#ፋኖ

በ #አማራ ህዝብና በ #ኢትዮጵያ ህዝብ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የአማራ #ፋኖ ሃይሎች እንድነት ብስራት ማግስት የፋኖ ሰራዊት በዚህ መልክ ደስታቸውን ሲገልጹ የሚያሳይ ምስል። ጥምቀትን ደርበው ሲያከብሩ። የአማራ ፋኖ ብሄራዊ አንድነት ንቅናቄ (የአፋብሃ እና የአፋህድ ውህደት) የአማራን ህዝብ ህልውና፣ መብቶችና ነጻነቶች በማረጋገጥ ፣ ብሎም ሁሉም የኢትዮጵያ ማህበረስቦች መበቶችና ነጻነቶች ለማዋለድ እንድ ትልቅ ታሪካዊ እርምጃ ወስደዋል። ከእንግዲህ የእናቴ መቀነት ጠለፈኝ ማለት እይገባም። በመሬት ላይ የአማራ ህዝብ የሚከፍለውን መስዋእትነት የሚመጥን አለም አቀፍ የዲፕሎማሲ፣ የህዝብ ግንኙነት፣ የሪሶርስ ሞቦላይዜሽን ተግባራዊ በማማደርግ ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ። ድል ለአማራ ህዝብ ! ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !
Neamin Zeleke11,524 Aufrufe • vor 5 Monaten

#ኦሮሞን_እያረደ ያለው #የብል*ግና ሚሊሻ ነው #ፋኖ/ #አማራ ምንም አላረገንም.....ይላሉ እኚህ ተጎጂ አባት...👇👇👇 #እውነት_እያደር_ይጠራል
Son of Menelik22,463 Aufrufe • vor 1 Jahr

ዛሬ በቤተክርስቲያን የምትሄዱ ሰዎች ይሄን ቪዲዮ ባታዩት ይመረጣል ቆይ ግን የ #Amhara ክልል ቄስ #ፋኖ በክላሽ ነው እንዴ የሚያሳልሙት ወይስ ክላሹን እየባረኩት ነው 🐒🤣
Neba15,971 Aufrufe • vor 3 Jahren
Keine weiteren Inhalte verfügbar




