Loading video...
Video Failed to Load
"አዲስ እንደ ስሟ"
27,809 views • 2 years ago •via X (Twitter)
9 Comments

Dr. Ambachew Assefa2 years ago
የሴት ብረትና የአለም ከንቲባዎች ኮከብ ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች የጀግናው ንጉሣችን ዶ/ር አብያችን ህይወትና ሀይል ያለው ሀሳባቸው አዲስ አበባን በመደመር አፈርና በመደመር ውሃ ብቃይ ሆና አዲስአበባ የአለም አዲስ አበባ ሆና ሰናይ ምንኛ ደስ አለን!!

Ashenafi2 years ago
አዴ ጀግኒት ነሽ የወሬ አደሮችን ቅስም የሰበርሽ የዘመናችን ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

Saba Shiferaw 🇪🇹(Abiy Ahmed Ali will lead )2 years ago
ክብርት ከንቲባችን እናመሰግናለን በርችልን🙏

Abdisa Kabeto🇪🇹2 years ago
The new face of Addis👌🥰🥰

geni ኢትዮጵያዊ2 years ago
በርቺልን ጀግኒቷ አዴ ወደፊት ብቻ ❤🇪🇹🙏 ቃል በተግባር ስላሳያቹን እናመሠግናለን 🙏🙏

Kelem.B2 years ago
ጀግኖች ይመቻችሁ🌹‼️🌹🌹‼️🇪🇹🇪🇹

Oromia Voice2 years ago
እየተሰራ የለው አስደናቂ ስራ ነው እናመሰግናለን 🙏

Simon Amare2 years ago
የተግባር ሰው ቃልሽን አክባሪ ጀግና መሪ ነሽ👏👏👏

YEABSIRA BERHANU2 years ago
ነዋሪዎች በልማት ስም እያፈናቀሉ ህንፃ ቢደረደር ምን ዋጋ አለው
Related Videos
10:26
Sensitive content
💔ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ💔 ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ከመሰዋቱ ከ4ቀን በፊት የተናገረው ንግግር💔💔💔 ነፍሳቸውን ለአማራ ሊሰጡ በወጡ ጀግኖች ላይ ይሄን ያህል ምሬት ውስጥ እስኪገቡ ድረስ ፍረጃ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራልም🥲💔💔 ፋኖ ውባንተን ብአዴን ብልፅግና ስትሉ የነበራችሁ የአዞ እንባ ከማንባታችሁ በፊት ለእራሳችሁ ብላችሁ ይቅርታ ብትጠይቁ ለህሊናችሁ እረፍት ታገኛላችሁ የነበረበትን ጫና ስሰማ እንደ አዲስ አመመኝ እንደ አዲስ አንገበገበኝ💔😭😭 #WarOnAmhara #AmharaGenocide
Frita Samuel
13,805 views • 2 years ago
