Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

አንድ አማራ ፋኖ፧ a statement on a call for support.

29,724 views • 2 years ago •via X (Twitter)

0 Comments

No comments available

Comments from the original post will appear here

Related Videos

የአንድ አማራ ፋኖ በቪዲዮ መግለጫ ሰጡ‼️ መርሃቢቴ እና ሌሎች ከተሞች ላይ የአማራ ህዝባዊ መንግስት እየተቋቋመ እደሆነ ገልፀዋል:: መርሃቢቴ ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ውስጥ ነው: ህዝቡም ከፋኖ ጎን ሆኖ ከተማውን እየጠበቀ ነው:: የአንድ አማራ ፋኖ አላማቸውም:- 1. በመንግስታዊ ስርዓትና መዋቅር ተደግፎ በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈፀመበት ከሚገኘው ይፋዊ የዘር ማፅዳትና የዘር ማጥፋት ጥቃት የአማራን ህዝብ መጠበቅና መታደግ። 2. የአማራ ህዝብ የአገር ባለቤትነት የዜግነት መብት ፍትሀዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ 3. የአማራ ህዝብ እድሜ ጠገብ የማንነት የእኩልነትና የዴሞክራሲ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት። 4. በአማራ ህዝብ ላይ ለተፈፀሙ ወንጀሎችና ጥቃቶች ወንጀለኞችን በህግ ፊት ተጠያቂ እንዲሆኑ ማድረግና ለህዝባችን ፍትህ እንዲበየን ማስቻል። 5. የአማራ ህዝብ ሃቀኛ ወኪሎች በሌሉበት ፀድቆ በስራ ላይ የዋለውን ህገመንግስት ማሻሻል። 6. ከክልላቸው ውጪ የሚኖሩ የአማራ ብሄር ተወላጆች ትክክለኛ የፖለቲካ ውክልና እንዲያገኙ ማድረግ። 7. የማንነትና የአስተዳደር ታሪካዊ ወሰኖች ወደ ታሪካዊ ርስታቸው እንዲመለሱ ማስቻል። 8. በአዲስ አበባ በስራ ላይ የሚታዩ የልዩ ጥቅም አጀንዳዎችና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የሚታዩ የ40፣ 40 ፣20 አሰራሮች ሙሉ በሙሉ እንዲወገዱ ማድረግ። ማሳሰብያ:- አንድ አማራ ፋኖ እና አንድ አማራ ንቅናቄ የተለያዩ አደረጃጀቶች ናቸው:: የስም መመሳሰል ብቻ ነው እንጂ አንድ አማራ ፋኖ ከአንድ አማራ ንቅናቄ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የላቸውም::

አንድ አማራ

64,275 views • 2 years ago

Part 2 የምስራቅ አማራ ፋኖ ህዝብ ግንኙነት አበበ ፈንታሁ ➡️ዘመናዊ እና ጠንካራ የአማራ ፋኖ ሰራዊት ለዘለቄታው የአማራ ህልውና ሲባል ለመመስረት ስራዎችን ሰርተን እየጨረስን ነው ምክንያቱም ➡️አብይ አህመድን እና ሽመልስ አብዲሳን አሸንፊያለሁ ብሎ መዘናጋት አያስፈልግም ተቀያሪ ወንበር ላይ ያሉትንም ታሳቢ አድርጎ ስራ መሰራት አለበት ➡️በሚፈሰው በአማራ ህዝብ ደም ስትሉ ዲያስፖራ አማራዎች ችግራችሁን ፈታችሁ ወደ አንድ እንድትመጡ እንጠይቃችኃለን የእናንተ አንድ አለመሆን መሬት ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተፅኖ እየፈጠረ ነው። እኛ ስለተሸከምነው ነው እንጂ💔 ➡️የአማራን ህልውናውን ካረጋገጥን በኃላ ከሌሎች የኢትዮዽያ ብሄር ብሄረሰቦች ጋር ሆነን ለሁሉም ኢትዮዽያኖች የምትሆን ሀገር መስራት የረዥም ግዜ እቅዳችን ነው። መጀመሪያ ግን መቀመጫዬን እንደተባለው የመጀመሪያ እቅዳችን የአማራን ህዝብ ህልውና ማስጠበቅ ነው‼️👏👏 ➡️ፋኖ በፊት ላይ አራሽ ተኳሽ ቀዳሽ ዱአ አድራሽ ነበር የእኛ ዘመን ፋኖ ግን አራሽ ተኳሽ ቀዳሽ ዱአ አድራሽ እንዲሁም ነጋሽ ጭምር ነው👏👏 ➡️ከኦነግ ብልፅግና ጋር ሽንፈትም ድርድርም አንድ ናቸው #WarOnAmhara #AmharaGenocide

Frita Samuel

21,283 views • 2 years ago