#fakenewsalert

#FakeNewsAlert : ሰሞኑን ወሬ ሲጠፋ ጽንፈኛው ላይ ግርፍያውና ቅጥቀጣው ሲበረታ ወገቤን ሲሉና የላሊበላን ተቆጣጠርን ወሬ ውሸት መሆኑን ህዝብ ሲያውቅና ላሊበላ በመድፍ ተመታ የሚሉ ወሬዎችና ቅዱስ ላሊበላ አደጋ ላይ ነው የሚባሉ በሬ ወለደ ዜናዎች እንደ ጉም ተነው ሲበኑና ውሸት መሆናቸው ሲረጋገጥ ይችን የ2020 ላይ የተከሰተን ክስተት ልክ እንደ ትናትና ዛሬ አድርገው ኡኡታን እና ለቅሶ እንዲሁም ድቤ ለማስመታት ፖስት ማድረግ ጀምረዋል:: ጎበዝ ሰዎቹ ለወሬና ለብጥብጥ ከመቸኮላቸው የተነሳ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልብስ እንኳን መቼ እንደተቀየረና ከለሩ ምን አይነት እንደነበር እረስተውታል:: አጃኢብ ነው ብቻ መጥኔ
Natnael Mekonnen33,295 次观看 • 2 年前
没有更多内容可加载



