Загрузка видео...
Не удалось загрузить видео
Economic uncertainty is testing our countries. BRICS has already reshaped the global conversation. Our responsibility now is to help shape a fairer international system and widen economic opportunity.
75,658 просмотров • 2 дней назад •via X (Twitter)
Комментарии: 20

የፈጣሪ ስጦታችን፣ልዕለ ሰው፣ ኩራታችንና በረከታችን መሪያችን ዶ/ር ዐቢያችን ከግብፅ ፕሬዘዳንት አልሲሲ ውጤታማ ውይይት ማድረግዎ ስንሰማ ሌላ ጥሩ ምልክት ብለን ሻዕቢያና ህወሃት(ፅምዶ)በቀንበር ተፀምደው እያሉ የሚሄዱበት ቦታ እየፈለጉ ነው!!!

በጣም አስገራሚ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ አካሄድ መርህ! ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲን የተረዳች ብልህ ሀገር! ዲፕሎማሲ የጎራ መምረጥ ሳይሆን፣ የጥቅም አቅጣጫን በጥበብ መምራት ነው። የዛሬው ዓለም በአንድ የኃይል ማዕከል የማይመራ፣ በተወዳዳሪ ጥቅሞች፣ በተለዋዋጭ ጥምረቶችና በብዙ-ማዕከላዊ የዓለም ሥርዓት የሚተነቀስ ዓለም ነው። በዚህ ውስብስብ የጂኦፖለቲካ ምዕራፍ፣ አንድን ወገን ብቻ ተከትሎ ሌላውን መቃወም የዲፕሎማሲ ብልህነት አይደለም፤ ከሁሉም ጋር መነጋገር፣ ከሁሉም ጋር መሥራት፣ የራስን ጥቅምና ሉዓላዊነት ግን በጽናት ማስጠበቅ ነው። ኢትዮጵያም ይህን የሚመስል ተመጣጣኝ፣ ተለዋዋጭና ብሔራዊ ጥቅምን ያማከለ የዲፕሎማሲ አቅጣጫ እያጠናከረች ነው። ከተለያዩ የዓለም ኃይላት ጋር ያላትን ግንኙነት ማስፋት፣ በBRICS ውስጥ መሳተፍ፣ ከአፍሪካ ተቋማት ጋር መሥራትና ከተለያዩ አጋሮች ጋር የኢኮኖሚ፣ የሰላም፣ የቴክኖሎጂና የልማት ትብብርን ማስፋት፤ እነዚህ ሁሉ የአንድ ነገር መገለጫ ናቸው፦ ኢትዮጵያ የራሷን የዲፕሎማሲ ኮምፓስ እያጠናከረች ነው። ♟️ ዲፕሎማሲ የጥበብ ቼዝ ነው! በዓለም ፖለቲካ ውስጥ እያንዳንዱ እርምጃ የነገን እርምጃ ይወስናል። ስለዚህ ዲፕሎማሲ የዛሬን ድል ብቻ ማሰብ ሳይሆን፣ የነገን አቅም ዛሬ መገንባት ነው። የተሳካ ዲፕሎማሲ ጠላትን ብቻ አይፈልግም፤ አጋርንም ብቻ አይፈልግም። የሚፈልገው የሀገር ጥቅምን በተለያዩ የኃይል ማዕከላት መካከል በጥበብ ማስኬድ ነው። ይህም ማለት፦ ከሁሉም ጋር ውይይት፣ ለሁሉም ክብር፣ ከማንም ጋር በጋራ ጥቅም ላይ ትብብር፤ ለኢትዮጵያ ግን ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ጥቅም! ዲፕሎማሲን ከፕሮቶኮል ወደ ውጤት የቀየሩት ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዲፕሎማሲን ከፕሮቶኮል፣ ከውጭ ጉብኝትና ከመድረክ ንግግር በላይ፣ እንደ የብሔራዊ ጥቅም፣ የኢኮኖሚ ዕድል፣ የሰላም፣ የአጋርነትና የብሔራዊ ተፅዕኖ ማሳደጊያ መሣሪያ ለመጠቀም የሚጥሩ መሪ መሆናቸው በዚህ አቅጣጫ ይታያል። ዲፕሎማሲ ማለት ሁሉን መውደድ አይደለም፤ ሁሉን መረዳት ነው። ሁሉን መከተል አይደለም፤ የራስን አቅጣጫ ማወቅ ነው። ለሁሉም መስጠት አይደለም፤ ከሁሉም ጋር በጋራ ጥቅም መፍጠር ነው። ኢትዮጵያ የምትፈልገው ጎራ ሳይሆን ጥቅም ነው! እውነተኛ የዲፕሎማሲ ጥበብ ሌሎች ሀገራት የሚሉትን መድገም ሳይሆን፣ ኢትዮጵያ ምን ትፈልጋለች? ምን ልታገኝ ትችላለች? የትኛው ግንኙነት ለረጅም ጊዜ የሀገሪቱን አቅም ያሳድጋል? ብሎ ማሰብ ነው። ኢትዮጵያ በዚህ የዓለም የኃይል ሚዛን ውስጥ ተመልካች ብቻ ሳትሆን ተዋናይ መሆን አለባት። የተፅዕኖ ዲፕሎማሲ ማለት ደግሞ ድምፅን ከፍ ማድረግ ብቻ ሳይሆን፣ የሀገርን አቅም ከፍ ማድረግ ነው። የሀገር ክብር በጩኸት አይገነባም፤ በአቅም ይገነባል። ተፅዕኖ በቃላት ብቻ አይፈጠርም፤ በራዕይ፣ በአቅምና በውጤት ይፈጠራል። ዲፕሎማሲ በጠላት ብዛት አይለካም፤ በሀገር ጥቅም የሚፈጥረው ዕድል ይለካል። ከማንም ጋር ጠላትነት አይደለም፤ ለሁሉም ክብር፣ ለኢትዮጵያ ጥቅም! ለአብነት፣ ከአሜሪካ፣ ከሩሲያ፣ ከኢራን፣ ከግብፅና ከሌሎች ሀገራትም የምታደርገው ግንኙነት የዚህ መርህ መገለጫ ነው። ይህ የዲፕሎማሲ ፍልስፍና የዛሬን ግንኙነት ብቻ ሳይሆን፣ የነገን የኢትዮጵያ ተፅዕኖ የሚገነባ አስተሳሰብ ነው። ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ ከፍ ለማድረግ፣ የሀገሪቱን ጥቅም ለማስጠበቅና በዲፕሎማሲ የነገዋን ኢትዮጵያ ለመገንባት ለሚሠሩት ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እና ለመላው ቡድናቸው ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን እገልጻለሁ። ኢትዮጵያ ዝም ብላ አትመለከትም! ታስባለች፣ ትመዝናለች፣ ትደራደራለች፣ ትገነባለች። የዓለም ኃይሎች ይፎካከሩ፤ ኢትዮጵያ ግን ጥቅሟን በጥበብ ታስጠብቃለች! ሰናይ ጊዜ ለኢትዮጵያውያን ለአለም ፍጥረታት በሙሉ ተመኘሁ !!!

