正在加载视频...
视频加载失败
This guy again😂
11,600 次观看 • 9 天前 •via X (Twitter)
42 条评论

this is the guy they call smart btw😭

Exactly they were bragging about him😭

ከማን ጋር ነዉ የሚዉለዉ ? እ ንደሚመሰለኝ በ1900 ከተሰደደ ሰዉ ጋር ይመስለኛል ወይ ስደት።🤔

ተሰደህ አመት ከሞላህ ለምስክርነት አትበቃም ይሉ ነበር ጀለሶች😂

የልጅነት ቀጣሪው ሊፈርስ መሆኑ አስደንግጦት ኮ ነው 🤣

😂

He is homeless

😂

ሁሌም ልደቱ ያለበት ቡድን ይፈርሳል ። ይሸነፋል

🤭

😂 ሽግግር ላይ የቆረበ

ይቺ ሰውዬ ልቤን አሞኛል ብላ ወታ ከፋዮቻ ሲመቱባት ጭንቅላቷንም እንዳመማት በግልፅ አሳወቀች። አሁን በሱ ቤት ማስፈራራቷ ነው

😂

Everything is about him. I , me, and myself ነዉ ወሬዉ ሁሉ በራሱ ፕሮፓጋንዳ ይመረቅናል! አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፅሐፍ አጠበች የተባለዉ ለሱ ነዉ! ሆዳም ሌባ አጭበርባሪ የሆነ ግለሰብ ነዉ ለመዋሸት ትንሽ እንኳን የሚሰቀጥጠዉ ግለሰብ አይደለም! Hustler!

ልደቱ ጨለለ አበቃለት ትብብሩ ደንጋይ መወርወር አይችልም

🤭

This guy lost his mind long ago .

ከፍተኛ የኢትዮጵያ ጥላቻ ነው ያለበት 😡 ህዝባዊ አመፅ ምን አይነት እንደሆነ በቅርቡ እናሳየዋለን ‼️ ክደቱ እጅህን ከኢትዮጵያ ላይ አንሳ።

አይ አብይ አህመድ 😭 ምን እያላቸው ነው ቆይ እንዲ ሚለቁት 😭😂😂

ንቆ ዝም😎

😂😂😂😂 ay Lidetu

Nonsense!

የአንተ ባንዳነት እና የኢትዮጵያ ጥላቻ ልክ የለውም:: ምን አይነት ሰንካላ ፍጡር ነህ? ኢትዮጵያ አይንህ እያየ የሰላም እና የጀመረችውን የዲሞክራሲ ጉዞ ሊያቆም የሚችል ምድራዊ ሀይል እንደሌለ ግን ሊነገርህ ይገባል::

Band PRO MAX 😆😆😆

That's why we say Abiy might be a shit, but he's our shit.

Get married and have family first! Shimagile

ሟርት !!! እንደው በቃን እውነት ተውን የዛው ቁጭ በሉ : ስለኛ በማሰብ ደከማቹ

This guy is so pesimist that he always wishes ETHIOPIA 🇪🇹 is below his feet. How delusional! 🤔

Nobody is scared . We will sacrifice anything for our mama Ethiopia.

I don’t know what the TPLF and Shabia group had on him. Tell us and we’ll help you.

His behavior has become reckless, so desperate, and I am astounded by the extent of his statement.

የባንዳነት ጥግ

ክደቱ as always

አይዞሽ ገለቴ

😁

Negative minded all his life

የሰዉ ለማኛ

ከቀውሶች ጋር ብዙ ግዜ ካሳለፍክ ራስህም ትቀውሳለህ። በባእድ አገር ማበዱ ደግሞ የከፋ ነው። ጠበል የለ ጅኒ ሆስፒታል አስገብተው ነው ዞምቢ የሚያረጉህ።

ጨለለ ጨለለ ልደቱ ጨለለ የሽግግር መንግስት ይመስረት እያለ እስቲ የላይኛውን ግጥም እረ መጡ መጡ ጎጃሜዎች መጡ በሚለው ዘፈን ዜማ ተጫወቱት

የቀድሞ ደህንነት እራስህ ጠብቅ ብሎ ሽጉጥ የሰጠው ሰው እኮ ነው። ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለህ። እኛ ነን እንጂ ክህደቱ ምን አለ እያልን የምንወዛገበው። ወያኔ ነው

የኦፒዲኦ ካድሬዎች ከልደቱ ፊት ስትቀርቡ ለምንድነው ብርድብርድ የሚላችሁ ግን🤭🤭😂😂😂

Desperate politician.
