚቆም አይደለም ሁሉ ኢትዮጵያዊ ስርዓቱን ለመጣል እርብርብ አድርጉ... 👉ወሎ የሚባል ነገር የለም እያለ ነው በሰለት የሚቀጠቅጠው .. #ወሎ ማለት ላወቀው የአብሮነት የመቻቻል የፍቅር ሃገር ነው ....ወሎ እንኳንስ ሰው #ጭሱ ይናፍቅየለምወይ ? አብይ ምንም አላረገም ሸኔ ነው ስትል የነበርክ እኛ ሸኔ የዳቦ ስም ነው መሪያቸው አብይ ነው ስንልህ የነበረው ለዚህ ነው ሸኔ ቤተመንግስት ገባልህ ያለህ አማራጭ እንደሶሪያው መሪ በጋራ ቆመህ መገርሰስ ብቻ ነው ሁልህም ተነስ ! ላንጨርስ አልጀመርንም
Mengistu18,581 views • 1 year ago






