Загрузка видео...

Не удалось загрузить видео

На главную

ሌላ ተጨማሪ ቆንጆዎች እየተመረቁ ነው!

24,397 просмотров • 1 год назад •via X (Twitter)

Комментарии: 10

Фото профиля ነብዩ
ነብዩ1 год назад

ታጥቦ ጭቃ ሆናቹሳ። ኢሄ ሁላ ጭፈራ ለመማረክ 🤦🏽‍♂️

Фото профиля አማራብቻ።
አማራብቻ።1 год назад

መዳረሻቸዉ ዛሬ ዳሞት

Фото профиля Alex Berhe
Alex Berhe1 год назад

የ #ቆንጆዎቹ ተደጋጋሚ የ6 ዓመት ምርቃት: ቀድመው የተመረቁት የት ነው ያሉት የሚል ጥያቄ እንደሚያስነሳ የPP ተከፋይ ካድሬዎች አትገነዘቡም (ጅላጅሎች) በህይወት እንዴሌሉ ግልፅ ነው: ግን መንግሥት ተብየው ራሱ እንኳ ለወታደሩ ህይወት ግድ እይሰጠውም

Фото профиля adnew wegasso
adnew wegasso1 год назад

ዛሬ ይጨፍራል ነገ ተማርኮ ፀጉሩን ሲያሽ ታየዋለህ! ድል ለፋኖ!!

Фото профиля Arag9105
Arag91051 год назад

Fertilizers

Фото профиля Addis ababa
Addis ababa1 год назад

ልታስፈጇቸው ነው ኣነዚህንም

Фото профиля ለሁሉም ጊዜ አለው💚💛❤️
ለሁሉም ጊዜ አለው💚💛❤️1 год назад

ያ ሁሉ የተመረቀው የት ሄዶ ነው ? ያሳዝናል:: የሰው ህዝብ ህይወት ቀልድ የሆነባት ኢትዮጵያ

Фото профиля the Ambitious 1
the Ambitious 11 год назад

🙄ለእርድ የቀረበ አፈር ነው። ሲገቡ እንጂ ስወጡ አላየንም።

Фото профиля I'M ETHIOPIAN
I'M ETHIOPIAN1 год назад

የሚበሉት የሚለብሱት የሌላቸው ምስኪን ድሃዎች ለአንድ ብሄር በላይነት የምሞቱ ወንድሞቻችንን እንደ አብርሃም በግ መስዋዕት አታድርጎቸው በእነሱ እናት ሀዘን ላይ የደረሰ በአንተም ሆነ በልጆችህ ላይ ቀኑን ጠብቆ ይደርሳል❗

Фото профиля Edu Koremawit
Edu Koremawit1 год назад

እዚ ደሞ ታዳጊዎች በዱላ ብቻ ጸበልተኛውን እያስተናገዱት ነው😄😂😂

Похожие видео