Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

አትነካኩት ይበሰጨዋል፣ ከተሶረፈ ማን ያስቆመዋል።

22,367 views • 1 year ago •via X (Twitter)

0 Comments

No comments available

Comments from the original post will appear here

Related Videos

የጋራ መግለጫውን አነብኩት ! ግን በቅንነት ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ አላቹህ ? ጥያቄ ? - ለ9 ወራት ከመረጃ ቲቪ ጋር ሲሰራ የነበረው ማን ነበር ? - ለ9 ወራት መሪዎችን ማለትም መሬ ወዳጆን : ዘመነ ካሴን በመረጃ ቲቪ ጭምር ተጠቅሞ ሲያጠለሽ የነበረው ማን ነበር ? - ይህ አልበቃ ብሎ አሰግድን አሳዶና አዋክቦ ለመንግስት ያስረከበው አካልስ ማን ነበረ ? - ለወራት ዘመድኩን በቀለ ጋር እየተደዋወለ ይሰራ የነበረው ማን ነበር ? ዘመድኩን በርካታ ቀጂዎች ስለሚኖሩት ያስደምጠናል በዬ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🏾 - ከዋን አማራ ጋር በርካታ የውስጥ ግንኙነት የነበረው ማን ነበረ ? ዘመድኩን ቤት ኤሊያስ ከተድላ መላኩ ጋር በነበረው ውይይት ስደቡልን እያሉ ይልኩን ነበር ብሎ በፊቱ አልነገረንም ነበር ወይ ? - በሚዲያ ወሎ ሽርጣም እያለ ሲያሰድበና ሲሰድብ የነበረው የነምስጋናው አንዱአለም ቀኝ እጆች አይደሉም ወይ ? - ድፍን የወሎ አማራንና የጎጃም አማራን “አገው ሸንጎ” ብቻ ሳይሆን “ ጎጃም ሸኔ” የሚል ዘመቻ የከፈተውስ ማን ነበር ? - ለ9 ወራት AAAን ጨምሮ መላ የአማራ ተቋማት ይፍረሱ የሚል ዘመቻ የጀመረው ማን ነበር ? - መስከረም አበራን ጨምሮ እስር ቤት ያሉ ታጋዮችን በሙሉ ብአዴን ብሎ ሰም ሲያጠለሽ የነበረው ማን ነበር ? - በሀገሪቱ በህፃን ሄቭን ላይ የተፈፀመን ወነጀል ድፍን የጎጃም ህዝብ ወንጀል በማስመሰል “ጎጃም ደፋሪ” የሚል ዘመቻ የመራው ማን ነበር ? ይህንንና ሌሎች መልስ የሌላቸው ጥያቄዎች ከግምት ያላስገባው የዛሬው የነምስጋናው አንዱአለም መግለጫ አላማ : ፖለቲካውን ማጦዝና ይበልጥ መከፋፈል ወይስ አማራዊ አንድነትን መሻት ? መልሱን ለህሊና !

Yuri Tadesse

19,174 views • 2 years ago