Video wird geladen...
Video konnte nicht geladen werden
ሰበር መግለጫ ከአርበኛ ዘመነ ካሴ!
18,630 Aufrufe • vor 1 Jahr •via X (Twitter)
11 Kommentare

T tvor 1 Jahr
40 ሺ ግዜ ብትለፈልፍ ቅን ልቦና እና ከወንድምህ ፍቅር ከሌለህ አምላክም አይሰማህ ሰውም አያምንህም በአዲን አማራን ይመራል ብለህ ከምታስብ እንደ ወፍ ክንፍ አውጥተህ ብትበር ይሻልሃል

Solar Heavyvor 1 Jahr
- Promises

Nibras Mohammedvor 1 Jahr
ሰበር ቅዠት ብትሉት አይሻልም? ምን እያጨሳቹ ነው እንዲህ የምትንሳፈፋት?

Sarah Kibromvor 1 Jahr
ዘሜ የኤርትራ በረሃ የግንቦት 7 ፕሮፓጋንዲስት በእስክርብት ወሬ ሆዳችንን ይነፋዋል መሬት ላይ ወፍ የለ ጎጃም ለብአዴን አሳልፎ ሰጥቷል

Eyosiyas Aregayvor 1 Jahr
አር-በኛ ማለት ካካ ማለትም ነው ለካ

Zemecha Anidineti!vor 1 Jahr
ፋኖ, በጦር ብቻ ሳይሆን በሰነምግባር የታነፀ 2 አመት ሙሉ፥ የውታፍ ነቃዩን ዘንዘሪጡ, አማራን ሲሰድብ ታግሶ ዛሬ, በጦሩና ፖለቲካ ጠበብት አርበኛ ዘመነ ካሴ መልሰ ለጋንኤል ክሰረት መሰጠቱ አሰደምሞናል!

Gezuu Denkuvor 1 Jahr
አማራ አንድ ሁን። ሆዳም አማራም ልብ ግዛ ለሆድህ አትኑር። ድል ለአማራ ፋኖ

Belesty Workevor 1 Jahr
ያባቱ ልጅ

Ermyas Ermyasvor 1 Jahr
ጭራሽ የሱ ወሬ ሰበር? 😂

Yigermalvor 1 Jahr
ይሄ ወጠጤ የት ተደብቆ ከርሞ ነው አሁን ፋኖ ስራ ሲጀምር እሱ መግለጫ የሚሰጠው ?

NICKOvor 1 Jahr
ሽለላና ቀረርቶ የግላችሁ ነው ጅብ
