Загрузка видео...
Не удалось загрузить видео
Good Morning! 😁😁😁
41,890 просмотров • 3 лет назад •via X (Twitter)
Комментарии: 9

JOHN3 лет назад
ወይ አብሮ አደጌ ሲሳይ ደጉ እዚህ ገብተህ ነው የጠፋህብኝ 24 ካፈራቻቸው ፈላስፋዎች አንዱ ነው የሚርዳው ሰው አጥቶ ነው🤣😎

ኃይለ ኢየሱስ3 лет назад
ርዮተ ዓለም ምን ያደርግልሻል? ጤፍ አይሆንሽ 😂

K E R I3 лет назад
አይ how did we get here የሚለውን ለማሰብ እንዲቀለኝ ነው? 🤣🤣🤣

WZeedad3 лет назад
ቢቀርስ ለምኖ ቢበላ😂

Selam Le Ethio3 лет назад
ለተማረው ልብ ነስቶ ለመሀይሙ ልብ ሰቶ ይሄ ሕዝብ እና ይቺ ሀገር የመሀይም መቀለጃ ትሁን😡

ራስ ቢትወደድ3 лет назад
ኢሄ ፓርቲ በ @Gfasil ሊቀመንበርነት በ @AntyeaVerse ፀሀፊነት የተቋቋመ ፓርቲ እንደነበር ተደርሶበታል 😁

K E R I3 лет назад
@EphremMerawi18 @Gfasil @AntyeaVerse ብልፅግናን የወከለው እኮ ነበር 😁

ኃይለ እየሱስ3 лет назад
ሰውን እንዲህ ማስጨነቅ ግን ተገቢ ነው?

K E R I3 лет назад
ተፈታተነው 😂😂
Похожие видео
1:27
Sensitive content
Good morning ❤️😁
Myra A Sandoval
41,113 просмотров • 2 лет назад
