Video yükleniyor...

Video Yüklenemedi

Ana Sayfaya Dön

መሶብ የአንድ መዐከል አገልግሎት

53,798 görüntüleme • 1 yıl önce •via X (Twitter)

10 Yorum

Dr. Ambachew Assefa profil fotoğrafı
Dr. Ambachew Assefa1 yıl önce

ፈጣሪ መርቆ የሰጠንና ልዕለ ሰው መሪያችን ዶ/ር ዐብያችን በአንድ ስር ጣሪያና በአንድ መስኮት ላይ የ12ተቋማት 40 የተለያዩ አገልግሎቶች ሜኑ ሲያቀርቡልን መሪያችን ምንኛ ጥበበኛ፣ ምንኛ አስተዋይ፣ ምንኛ ብልህ ምንኛስ አዋቂ ነዎት አልን!!!

Wossen Haile profil fotoğrafı
Wossen Haile1 yıl önce

እኛ ኢትዮጵያዊያን የጀግናው ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ አሊ ትውልዶች ነን።💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

Solar Heavy profil fotoğrafı
Solar Heavy1 yıl önce

- All I Knew

ina bardoode profil fotoğrafı
ina bardoode1 yıl önce

Prosperity reached every sector💯

Zufan Tsegau profil fotoğrafı
Zufan Tsegau1 yıl önce

የተከበርክ ዉዱ መሪያችን እናመሰግናለን። በርታልን። እግዚአብሄር ያሰብከዉ ያለምከዉ ያቀድከዉ ያሳካልህ።💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🅖.🅗🇪🇹 profil fotoğrafı
🅖.🅗🇪🇹1 yıl önce

በ7 አመት የ200 አመት ታሪክ የሰራው ብቸኛ መሪ Mr Pm @AbiyAhmedAli 🇪🇹🙏✌

Ethiopia H. 🌍 profil fotoğrafı
Ethiopia H. 🌍1 yıl önce

Impressive!

Feredy Tame profil fotoğrafı
Feredy Tame1 yıl önce

መጀመሪያ የመንግስት ተቋማቱ ህዝብን በአጋባቡ እንዲያገለግሉ ይሰራበት, ኢሚግሪአሽን የሚፈስ እንባና እንግለት ይቁም, 1ቀን አለፈ ተበሎ ከደሀ 5ሺ ብር መንግስታዊ ዝርፊያ ይቁም, አብዛኛ ተቋማት ጋር ያለው ሌብነትና ህዝብ ሚያማርር አሰራር ይፈተሽ።

Massawa - Adulis - Assab profil fotoğrafı
Massawa - Adulis - Assab1 yıl önce

እንጀራ የሌለበት መሶብ በረሃብ ለተሰቃየ ህዝብ ምኑ ነዉ? 🤔

Dr. Ambachew Assefa profil fotoğrafı
Dr. Ambachew Assefa1 yıl önce

መሪያችን ዶ/ር ዐብያችን በድንቅ ሀሳብዎ በአንድ ስር ጣሪያና በአንድ መስኮት ላይ የ12ተቆማት 40 የተለያዩ አገልግሎቶች ሜኑ ሲያቀርቡልን መሪያችን ለሚ-ኩራና ጉለሌ በአንድ ፎቆ ውስጥ ላይ እንዲኖሩ ሲያደርጉ ምንኛ ብልህ ምንኛ አዋቂ ነዎት አልን!!!

Benzer Videolar

#Ethiopia #Washington D.C በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የ #ኢትዮጵያ ኤምባሲ "በኦሮሚያ ብልጽግና ስዎች የተሞላ፣ የኦሮሚያ ብልጽግና ጽ/ቤት እንጂ [“የኢትዮጵያ”] የሚባል ገጽታ የለውም" ። በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገራት ከህወሃት ዘመን ከነበረው በከፋ መልኩ በልዩ ልዩ ተቋማት የአንድ ብሄር/ ከዚያም አንሶ በመንደር፣ እከክልኝ ፣ ልከክልህ፣ እናም በጥቅም የተሳሰሩ የአንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች ሁሉንም የመቆጣጠር ሂደት እየተጠናከረ መምጣቱን በርካታ መረጃዎች ሲደርሱን ቆይተዋል። በዲሲ የሚገኘው ኤምባሲ ስለሚገኝበት ሁኔታ እንከር ሚዲያ የዘገበውን አዳምጡት ። የአብይ አህመድ አገዛዝ በዘረኝነት ከህወሃትም የከፋ እየሆነ ነው ሲባል ከበቂ በላይ ምክነያቶች እንዳሉ ግልጽ ነው። በዋሽንግተን ኢምባሲ አብዛኞቹ ሹሞች የአንድ ብሄር ተወላጅ መሆናቸው ብቻ አይደልም። 1ኛ የተመደቡት፡ በዘመድ፣ በአዝማድ፣ በጥቅምና ፣ በሌላ ሌላም የውጭ ጉዳይ መ/ቤቱን በበላይነት በምትዘውረው ሚንስትር ደኤታ ሲሆን፣ 2ኛ፡ ብዙዎቹ ለተመደቡበት ልዩ ልዩ ሙያዎች ፣ የፓለቲካ ዲፕሎማሲ፣ ፓብሊክ ዲፕሎማሲ፣ እንዲሁም ለወታደራዊ አታቼ ምደባዎች የሚመጥን ብቃቱ፣ ልምዱና እውቀቱ፣ የራስ መተማመኑ እንደሌላቸው በርካታ የመረጃ ምንጮች ሲገልጹ ቆይተዋል።

Neamin Zeleke

33,250 görüntüleme • 2 yıl önce