正在加载视频...

视频加载失败

The Mining and Technology Expo

68,354 次观看 • 2 年前 •via X (Twitter)

8 条评论

Dr. Ambachew Assefa 的头像
Dr. Ambachew Assefa2 年前

ጀግናው ንጉሳችን ዶ/ር አብያችን ከአረጓዴ አሻራ፣ስንዴና ሩዝ ምርት፣ከገበታ ለሀገርና ለትውልድና ከሌማት ትሩፋት ግንባር ድልና ከአጠቃላይ ዲፕሎማሲያዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንባር ድል ወደ ማዕደንና ቴክኖሎጂ ግንባር ሲወስዱን በጣም ደስ አለን

Dr. Ambachew Assefa 的头像
Dr. Ambachew Assefa2 年前

ንጉሣችን ዶ/ር አብያችን ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብት የታደለች ሀገር ናት ብለው ይህንን ሀብት አልምተን ለመጪው ትውልድ የተሻለች ሀገር ማስረከብ አለብን ሲሉ እኛም ንጉሣችን ወደ ማዕድን ግንባር ሲወስዱን በማዕደን ግንባር ላይ ሌላ ድል እናያለን አልን!

Sara Woldekiros 的头像
Sara Woldekiros2 年前

Long life PM🙏😇🥰🇪🇹

Habesha 的头像
Habesha2 年前

Look into this please 🙏🏼

Jony #Saynomore 的头像
Jony #Saynomore2 年前

በአብቹ መንገድ ላይ ትላንት ያልነበረ ዛሬ የለም በአብቹ መንገድ ላይ (ጊዜ)እንጂ ድንገት የሚሆን ነገር የለም በአብቹ መንገድ ላይ ከፈረሱ ጋሪው አይቀድምም:: እንወድሃለን!

Dawit E. 的头像
Dawit E.2 年前

ሰው ሰርቶ እንዴት መለወጥ ሳይሆን ሰው በዘሩ እንዴት መጥፋት እንዳለበት ብቻ ነው የምታውቀው ‼️‼️Shame on you ‼️

Red Sea ባሕሪ ኤርትራ البحر الإريتري ⚓️ 的头像
Red Sea ባሕሪ ኤርትራ البحر الإريتري ⚓️2 年前

Amhara + Tigray is almost half of Ethiopia. If these area is under continuous conflict, where are those sectors? Oromiaaaaaaaaaa…. Racism is toxic….. Racism is toxic….. Racism is toxic…..

tati 的头像
tati2 年前

#Justice4SamsonKE #2YearsIsTooLong

相关视频