Video yükleniyor...
Video Yüklenemedi
ስህተት ቢፈፅሙም አገር ወዳድ ነበሩ🤔
18,435 görüntüleme • 1 yıl önce •via X (Twitter)
11 Yorum

ነፍሰ ገዳይ በለው። ስልጣኑን ነው ይወድ የነበረው ወንድም። አገሩን ቢወድ ኖሮ፣ አገሩን እኔ ካልመራው ብሎ የአገሪቱን ምርጥ ጀነራሎችና፣ ወጣቱን ትውልድ በቀይ ሽብር ጨርሶ አይፈረጥጥም ነበር አገሪቱን ለወያኔ አስረክቦ።

የሃይለ ስላሴን ዘመን ምሁራንን ሰብስቦ የረሸነው

- Come Around

😂😂አገር ስለሚወዱ ህዝቡን ይጨፈጭፉታል።

አቤት ድንቁርና? Loving your country doesn’t give you a free pass to kill citizens. Stop romanticizing dictators and killers!

"የማይመስል ነገር .... " የሚባል ተረትአለ! ለመሆኑ አገር መውደድ ለጋራው፣ ለሸንተረሩ ሲባል ስፍር ቁጥር የሌለው ወጣት መፍጀት ነው? አገር የሚለው በስልጣን ይተካና እንስማማለን።

I bet you are under 28 years old age. Mengistu love for his country was s/t on the air. People, NOT OPPOSITIONS, were getting mercilessly murdered by his low level military officers whom he didn’t have control over them. Gonder: Melaku Tefera, Jimma: Ali Musa … were examples.

Ezgo Mharn Christose. It is very sad to see the murderer being appreciated.

እቺ አቅላቂ ለገደላቸውና ላረዳቸው የሰው ልጆች ፣ አባቶች ፣ ወንድሞች ፣ እህቶች ከሁሉም በላይ ንጉሡን ጨምሮ ለሀገር ባለውለታዎች ስድብ ነው ይሄ ! ስንቶችን ባል አልባ ፣ ልጅ አልባ አድርጓል ፣ ዋጋውን ሳያገኝ ወደ መቃብር አይወርዳትም ! አንረሳም

This man starts the killing of innocent valuable human beings and started the curse to our country and its citizens.

He is a killer and murderer!
