Загрузка видео...
Не удалось загрузить видео
🎥#UPDATE: Yesterday, EOTC leaders issued a press statement regarding identity-based detainment of ethnic Amharas in concentration camps. See clip below from Abune Abraham, Manager of the Holy Synod & the Archbishop of the Bahir Dar Diocese. #WarOnAmhara
38,246 просмотров • 2 лет назад •via X (Twitter)
Комментарии: 9

ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ የማገቻ ካምፕ የለውም። የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ እስካሁን ያዘጋጃቸው የማቆያ ቦታዎች 5 ብቻ ናቸው። እነርሱም በኮምቦልቻ፣ ጎንደር፣ ባሕርዳር፣ ሸዋ ሮቢት እና አዋሽ አርባ የሚገኙ ናቸው። በእነዚህ ቦታዎች የሚገኙ ተጠርጣሪዎች 764 ብቻ ናቸው። ተጠርጣሪዎቹ ያሉበት ሁኔታ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ምርመራ ቦርድ እና በኢሰመኮ ተጎብኝተዋል። ከዚህ ውጭ የተለያዩ ፎቶዎችን እየለጠፉ የሕጻናትና የዐዋቂዎች የማገቻ ካምፖች ናቸው የሚባሉት ቦታዎች ፈጽሞ እውነት ያልሆኑ የፈጠራ ዜናዎች ናቸው። በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ምክንያት ሰዎችን ከዕዙ ዕውቅና ውጭ ማሠርና ማገት በሕግ የሚያስጠይቅ ወንጀል ነው። ስለዚህም በመንግሥታዊ አካል ሊፈጸም አይችልም። መንግሥትም ይህ ዓይነት ፍላጎት የለውም ሲል የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ አስታውቋል። በዚህ እኩይ ተግባር የተሠማሩ አካላትም ከዚህ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ ዕዙ በጽኑ አስጠንቅቋል። የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ መስከረም 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ

@Fritasamuel1

እነዚህ ሁለት የጃዊሳ መሪዎች ብፁዕ አባታችን ፓትያሪኩ እያሉ ማን ፓትርያርክ አደረጋቸው።

You should reveal that this guy is undercover agent for FANO and then the all picture will be cleared

They were celebrating when it was happening to Tegaru…fake ass

Fano moving around Finfinnee released a new press.

Agree 💯 Amen 🙏

@waltenguswase የድሮው አቡነ ጰጥሮስ ለኢትዮጵያ ሰማዕት ሆኑ። የአሁኑዎቹ አቡኖች ለዛራችን ጀውሳው ፋኖን ለማዳን ሰማዕት ካልሆን እያሉ ነው። ወንድ ከሆኑ ለምን ነፍጥ አንስቶ ጀውሳውን አይቀላቀሉም? አራት ክሎ በሞቀ ቢሮ ውስጥ ሆነው ከሚፎክሩ።

@SweMFA @NorwayMFA @DanishMFA @FinlandMFA @JosepBorrellF @EUinEthiopia @kdriks @socialdemocrat @vansterpartiet @miljopartiet @centerpartiet @moderaterna

