Video yükleniyor...

Video Yüklenemedi

Ana Sayfaya Dön

በህፃናት አይምሮ እና አንደበት ..👇

10,798 görüntüleme • 11 ay önce •via X (Twitter)

0 Yorum

Yorum bulunmuyor

Orijinal gönderinin yorumları burada görünecek

Benzer Videolar

የአገዛዙ የውሽት የሚዲያ ፕሮፖጋንዳ ፋብሪካ የሚመረቱ የታሸጉ የውሽት ገበያ አትታደሙ ..‼️‼️ 95% በተከፋይ አክቲቪስቶች የሚዘዋወሩ ምስል እና ቪዲዮ ቅጂዎች ፍፁም ውሽት እና የቀነበሩ ናቸው ።እዛ መንደር እየቃረማችሁ የውሸት መረጃ እያመጣሁ ለትግል የቆረጠው ህዝብ ላይ ሮፓጋንዳ የምትረጩ አይሳካላችሁም።ለኛም በውስጥ በብዛት የምትልኩ ስላላችሁ ማንነታችሁን ማወቅ ቀላለ ነው።ፅንፈኛው አገዛዝ ገበናውን ለመደበቅ የማያደርገው ነገር እንደሌላ ስለምንረዳ ትኩረታችን ወሬት ላይ ያለው እውነት እንጂ የአገዛዙ የውሽት ፕሮፖጋንዳ ፋብሪካ ሚዲያዎች የሚመረቱ የታሸጉ ውሽቶቻቸውን በነሱ ገበያ ዞር ብለን መቃረም እንሞክርም። ከፅንፈኞች የደረቀ አይምሮ ሌት ተቀን ፍሬን የበጠሰ የበታችነት ስሜት የሚነዳ ማንነት ያላቸው ስለሆኑ አማራውን ሊሰድብ የሚችል እና የቆሸሽ ዜና ማመንጨት ብቻ የሚችሉት ስለዚህ ከቆሼ ተራ ሊግኝ የሚችለው ቆሻሻ ብቻ ነው እና አትገኙ። 95% የነሱን ቤት በFollower የሚያጨናንቁት አብዛኛው አማራ እንደሆነ እናቃለን ዛሬውኑ ከዛ መንደር ወጡ ። ውሽት እና የስነልቦና ጫና ፈጥሮ መሬት ላይ የተሰበረውን ቅስማቸውን በሚዲያ የበላይነት ለመደበቂያነት እና ደጋፊዎቻቸውን ተስፋ ላለማስቆርጥ የተቀናበረ ቪድዮ እና Photoshop ምስሎችን ያመርታሉ። ፕሮፖጋንዳ የማክሸፊያ ስልት አንዱ አስመስማት እና ከሰሙም አለማጋራት ውጤት ያለው ስልት ነው‼️‼️። ለማንኛውም በስፋት የውሽትን ምስል እና ቪድዮ ዜናዎቻቸው በመንግስታዊው የሽብር ተቋም በINSA ውስጥ Edit ተደርገው እንደሚከፋፈሉ ከውስጥ በተጨባጭ ከወዳጅ ደርሶናል።ከእዛ መንደር ባትገኙ ጥሩ ነው ከሄዳችሁም ጥንቃቄ አድርጉ ለማለት ነው፡ ፡ >መረጃ ለማድረስ👉caca ©ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዬጵያ ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥 ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️‼️🔥

Elizabeth Altaye

15,097 görüntüleme • 3 yıl önce