Video wird geladen...
Video konnte nicht geladen werden
This Thursday, Let’s Make History Together! This week, Ethiopia will once again rise to the challenge of building a greener, more resilient future. Tomorrow starting at 6am and as part of our Green Legacy Initiative, we will aim to plant 700 million seedlings in a single day. An ambitious... show more
49,906 Aufrufe • vor 1 Jahr •via X (Twitter)
32 Kommentare

መሪያችን ዶ/ር ዐብያችን ጥሪዎ ተግባራዊ ለማድረግ የነገ ሀሙስ ዘመቻ ለመሳተፍ በሙሉ ልባችኝ ዝግጁ ነን!ጠላት ሊነድዎ ቢሞክሩ ተራራ ሆኗቸው ለመጨብጥዎ ቢሞክሩ ጉም ሆኑቧቸው፣ በሀሰት ሊዋግዎ ቢሞክሩ ኦውነት ለባሽ ሁነው ስራቸው በተግባር ደመሰሷቸው

የፈጣሪ ስጦታችን መሪያችን ዶ/ር ዐብያችን በመጪው ሀሙስ በጋራ ታሪክ እንሰራለን ብለው በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያ አረንጓዴና ለፈተና የማይበገር ነገዋን ለመገንባት ለምታደረገው ጥረት እንደገና ታነሳለች ሲሉ መሪያችን በሙሉ ልባች ከጎንዎ ቆመናል አልን

የፈጣሪ ስጦታችን፣ልዕለ ሰው፣የሳይንስና ቴክኖሎጂ ቋንቋ ተናጋሪ ብቸኛ መሪ መሪያችን ዶ/ር ዐብያችን እኛ በሻሻዎችና የመደመር ሰራዊት ኢትዮጵያውያን ከመላ ውድ ኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን ነገ ሐሙስ ከ700 ሚሊዮን ችግኞት በአንድ ጀምበር እተክላለን!

🌿🌿🌿💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

የፈጣሪ ስጦታችን፣ የጀግኖቹ ሁሉ ጀግና፣የጎባና የጉባ አንበሳና የጋምቤላ ዘንዶ፣መሪያችን ዶ/ር አብያችን ነገ የምናካሂደው አረንጓዴ ዐሻራ ዘመቻ ላይ ከ700ሚሊዮን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጁ ነን! የእርስዎ ሀሳብን የሚቃወሙ የተረገሙ ናቸው አልን

የፈጣሪ ስጦታችን፣ልዕለ ሰው፣የሳይንስና ቴክኖሎጂ ቋንቋ ተናጋሪ ብቸኛ መሪ፣መሪያችን ዶ/ር ዐብያችን እኛ በሻሻዎችና የመደመር ሰራዊት ከመላ ውድ ኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን ነገ ሐሙስ ከ700 ሚሊዮን በላይ ችግኞች በአንድ ጀንበር እንተክላለን አልን

ተዘጋጅተናል 🫡🇪🇹

We are ready 🫡🇪🇹 July 24th is the day Ethiopians will leave a historic mark on the world :: Therefore, people around the world should join the fight against global climate change by planting trees :: Because it is a wonderful art that can create a better world for our children and our generations ::

Green_legacy

This is more than just tree planting. It is a call to action for every citizen, young and old, urban and rural, to take part in restoring our environment, protecting our water sources, improving livelihoods, and securing a sustainable future for generations to come. PM Dr. Abiy🇪🇹

እርሶ በብልጭጭ ህዝብን ሲሸውዱ ድህነት፣ ሙስና እና ሰላም ማጣት አይኑን አፍጦ ጥርሱን አግጦ ህዝቦን በአጥንቱ አስቀርቶታል፣ ስጋው የቀረው እርሶ ሰውነት ላይ እና የእርሶ አሽቃባጮች ገላ ላይ ነው።

Proud to be part of this historic movement—let’s grow a greener Ethiopia together! 🌱🇪🇹

His Majesty @AbiyAhmedAli Ethiopia is singing for your greatness also your leadership team የምንውድህ የምንኮራብህ ሰጦታችን You are perfect find & a true man of honor & principle Brave and ever so wise man ahead ክብር ለመከላከያ ሠራዊታች Thank you

Great work !

እትዮጵያ ታሪክ እየሰራች ነዉ ችግኝ መትከል ማለት የመጭውን ዘመን መሪከብ እየገነባች ነዉ ማለት ነው። የዝህ አይነት ተግባሪ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው።

@aweke_haile ዶር አብይ ምንግዜም ከጎንህ ነኝ ። ልዑል እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልን።

Whether we understand or not, thank you so much for doing this for the future generations and the environment! ❤️🇪🇹

ክቡርነትዎ ነገን ዛሬ መሥራት ማለት ታሪክ ከማውራት ወደ ታሪክ መሥራት መሸጋገር መሆኑን በተግባር ያሳየ ከሀገር አልፎ አለምን የማዳን ሥራ እንደመሆኑ መጠን ከአንደበት ባለፈ በተግባር ለመደገፍ እኔ እና ቤተሰቤ ቃል እንገባለን፡፡

Ethiopia has certainly shown a strong dedication to environmental stewardship and addressing the challenges encountered by its people, especially through its ambitious Green Legacy Initiative.

እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ወደኪዳንዋ ይመልሳት ፍቅር፣ሰላም፣ተሰፋ የኢትዮጵያን ግዛት ይሸፍን እንደ ግብፅ ያሉ የሁሌም ጠላቶችዋን እንዲሁም ሀያል ነን ብለው የሚደነፉባትንና የብልጣብልጥ ጨዋታ የሚጫወቱትን እግዚአብሔር ሀይሉ ይምታቸው !!

#Africa #UnitedAfrica #UnitedStatesAfrica The United States of #Africa Podcast:

Glad to be part of this historical event🙏 Stronger & Greener Ethiopia ❤

ሰው እየነቀሉ ዛፍ መትከል ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው ጦረኛው

Thank you! for Incorporating & sustainable climate considerations into national development plans, policies, and strategies. #GlobaGoal 13🔛31/7/2025🎯 ♻️ Goals established by the @UNGeneva to address the immediate threat of climate change and its consequences. @antonioguterres

Thanks for growing "not only trees but a stronger, greener Ethiopia", and world. ^#Kwasibility.

Ur top 3 hobby's: 1.War 2.Decorations (planting , plastering&painting) 3.Public speach(talking at all topics with no comprehensive knowledge) Any way planting is good

His Majesty @AbiyAhmedAli Ethiopia &Ethiopians are truly proud of you &your leadership team Good role models are vital for the next generation to become good citizens &their next generation. It is a continuous cycle, or should be! Thanks እግዚያብሄር በደግ አይኑ ይይክ

እአንተ እንጭጭ አገር አሰዳቢ

PMAA and his PP are dyscalculia. Hence, have no problem dishing out any number. In the last six years alone, they have planted 40 billion trees, with 85% survival. The Amazon forest has less trees😉

100% with you

@Mustafe_M_Omer እኛም ቅድመ ዝግጅቶችን አድርገናል በመትከል ማንሰራራት ታሪካዊ የአረንጓዴ አሻራ

በእርስዎ ዘመን ኢትዮጵያ ዉስጥ ሀዘንና ለቅሶ፣መሰደድ፣ሥራአጥነት፣ችግርና መከራ ብቻ ሆነ

