Video wird geladen...
Video konnte nicht geladen werden
Thank you❤️🙌 Alula Solomon 🧡💛
13,074 Aufrufe • vor 2 Jahren •via X (Twitter)
10 Kommentare

@Alula_Solomon ሰላሳ አመት ተባብራችሁ ያሳደዳችሁትና ሀብት ንብረቱን የዘረፋችሁት፤ ከበደኖ እስከ ወልቃይት፤ ከአርባ ጉጉ እስከ ወለጋ፤ ያረዳችሁት እና ከገደል የወረወራችሁት ህዝብ ከገዳዮቹ ጎን የመቆም የሞራል ግዴታ የለበትም። አሁን ብሄርተኛ ሁኗል። ቻሉት!

@Alula_Solomon FACT!

@Alula_Solomon 💯

@Alula_Solomon haku yihe new

@Alula_Solomon √√

@Alula_Solomon ስማ የትኛውም ዘርመከላከያን ከነካ መጨፍጨፍ ነው ከፍለጋቹ አንቀፅ 39 ይዛቹ ሂዱ አማራ ትግሬ ኦሮሞ ማንም ይሁን ምድረ ሆዳም ለስልጣን እጅ ለህዝብ የሚታገል የለም

@Alula_Solomon አሉላ የኦሮሞን ልጆች 27 አስጨፍጭፍህ አሁን ኦሮሞ ትላለህ ሆዳም ሁላ

@Alula_Solomon ማፈሪያ..ማን ሆነና ከላይ እስከ ታች ምከላከያውን እየመራ የትግራይን ህዝብ ያስጨፈጨፈው ባክህ. ትእዛዝ ከየት እየመጣ ነበር አንዴ በአየር አንዴ በምድር የትግራይ ህዝብ ሲገደለ የነበርው? ኦሮ-ትግሬ መሆኑ ነው እንደ ኦሮ-አማራ.

@Alula_Solomon I say thank you to Ato Lidetu for his voice for Tigray on those dark days.

@Alula_Solomon I say thank you to Ato Lidetu for his voice for Tigray on those dark days. At least he stands against #TigrayGenocide there were a lot who were supporting the Genocide.

