Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

አብይ እያለ ምን ሰው ይኖራል!

11,038 views • 2 years ago •via X (Twitter)

11 Comments

Daniel's profile picture
Daniel2 years ago

የዲያስፖራ ማህበረሰብ ይሰማል?ይኼ ህመምና ሰቆቃ የማይሰማው የፋሺስቱ አብይ የአእምሮ ህመም የተጋባበት ብቻ ነው። የአማራ ህዝብ ሞትና ስቃይ የሚያንገበግበን ከሆነ ልዩነታችንን አቻችለን አብሮ ለመታገል መቁረጥ አለብን።አንድነት ኃይል ነው።

Solar Heavy's profile picture
Solar Heavy1 year ago

- Come Around

So. Bu's profile picture
So. Bu2 years ago

አብይ አህመድ ሂትለርን የሚያስንቅ የዘር ማጥፋት ስራ በአማራ ህዝብ ላይ እየሰራ እንደሆነ አለም ያውቀዋል ግን በዝምታ እየታለፈ ነው።

🇪🇹 🅖🅖 💙's profile picture
🇪🇹 🅖🅖 💙2 years ago

How can we know it is not drama?.I don't see fire,smoke etc

Dan's profile picture
Dan2 years ago

የግፋ በለው ጦርነት እንኳን ደስ አለህ ሀሳብህ ተሳካልህ

Fikru Zeleke's profile picture
Fikru Zeleke2 years ago

Don't blame abiy; stand your ground and take up arms, you can end his brutal regime. We can end it! Or stay complaining, he loved that. Liberation cometh from within. Otherwise, get ready for generation enslavement. I prefer the first one: fight back

Abdulmelik Beshir's profile picture
Abdulmelik Beshir2 years ago

Drama atasmeslut 10re eyametachut!!!

BBS Ethiopia's profile picture
BBS Ethiopia2 years ago

ካሜራ ትራይፓድ ላይ አስረህ ተውኔቱን እንዲያነበንብ ታ ደርገዋለህ ይህም አይሳካም ሌላ ምክር::

Anti-Globalist's profile picture
Anti-Globalist2 years ago

አንተ ቀዳዳ እየውልህ ቅደትህ

hailemulu's profile picture
hailemulu2 years ago

I feel your pain

Kedist Ayalew 🇪🇹's profile picture
Kedist Ayalew 🇪🇹2 years ago

በጣም በጣም ያሳዝናል አግዚአብሔር መፍትሄ ይዘዝ 🙏🏾

Related Videos

ሄኖክ ስዩም የሚባለው ሰው በይፋ ለብልጽግና ከተሸጠ ቆይቷል። ''ጎንደርን እንሞሽራት'' የተሰኘው የአብይ አህመድ መርዛማው ፕሮጀክት አካል ሆኖ የኪነጥበብ ሰዎችን በብልጽግና ዜማ ሊያስደንሳቸው ጎንደር ይዟቸው ከሄደበት ጊዜ አንስቶ የአብይ አህመድ ሻማ ያዥ ሆኖ ቀርቷል። ነቢዩ ባዬ ካበለጸጋቸው ባለሙያዎች አንዱ ይኸው የዛሬው የአብይ አህመድ ካዳሚ ይገኝበታል። ለማንኛውም አብይ አህመድ እንደመትረየስ ተኳሽ ቦታ እየቀያየረ፥ ከአንዱ ሚዲያ ወደ አንዱ እየተስፈነጠረ አንድ አይነት አሰልቺ፥ ቋቅ የሚል ዲስኩሩን ማንደቅደቁን ተያይዞታል። መሪን የሚያህል ሰው ቃለመጠይቅ ሰጥቶ 10ሺህ ሰው እንኳን በብሄራዊ ቴሌቪዥን የማያዳምጠው ከሆነ ምን ማለት እንደሆነ ግልጽ ነው። በዚህ ክሊፕ ላይ የሚደመጠው አብይ አህመድ የታክሲ ሹፌሮችን ''ዋሹ'' እያለ ነው። ዋሽታችሁ የቱሪዝም ገቢ አምጡልኝ እያለ በአደባባይ ያለሀፍረት ይናገራል። የታክሲ ሹፌሮቹን የገጠማቸው የህይወት ፈተና በቃላት አቅም የሚገለጽ አይደለም። እንደቋጥኝ ላያቸው ላይ የተከመረው የኑሮ ሸክም የመኖር ህልውናቸውን አደጋ ውስጥ አስገብቶት ከፍተኛ ምሬትና ጭንቀት ላይ ናቸው። ይህ ደግሞ የሆነው በዚህ ሰው እብደት ነው። ለኢትዮጵያዊው ደንታ የሌለው፥ ንቀቱ በአፍጢሙ ሊደፋው የደረሰው አብይ አህመድ ለቱሪስት ደስታ ስትሉ ቅጠፉ፥ ዋሹ፥ ፍልቅልቅ ብላችሁ ታዩ፥ እያለ ሲናገር በድንጋጤ ስሜት ውስጥ ሆኜ ነበር የምሰማው። በቃ! ለየለት ማለት ነው? ብሎ ብሎ ከፈጣሪ ጋር ሊያጋጭ፥ የሰማያዊውን አምላክ ምህረት ሊያሳጣ፡ ዋሽታችሁ ዶላር አስመጡልኝ አይነት ጥሪ ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው? ሰውዬው አይናችን እያየ ጨለለ ማለት ነው። ይህ ቃለመጠይቁ በትርጉም አማካኝነት በዲፕሎማቶች የሚታይ መሆኑን ዘንግቶ ነው? የሆነስ ሆኖ የኢትዮጵያ ህመም የሚደበቅ ነውን? አንደበታችን ባይናገረው የገረጣው ገፅታችንን እንዴት እንደብቀው? ሰውዬ አንተስ በደህና ጊዜ አብደሃል፥ ይብላኝ በአንተ ወፈፌ እየተገዛ ላለ 130 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ?!

Mesay Mekonnen

39,216 views • 3 months ago