Загрузка видео...
Не удалось загрузить видео
ለምርኮኛው ሲሳይ አጌና አድርሱልኝማ😁
22,891 просмотров • 1 год назад •via X (Twitter)
Комментарии: 10

አንተ ሰርዓት ይኑርህ አይመጥንህሞ ባንተ የሚነሣ አይደለም

3 መሀይማን በ አንድ መስኮት ሲያስካኩ🤣🤣🤣🤣

የዩጋንዳ ፉፉህን ብላ ልጥጥ ደገኛ

አንተ ጠንጋራ: አናተም ሰው ሆነህ 😂

ምን ያደርጋል የሚዲያ ላይ ጀግንነት😞 አስመሳይ ውሸታም😞

ሲሳይ ሳይሆን ምርኮኛው አንተ ነህ : ህሊናህም አካልህም የተማረከ የገዛ ህዝብህ አማራን ለመግደል : ለመዝረፍ : ንብረት ለማቃጠል : እናቶችን አረጋውያንን ለመረሸን የተላካችሁ መርህ አልባ ሽፍታ እንጂ ምርኮኛ ሲሳይ አይደለም :: ባንዳ ሰው አይተችም

የልዩ ሃይል ዩኒፎርም ዘርፈህ ያስቀመጥከውን እያለበስክ መከላከያ ማረክሁ እያልክ ትቃጣጥራለህ ? አለማ የለሽ : መርህ የለሽ : ወደት እንደሚሄድ የማያውቅ : ማንን ነፃ እንደሚያወጣ ሳያውቅ ነፃ አወጣለሁ ያለውን ህዝብ ገዳይ ተላላኪባንዳ ውሸት

ፈሳም ሲሳይ አጌና የመተቸት መራሉም አቅሙም የለህም። ሽንፍላ ለማኝ መጀመሪያ ሰው ሁኑ 🤮

አንተ ሞራል አለክ ይሄን ለማለት የወያኔ ቡችላ ነህ እኮ !! በምን ሞራል የኢትዮጵያን ሰራዊት የደርግ ሲሉ እንደነበረ አንተ ደሞ የአብይ የምናምን እያልክ እውቀት አልባ መርዝ የምትረጭ !!

ቆይ እስቲ እስከዛሬ ስንት አማራ እንደገደላችሁ : ስንቱን እንደዘረፋችሁ : ስንቱን አማራ አረጋዊ እንደረሸናችሁ : እንጂ የትኛውን ጠላት ገላችሁ የት ፈቀቅ ብላችሁ ታውቃላችሁ ? ምትማርኩት ራሳችሁን : ምትገሉት ራሳችሁን ታስቃላችሁም ታሳፍራላችሁም
