Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

መጪው ግዜ ከፋኖ ጋር ብሩህ ነው! ለምን?

19,737 views • 1 year ago •via X (Twitter)

11 Comments

JUSTICE 4 AMHARA IN 🇪🇹's profile picture
JUSTICE 4 AMHARA IN 🇪🇹1 year ago

የአማራ ፋኖ በኢትዮጵያ ላይ በታሪክ ዘምቶ አያውቅም ምንጊዜም ኢትዮጵያን ለመጠበቅ እንጂ:: እውነትን ስለያዘ ዘመቻውም የህልውና ስለሆነ ባለአድዋው አርማ 🟢🟡🔴 ያሸንፋል::

Solar Heavy's profile picture
Solar Heavy1 year ago

- Come Around

Ayu's profile picture
Ayu1 year ago

Only thing amhara are good at:

ሚስተር GGA's profile picture
ሚስተር GGA1 year ago

ቀኑ ከጨለመበት ገትጋታ የአረጀ የአፈጀ የቆረፈደ ቁርበት ሽማግሌ ከዚህ ሌላ ምን ልንጠብቅ እንችላለን⁉️

Meron Belete's profile picture
Meron Belete1 year ago

true THAT!!

Ecozed's profile picture
Ecozed1 year ago

እነዚህ ጩልሌዎች፣ቀጣፊዎች ፣ መጥፎ ምሳሌዎች ለእዉነትም ይሁን ለቅጥፈት ወንድማችን የኦሮሞ ህዝብ ለመስካሪነት አልመረጣችዉም። ደሞስ ፋኖ ከመቼ ወዲህ ነዉ የቀጣፊዎች ምስክርነት የሚያስፈልገዉ ታሪክ በወርቅ አትሞታልና

ሀገሬ ኢትዮጵያ's profile picture
ሀገሬ ኢትዮጵያ1 year ago

ወይ ኤርሚያስ 😂

Malka Adugna's profile picture
Malka Adugna1 year ago

Herodis

samuel's profile picture
samuel1 year ago

😳😳😳✅

Haleta's profile picture
Haleta1 year ago

@UnderCoverAmhar በዚህ የሚሸወድ ዐማራ የለም አራት ነጥብ።

girmabasil's profile picture
girmabasil1 year ago

You sound like wishing a Hutu and Tutsi genocide war In Rwanda to happen in Ethiopia Stop and think, please

Related Videos

ደብረፂዮን አማረሩ በቅርቡ ከህወሓት ጉባዔ ጋር በተያያዘ፤ አንድ ኤርትራን የሚመለከት ጉዳይ ተነስቶ ነበር::የኛ ውሳኔ ከሁሉም ጋር ሰላም ማድረግ ነው፤ ከሻዕቢያም ፤ ከፋኖም፤ ከሁሉም ጎረቤቶቻችን ጋር:: እዚህ ላይ ተመስርቶ የክልሉ መሪ አቶ ጌታቸው ረዳ፤ የስራ አስፈፃሚው የሚያውቀው ከኤርትራ ተጠሪዎች ጋር ውጪ ሃገር ላይ ግንኙነቶች አድርጎ ነበር:: ድንበር አካባቢ የሚታዩ የፀጥታ ጉዳዮችን በሚመለክት ሲሆን ንግግሩ፤ እኔ እራሴ ፅፌ በሰጠሁት አጀንዳ ላይ ነው የተወያዩት:: የግንኙነቱንም ውጤት በሪፖርት መልክ ለናኔ እና ለፌደራል መንግስት አስረክቧል:: የፌደራል መንግስት እንድንገናኝ አበረታቶናል፤ አግኟቸው፤ በናንተ ላይ ልዩ ቅሬታ ነው ያላቸው፤ ስለዚ እራሳቹ አግኟቸው ተብለን፤ በጌታቸው ረዳ የተመራ ቡድን እኔም የማውቀው፤ ፌደራልም የሚያውቀው፤ ከአንድ ግዜ በላይ ከሚመለከታቸው የኤርትራ ወኪሎች ጋር ግንኙነት ተፈፅሟል:: ይህም ምንም ስሕተት የለበትም:: ችግሩ ያለው፤ አሁን ላይ ደርሶ ጌታቸው ለምንድነው እኛን ከሻዕቢያ ጋር ግንኙነት እንዳደረግን ወይም እንዳለን አድርጎ ሊያቀርበን የፈለገው አልገባንም:: "ሌሎች ሃይሎች" አሉ ት.ህ.ነ.ግ የተማመነባቸው ብሎ መክሰስ ወዴት ለመሸሽ ነው? እኔኮ ስላደረገው ግንኙነት ብዙ የማውቀው ነገር አለ፤ ልዘረግፈው እኮ እችላለሁ:: ግን ምኑ ላይ ነው ስሕተቱ? ፌደራል መንግስት የሚያውቀው፤ እራሱ የመራውን ግንኙነት፤ እኛን ከሻዕቢያ ጋር ሆነን ፌደራልን ለመውጋት ያስባሉ ለማስባል ወይም እኛ ከብልፅግና ጎን፤ እነሱ ከሻዕቢያ ጎን በሚል፤ ተመልሰን ወደ ውጊያ እንድንገባ ተፈልጎ የተፈጠረ ተንኮል ነው:: እኛ ኣሁንም ሰላም ነው የምንፈልገው ....

ⓉⓃ

16,688 views • 1 year ago