Loading video...
Video Failed to Load
ምን እያደረጉ ነው ብሮ?! 😳
22,501 views • 3 years ago •via X (Twitter)
10 Comments

✞€$£∂¥€™ (°-°)3 years ago
የአፋር ቀልድ😂

Miኪ3 years ago
Real የአፋር ቀልድ

ዳዊት (PiaKilo)3 years ago
ችሎታ እና መተማመን፡፡ ሁለት አስፈላጊ ነገሮች፡፡ እነዚህ ሁለት ነገሮች ያሏቸው ቡድኖች አይሸነፉም፡፡

MeRe3 years ago
እንዲህ ዓይነት 'ጫወታ' በለቅሶ እንደሚጠናቀቅ ጥርጥር የለውም!

DAWNAA3 years ago
ኦሎምፒክ ላይ ሀገራችንን ወክሎ ኢላማ ዉድድር ላይ እንዲሳተፉልን እንፈልጋለን !

Ybruh AnnaNa3 years ago
ጥግ የደረሰ ጀግንነት።

አጋፋሪ3 years ago
ኢላማ ነዋ

K E R I3 years ago
ቢስተውስ?

ghetnet metiku3 years ago
Ethiopian Roulette 😲😲😲

Dani Kibru 🇪🇹3 years ago
oryahee ,Somali