Abiy Ahmed Ali is a murderer

Wait… what happened to “We will own the Red Sea by any means necessary”? 😂 Now that you’re on the international stage, suddenly it’s just “access”? Nobody denied you access. The problem is your agenda isn’t exactly a secret when your own media keeps beating the drums about invading a neighboring country. So which version are we supposed to believe today “peaceful access” for the cameras or “by any means necessary” back home? 😂

Really you are great leader and visionary 🇪🇹💪💪

ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር! #Ethiopia 🇪🇹

Playing like a real statesman😊do they know you spent billions of dollars on a new fancy palace and city decorations 🤭🤭 do they care😁😁

You just tried to sell/justify "port thievery," masqueraded as sea-access/trade route. Most BRICS countries find what you've in mind incompatible with int'l law & a huge factor of regional instability. ConAbiy: you can't fool the world all the time. Your problems are internal!

Russia talks fairness while treating Africans as cannon fodder. Passports seized, contracts in Russian, salaries unpaid, sent to the deadliest frontlines. This isn't partnership—it's neo-colonial exploitation. The evidence:

መሪያችን በጉባኤ ላይ በኢኮኖሚ አለመረጋጋት ሀገሮቻችን እየተፈቱ ቢሆንም ለዚህ ፈተና ብሪክስ አስቀድሞ አዲስ ቅርፅ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ነው ብለው ሌላው ስራችን ፍትሀዊ የሆነ አለምአቀፍዊ ስርአት መፍጠርና ኢኮኖሚ ዕድል ማስፋት አለብን ሲሉ ተናገሩ

#Ethiopia is among the developing countries working to unlock its vast potential in tourism, minerals, manufacturing and renewable energy. BRICS offers an important platform for development cooperation, supporting Ethiopia’s pursuit of #sustainable and shared #prosperity.

Reshaping international system to become fair and realizing wider economic opportunities. Grateful!!

Africa is the future, and Congo can be the key to unlock greatest opportunities to the world. God bless you guys, and don’t think country think continent.

@PMEthiopia አማርኛ፣ Amharic

অর্থনৈতিক অনিশ্চয়তা আমাদের দেশগুলোর জন্য বড় পরীক্ষা। ব্রিকস ইতোমধ্যে বৈশ্বিক আলোচনার গতিপথ বদলেছে। এখন দায়িত্ব হলো আরও ন্যায়সংগত আন্তর্জাতিক ব্যবস্থা গড়ে তোলা এবং সবার জন্য অর্থনৈতিক সুযোগ বাড়ানো। #BRICS #GlobalEconomy

OK PM “Discount”🤣🤣 #Ethiopia

Hats off @AbiyAhmedAli Ethiopia has stood at the forefront of historic milestone, from the League of Nations, the UN to the OAU/AU, and now BRICS. Yet it has often been denied its rightful place. Hopefully, this time will be different.

😂😂😂😂😂😂

👌👌👌

Will #Senegaal will be at the level of this new normal @Mabouba_Diagne_ @DiagneCheikhOu2 @oustazsarr @KanteMakhtar @khmbacke @Fafatvsn Amul lu sàq ludul nguurug Allaahu ta'aala ! Ñuy fàttali, na ñu kay wax Diom's ni Sonko. And ag nit doo ko wax dëgg, yaa def lu diiné gërëm ul



