Загрузка видео...

Не удалось загрузить видео

На главную

"አዎ ሴት ነኝ እኔ"

14,590 просмотров • 2 лет назад •via X (Twitter)

Комментарии: 10

Фото профиля Dr. Ambachew Assefa
Dr. Ambachew Assefa2 лет назад

የሴት ብረትና ኮከብ ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች"አዎ ሴት ነኝ እኔ" ሲሉ እኛም ሴት እሷ የሰው ፍጡር ክብር እሷ እናት ወላጆ እሷ እህት አለም እሷ ልባም ሚስት እሷ ልጅ እሷ ሀኪም እሷሷ ዳኛ እሷ ጀኔራል እሷ ልጇ ጡቷ በማጥባት ጠላት ማራኪ እሷ የሀገር ምሰሶ

Фото профиля Abayneh Beneberu
Abayneh Beneberu2 лет назад

ሰላም ክብርት ከንቲባ እባክዎትን በአዲስ አበባ አውራ ጎዳናዎች መንገድ አካፋይ ጠርዝ የሚቀቡት ቀይ እና ጥቁር ቀለም በሌላ ቀለም ቢቀየሩ አንደኛ ለእይታ ያሥጠላል ለትራፊክ አንፀባራቂነቱ አያግዝም 👌🙏💚💛❤️

Фото профиля Thefinalthird
Thefinalthird2 лет назад

Really? You are a woman? I took you for a dude. You certainly look masculine.

Фото профиля Liya Teshome
Liya Teshome2 лет назад

👉ሴት ትችላለች፤ ሴትን መደገፍ ሃገርን መደገፍ ነው፤ ሴትን መርዳት ቤተሰብን መርዳት ነው። ሴት የአንድ ሃገር ምሰሶ ነች።🙏

Фото профиля Gudu Kasa
Gudu Kasa2 лет назад

ያንቺ እንኳን መጣራት ያለበት ይመስለኛል።

Фото профиля Dr. Ambachew Assefa
Dr. Ambachew Assefa2 лет назад

የሴት ብርትና ኮከብ ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች"አዎ ሴት ነኝ እኔ"ሲሉ እኛም ሴት"እሷ እናት እሷ እህት እሷ ልባም ሚስት እሷ ልጅ እሷ ሳይንቲስቲ እሷ ሀኪም እሷዳኛ እሷ የወታደር ጀነራል እሷ ልጇ ጡት እያጠባች ጠላት የምትማረክ እሷ የሀገር ምሰሶና ናት!

Фото профиля Dr. Ambachew Assefa
Dr. Ambachew Assefa2 лет назад

የሴት ብረትና ኮከብ ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች"አዎ ሴት ነኝ እኔ"ሲሉ እኛም ሴት" እሷ የሰው ፍጡር ክብር እሷ እናት ወላጅ እሷ እህት አለም እሷ ልባም ሚስት እሷ ልጅ እሷ ሀኪም እሷ ዳኛ እሷ ጀኔራል እሷ ልጇ ጡቷ በማጥባት ጠላት ማራኪ እሷ የሀገር ምሰሶ!!

Фото профиля Maximotopia
Maximotopia2 лет назад

እርግጠኛ ነሽ? ጅብ መሆንሽ ግን እውነት ነው ሰገጤ

Фото профиля amhara genocide
amhara genocide2 лет назад

ለዛነዎ ሴቶችን በአማራ ክልል የምታስደፍሩት ።

Фото профиля ላለይበላ
ላለይበላ2 лет назад

“ትግራይ ላይ ተደፈሩ የተባሉት ሴቶች የተደፈሩት በወንድ ነው መከላከያ ግን በሳንጃ” ‼️🤮 ሴት ደፋሪው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የተናገሩት

Похожие видео