正在加载视频...

视频加载失败

152,924 次观看 • 2 年前 •via X (Twitter)

10 条评论

Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 的头像
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹2 年前

Well done our visionary leader….so proud of you @AbiyAhmedAli we are with you all the way Keep on going Abichukoo 👏🏽👏🏽👏🏽💪🏾💪🏾💪🏾 It’s Ethiopia’s time 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Ethiopia

Dr. Ambachew Assefa 的头像
Dr. Ambachew Assefa2 年前

ጀግናው ንጉሣችን ዶ/ር አብያችን የገበታ ለሀገር የኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነው የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጂ ሲመርቁ ስናይ መሪያችን በእርሰዎ ዘመን አዲሶቹ የአክሱም ሀውልት የላሊበላ ውቅሮ ቤተክርስትያንና የአፄ ፈሲለደስ ቤተመንግሥት እናያለን አልን

Bikiltu Mosisa 的头像
Bikiltu Mosisa2 年前

The work being done is a testament to the greatness of Ethiopia! it should be strengthened accordingly!

geni ኢትዮጵያዊ 的头像
geni ኢትዮጵያዊ2 年前

ትችላለህ ውዱ መሪዬ አብቹኮ ህልምህ ምኞትህ ይሳካልህ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የድካምህን ዋጋ እሱ ይክፈልህ እናመሠግናለን ጀግናዬ 🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏🙏

Jony #Saynomore 的头像
Jony #Saynomore2 年前

አያውቁህም ሁሌም ልክ መሆንህን እስከዛሬ አልተሳሳትክም ከአሁን በኃላ ብትሳሳት እንኩዋን አልተሳሳትክምአመስግንሃለሁ እናመስግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦾🙏🌹🌹

zerom tesfamariam 的头像
zerom tesfamariam2 年前

STOP 🛑 !! imprisoning eritrean artists from the street. #UNHCR

Wossen Haile 的头像
Wossen Haile2 年前

I can't wait to see💚💛❤️🙏🙏🙏

Sitty 的头像
Sitty2 年前

So beautiful 💚💛♥️

Yoseph Galore 的头像
Yoseph Galore2 年前

Which comes first? Feeding citizens or building vanity projects?

Behiwot Tilahun 🇪🇹በህይወት ጥላሁን 🇪🇹 的头像
Behiwot Tilahun 🇪🇹በህይወት ጥላሁን 🇪🇹2 年前

አቧራውን ገልጠው: አሻራ አስቀምጠው: ፈጣሪ ለሐገራችን ያደላትን ገፀበረከት አለም እንዲያይ ስላደረጉልን እናመሠግኖታለን:: ፈጣሪ ኢትዮጵያችንን እና ልጆቿን አብዝቶ ይባርክ!!

相关视频