Video yükleniyor...

Video Yüklenemedi

Ana Sayfaya Dön

ነፍስህ በገነት ትረፍ አስፋው መሸሻ 💐

15,779 görüntüleme • 2 yıl önce •via X (Twitter)

5 Yorum

ወዳጄ/ቤተ አማራ ወሎ/Водадже ймам кинфу profil fotoğrafı
ወዳጄ/ቤተ አማራ ወሎ/Водадже ймам кинфу2 yıl önce

ጥያቄው ለአማራ ህዝብ ምን ሰርቷል ነው?? ህዝቤ እያለቀ በህዝብ ቴሌቪዢን ላይ ወጥቶ ሲያቀረሽ የነበረ ሆዳም አጋሰስ ሞተ ብየ አላዝንም:: in fact ደስታ ይሰማኛል:: የማቴዎስ ወንጌል 25 34፤ ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፦ እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ። የማቴዎስ ወንጌል 25 35፤ ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥ የማቴዎስ ወንጌል 25 36፤ ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና። የማቴዎስ ወንጌል 25 37፤ ጻድቃንም መልሰው ይሉታል፦ ጌታ ሆይ፥ ተርበህ አይተን መቼ አበላንህስ? ወይስ ተጠምተህ አይተን መቼ አጠጣንህ? የማቴዎስ ወንጌል 25 38፤ እንግዳ ሆነህስ አይተን መቼ ተቀበልንህ? ወይስ ታርዘህ አይተን መቼ አለበስንህ? የማቴዎስ ወንጌል 25 39፤ ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን? የማቴዎስ ወንጌል 25 40፤ ንጉሡም መልሶ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል።

Sara free profil fotoğrafı
Sara free2 yıl önce

ነፍስ ይማ! እንባቸውን ጭምቅ እንደ ብርቱካን ጅስ. እኔ ብዙም አላውቀውም ግን አሳዘነኝ. ስንቱ ያልተለቀሰለት ህዝብ እያለቀ ነው!!

Abanefso profil fotoğrafı
Abanefso2 yıl önce

ወንድማችንን ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለልጁ ለመላው ቤትሰብና ለባልደረቦቹ መጽናናትን ይስጥልን አስፋው መሸሻን በዚህ ሁኔታ ማጣት በእጅጉ ያሳዝናል ነፍስ ይማር

elsa profil fotoğrafı
elsa2 yıl önce

😭😭😭😭

💚ኢትዮጵያ 💛ትቅደም ❤ profil fotoğrafı
💚ኢትዮጵያ 💛ትቅደም ❤2 yıl önce

አስመሳይና ግብዝ ትውልድ የያፈራች አገር ሆነች እናት አገሬ ኢትዮጵያ ። ስንቱ ድሃ፣ መነኩሴ፣ የሃይማኖት አባት፣ ህፃናት ፣ ሴቶችና አዛውንት በየቀኑ ሲጨፈጨፉ እልቅሶው ቀርቶ ማውገዝ የተሳነው የመገናኛ ብዙሃን ሰራተኛ እንዲህ ማየት ያሳፍራል!

Benzer Videolar