Video wird geladen...

Video konnte nicht geladen werden

Zur Startseite

በጣም ነው እንዴ የተናደድከው? 😂

11,512 Aufrufe • vor 1 Jahr •via X (Twitter)

0 Kommentare

Keine Kommentare verfügbar

Kommentare vom Original-Post werden hier angezeigt

Ähnliche Videos

የአንበሳው ታሪክ ተደገመ አሁን መአዛ የምታሰማራቸው የጨረቃ አክቲቪስቶች የመአዛን ውርደት ለመደበቅ እየተሟሟቱላት ነው። ስለ ብርቱካን ከራሷ ከብርቱካን፣ ከባለቤቷና ከእህቷ በላይ እናውቃለን እያሉ ነው። ህዝቡን ማገናዘብ የማይችል ደንቆሮ አድርገው ነው የሚቆጥሩት። ይህ ሁሉ ማስረጃ ቀርቦ “ተደፍራለች ብለናል ተደፍራለች” እያሉ ይገኛሉ 😄 አንድ ጨወታ ትዝ አለኝ መምህሩ ተማዎቹን “ልጆች ጫካ ውስጥ አንበሳ ቢመጣባችሁ ምን ታደርጋላችሁ?” ብሎ ይጠይቃል። አንዱ ፈጣን ህፃን ፈጠን ብሎ “እሮጣለሁ” አለ መምህሩ “ሮጦ ቢከተልህስ?” ተማሪው “በጣም ሮጣለሁ” መምህሩ “አንበሳው በጣም ሮጦ ቢከተልህስ?” ተማሪው “ዛፍ ላይ እወጣለሁ” መምህሩ “አንበሳው ተከትሎህ ዛፍ ላይ ቢወጣስ?” ተማሪው የዚህ ግዜ ስልችት ብሎት እንዲህ አለ...”ቲቸር አንበሳው እንዲበላኝ ፈልገዋል እንዴ?” 😄 አልተደፈርኩም ትላለች ብርቱካን። ልጁ የኔ ነው ይላል ባሏ። እናትና አባታችን በህይወት አሉ ትላለች የብርቱካን እህት። የመአዛ አክቲቪስቶች “አንዴ ተደፍሪያለሁ ስላልሽ አልተደፈርኩም ብለሽ ማፋፈር አትችይም” እያሉ ነው 😄 “አሳ ነህ ብያለው አሳ ነህ” እንዳለው ሰውዬ ሆኑ እኮ። ሐገር ምድሩ፣ ጎረቤትና ቤተዘመድ የሚያውቃቸውን ባለትዳሮች አልተጋቡም ብሎ የሚከራከር ሁሉ አለ። ስለዚህ እኛም እንደቅድሙ ህፃን መጠየቅ አለብን “ብርቱካን እንድትደፈር በጣም ነው እንዴ የፈለጋችሁት?” 😄

Natnael Mekonnen

16,125 Aufrufe • vor 1 Jahr