Video wird geladen...

Video konnte nicht geladen werden

Zur Startseite

93,229 Aufrufe • vor 2 Jahren •via X (Twitter)

9 Kommentare

Profilbild von Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማንvor 2 Jahren

ሰውየው እራሱን መልሶ በፎቶ እያየ መከራውን ያያል። እሱ ፈረንሳይ እያለ አንድ የፈረንሳይ ካምፓኒ በኢትዮ ቴሌ ያሰበውን ሥራ ማቆሙን አስታውቋል። በሰላም እና በውጭ ምንዛሬ እጦት ብዙ የውጭ ካምፓኒዎች ሠራተኛ እያባረሩ ነው። አብቹ አልቻልክም!

Profilbild von geni ኢትዮጵያዊ
geni ኢትዮጵያዊvor 2 Jahren

ጀግናው መሪዬ አብቹኮ እናመሰግናለን 🇪🇹❤🙏

Profilbild von Kelem.B
Kelem.Bvor 2 Jahren

የትውልድ አባት አቢቹ💟♥️♥️

Profilbild von Biniam Hirut
Biniam Hirutvor 2 Jahren

እርስዎ ከአቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ከግብር አበሮቻቸው ጋር በመተባበር አማራ የተባለውን በሔረሰብ ለማጥፋት በመተባበርዎ፣ ወይንም የትገበራው አካል በመሆንዎ፣ የጊዜ ጉዳይ እንጂ በአለማቅፍ ፍርድ ቤት እንደምንጠይቆት እንዲያውቁት ይሆን፡፡

Profilbild von Dr. Ambachew Assefa
Dr. Ambachew Assefavor 2 Jahren

ንጉሣችን ዱባይ ምድር በኮኘ28ግንባር ላይ ያገኙት ድል የአለም ጋዜጤኞች 1.የእርሰዎ ምክር ጠቃሚና ቁምነገር የተሞላ ሲሉ 2..ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ ለአለም ጠንካራ መልዕክት ሰጠች 3.መሪዎች የራሳቸው መካነርዕይ እየተው የኢትዮጵያ ጎበኙ አሉ

Profilbild von Adane Haile
Adane Hailevor 2 Jahren

Well done our good prime minister

Profilbild von Meredit Fernandez
Meredit Fernandezvor 2 Jahren

ፈጣሪዬን የሁሌም የማመሰግነው እንኳን በህይወቴ ዘመኔ ድንቅ መሪ በኢትዮጵያ ምድር ሰጥቶን ውራዳ ደሀ ኃላ ቀር ለማኝ መሆናችንን ቀርፎ ጥቁር ሕዝብ ደንቆሮ ደደብ ለማኝ አለመሆኑን ለአለም በሚገባቸው ቋንቋ ግርማ መጎሰ ተላብሶ በጥበብ አሳወቃቸው ::

Profilbild von Dr. Ambachew Assefa
Dr. Ambachew Assefavor 2 Jahren

ንጉሣችን ዶ/ር አብያችን የምንለው እሳቸው መሪያችን እንዲሆኑ ፈጣሪ መርቆ ስለሰጠንና እኛም የእርሳቸው ሀሳብ ራዕይ እቅድ ስልትና አሰራር መሪያችን መሆኑን በተግባር ሰላየነው ነው እና እሳቸው የሀገራችን ሰላም አንድነትና እድገት ምተር ስለሆኑ ነው

Profilbild von ﹰDUDU DUDU
ﹰDUDU DUDUvor 2 Jahren

የኔ ሁለገቡ መሪ! አንደኛ እኮ ነህ!

Ähnliche Videos